የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት 11 ሰዎችን ካገቱ በኋላ ለመልቀቅ 5 ሚሊዮን ብር ተቀብለው አንለቅም ብለዋል።

November 25, 2023  ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት በሎ የሚጠራው አማጺ ቡድን ታጣቂዎች 11 የደብረ ዘይት ግብርና ምርምር ማዕከል ሠራተኞችን ከአንድ ወር በፊት በኃይል እንዳገቱ ዋዜማ ከምንጮቿ ሰምታለች። ታጣቂዎቹ የማዕከሉን ሠራተኞች ያገቷቸው፣ ለማዕከሉ ሥራ ከቢሾፍቱ ወደ ባቱ ከተማ ከተማ በተሽከርካሪ በመጓዝ ላይ ሳሉ እንደኾነ ምንጮች ተናግረዋል። የቡድኑ ታጣቂዎች ሠራተኞቹን በትክክል የት ቦታ ላይ አፍነው እንደወሰዷቸው ግን […]

የፋኖ ውሎ በቡሬ…!

November 25, 2023 – Zemedkun Bekele የፋኖ ውሎ በቡሬ…! ( ዘመድኩን በቀለ ) • በውስጥ መስመር የተላከ “…ዛሬ እግር ጥሎኝ በቡሬ ከተማ ከትሜ ነበር። የቡሬ ሕዝብ ፈጣሪውን አመስግኖ ቤቱን በመጠራረግና ግድፍት የነካውን ዕቃ በማጽዳት ላይ ነበር። ልክ 3:21 ሲል ተኩስ ተጀመረ። እህ ቆንጆዎቹ ገቡ ማለት ነው ብሎ ሰዉ ወደ አጠባው ተመለሰ። ለተወሰነ ደቂቃ ከተተኳኮሱ በኋላ አለቀ። የሆነው […]

ኢትዮጵያን ከግጭት ቀጣናነት ማላቀቅ የግድ ነው!

November 25, 2023 – EthiopianReporter.com  ፍሬ አልባ ፖለቲካዊ ልዩነቶች ወደ ግጭት እያመሩ ለአገርና ለሕዝብ የማያባራ መከራ ሲያቀባብሉ፣ ከትናንት ስህተቶች ለመማር ፈቃደኛ ያልሆኑ ፖለቲከኞችና ተከታዮቻቸው በእሳት ላይ ቤንዚን እያርከፈከፉ ጠማማ ጉዞአቸውን ሲቀጥሉ፣ አንተም ተው አንቺም ተው የሚሉ ገላጋዮች ወደ ጎን እየተገፉ ጥጋቸውን እንዲይዙ ሲደረጉ፣ የአገሪቱ ዕጣ ፈንታ ከብሩህ ተስፋ ይልቅ ጨፍጋጋ ገጽታ ሲላበስና የአሁኑም ሆነ የመጪው ትውልድ መፃኢ […]

የአማራ ክልልን እንደ ደቡብ ክልል የመከፋፈል ሃሳብ ወደ ተግባር ለመለወጥ እንቅስቃሴው ተጧጡፏል

November 25, 2023 – ምንሊክ ሳልሳዊ  Minilik Salsawi  = አማራ ክልልን ለሁለት ለሶስት መከፋፈል የሚሉት ሃሳብ አዲስ አይደለም ! አብይ አሕመድ ጠረጴዛ ላይ የነበረ አሁንም ያለ ነው። ብልጽግና በሚያመቸው መልኩ እንጂ በሕዝብ ፍላጎት ላይ የተመሰረተ ስራ ሲሰራ አይተን ሰምተን አናውቅም። እነጃልመሮ እና ሌሎችም ኦሮሚያ በውስጡ ያሉ እንደ ወለጋ እና ባሌ ተነጥለው ክልል እንዲሆኑ ጠይቀዋል ሸዋም እንዲሁ ፤ እነ […]

ቀጥታ,ሐማስ 24 ታጋቾችን ሲለቅ አስራኤል 39 እስረኞችን ፈታች

ቀጥታ ሐማስ 24 ታጋቾችን ሲለቅ አስራኤል 39 እስረኞችን ፈታች Related Video and Audio VIDEO 1 MINUTE 44 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 44 SECONDS1:44 Play video በሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት እስራኤል እንዴት የንስር ወፍን ተጠቀመች? from BBCበሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት እስራኤል እንዴት የንስር ወፍን ተጠቀመች? Play video በሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት […]

በጆርጅ ፍሎይድ ግድያ ከ40 ዓመት በላይ የተፈረደበት ፖሊስ እስር ቤት ውስጥ በስለት ተወጋ

25 ህዳር 2023, 10:36 EAT በመላው ዓለም በተለይም በአሜሪካ ከባድ ተቃውሞን ያስከተለውን አፍሪካ አሜሪካዊውን ጆርጅ ፍሎይድን በመግደል ጥፋተኛ የተባለው የቀድሞ የፖሊስ አባል እስር ቤት ውስጥ በጩቤ ተወጋ። የሚያኒያፖሊስ ግዛት የፖሊሰ መኮንን የነበረው ዴሪክ ሾቪን በግድያው ምክንያት ታስሮ በሚገኝበት የአሪዞና እስር ቤት ውስጥ ጥቃት እንደተፈጸመበት የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። ምንጮች ለአሶሺየትድ ፕሬስ እንደተናገሩት የ47 ዓመቱ ሾቪን […]

በታጠቁ እስረኞች የሚጠበቀው እና ውጪውን ዓለም የሚያስንቀው ቅንጡው እስር ቤት

25 ህዳር 2023, 08:21 EAT እስር ቤት ነው ብሎ ማን ያምናል? ያውም በላቲን አሜሪካ እና በቬንዙዌላ የተስፋፋው እና እጅግ አስፈሪው ትሬን ዲ አራጓ የወንበዴ ቡድን እስር ቤት። በቶኮሮን ከተማ የሚገኘው ይህ እስር ቤት የተገነባው እንደ አውሮፓውያኑ 1982 ነው። ከተማው ከቬንዙዌላ መዲና ካራካስ 140 ኪሎ ሜትር ይርቃል። 2.25 ስኩየር ኪሎ ሜትር ስፋት ያለው ሲሆን 750 እስረኞችን […]

የስኩይድ ጌም፡ ዘ ቻሌንጅ ተሳታፊዎች በቀረጻ ወቅት ደረሰብን ላሉት ጉዳት ካሳ ጠየቁ

25 ህዳር 2023, 11:08 EAT በኔትፍሊክስ አማካይነት እየታየ የሚገኘው ስኩይድ ጌም፡ ዘ ቻሌንጅ የተሰኘው የቴሌቪዥን ፕሮግራም ተሳታፊዎች በቀረጻ ወቅት ለደረሰባቸው ጉዳት ካሳ ሊጠይቁ መሆኑን ጠበቃቸው ገለጹ። ሁለት ደንበኞችን የወከሉት ጠበቃ ከደንበኞቻቸው መካከል አንዱ ረዘም ላለ ሰዓት ለከፍተኛ ቅዝቃዜ በመጋለጡ የጤና መቃወስ እንዳጋጠመው፣ ሌላኛው ደግሞ የነርቭ ጉዳት እንደደረሰበት ተናግረዋል። በኔትፍሊክስ የቀረበው ይህ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ብዙ ተወዳጅነትን […]

ሶማሊያ ኢትዮጵያም አባል ትሆንበታለች የተባለውን የምሥራቅ አፍሪካ ማኅበረሰብ ተቀላቀለች

25 ህዳር 2023, 09:05 EAT ከሦስት አስርት ዓመታት በላይ በእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ የቆየችው ሶማሊያ ምጣኔ ሃብታዊ እድገቷን ለማጠናከር የትልቁ የምሥራቅ አፍሪካ ማኅበረሰብ አባል ሆነች። ኢትዮጵያም አባል ትሆንበታለች የተባለው የምሥራቅ አፍሪካ አፍሪካ አገራት ማኅበር የሆነው ኢኤሲ በአገራት መካከል ነጻ እንቅስቃሴ እና የገበያ ትስስር እንዲፈጠር የሚያደርግ ነው። የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰነ ሼክ ሞሐመድ አገራቸው የማኅበሩ አብል መሆኗን […]

እስራኤል የምትለቃቸው ፍልስጤማውያን እስረኞች እነማን ናቸው? ለምንስ ታስረው ቆዩ?

25 ህዳር 2023, 08:04 EAT እስራኤል እና ሐማስ እስረኞችን እና ታጋቾችን ለመለዋወጥ ተስማምተዋል። ለአራት ቀናት ውጊያ ለማቆም ከስምምነት ደርሰዋል። እስራኤል ሊፈቱ የሚችሉ 300 ፍልስጤማውያንን ስም ዝርዝር አሳውቃለች። አብዛኞቹ ዕድሜያቸው 17 ወይም 18 ናቸው። አጠቃላይ ግን ዕድሜያቸው ከ14 እስከ 59 ይደርሳል። 274 ያህሉ ደግሞ ወንዶች ናቸው። ስም ዝርዝሩ ይፋ የሆነው በእስራኤል ውስጥ ባለው ሕጋዊ አሠራር ምክንያት […]