‘ የፍልስጤማውያንን ህጻናት ግድያ የደገፉት’ የኦባማ የቀድሞ ረዳት በቁጥጥር ስር ዋሉ
ከ 4 ሰአት በፊት በቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ የስልጣን ዘመን የውጪ ጉዳይ ረዳት የነበሩት ባለስልጣን በጋዛ የደረሰውን የፍልስጤማውያንን ግድያ በመደገፍ እና የእስልምና እምነትን በማንቋሸሸቻው በቁጥጥር ስር ዋሉ። ፖለቲከኛው ኒውዮርክ ውስጥ አንድ የምግብ ነጋዴ ላይ ነው በሺዎች የተገደሉ ፍልስጤማውያን ህጻናት በቂ አይደለም እንዲሁም ሌሎች ስድቦችን የሰነዘሩት። ስቱዋርት ሼልድዊዝ የተባሉት የቀድሞ የአሜሪካ ባለስልጣን በማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ […]
በአሜሪካ እና በካናዳ ድንበር ላይ የተከሰተው ፍንዳታ ከሽብር ጋር እንደማይገናኝ የኒው ዮርክ ገዢ ተናገሩ
ከ 4 ሰአት በፊት በአሜሪካ እና በካናዳ ድንበር በኒያጋራ ፏፏቴ አቅራቢያ በሚገኝ ድልድይ ላይ በመኪና ላይ ያጋጠመው ፍንዳታ የሽብር ጥቃት ስለመሆኑ የሚያሳይ ምልክት አለመኖሩን የኒው ዮርክ ገዢ ተናገሩ። ተሽከርካሪው በፍተሻ ጣቢያው ላይ ተጋጭቶ በእሳት የተያያዘው ከኒው ዮርክ ኒያጋራ ፏፏቴ ወደ ሬንቦው ድልድይ በፍጥነት እየተጓዘ ሳለ ነበር። ረቡዕ ጠዋት ላይ ባጋጠመው በዚህ አደጋ በመኪናው ውስጥ የነበሩ […]
የሆሊውዷ ተዋናይት እስራኤልን ‘በማውገዟ’ ከስክሪም ተከታታይ ፊልም ተባረረች
ከ 3 ሰአት በፊት የሆሊውዷ ተዋናይት ሜሊሳ ባሬራ ፍልስጤምን በመደገፍ ማህበራዊ ሚዲያ ያሰፈረቻቸው ጽሑፎች ጸረ ሴማዊ ናቸው በማለት ከምትሠራበት ፊልም እንድተባረረ ተደረገ። ተዋናይቷ በጋዛ እየተካሄደ ስላለው ጦርነት የሚገልጹ ጽሁፎችን በማህበራዊ ሚዲያዋ ገጿ አጋርታለች። ከነዚህም ጽሁፎችን አንዱ እስራኤልን “በዘር ማጥፋት እና ዘር ማጽዳት’ የሚከሰው አንዱ ነው። የፊልም ኩባንያው ስፓይግላስ “ለፀረ-ሴማዊነት ምንም ትዕግስት የለኝም” ብሏል። ይህ በእንዲህ […]
ከስደት ተመላሾችና መኪና አስመጪዎች፣ መንግሥት ከማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ እንዲታደጋቸው ተማጸኑ
November 23, 2023 – Addis Admas • ጉምሩክ 237 ተሽከርካሪዎችን በሃራጅ ለመሸጥ የጀመረውን እንቅስቀሴ መንግሥት እንዲያስቆምላቸው ጠይቀዋል• ገንዘብ ሚኒስቴር በጉዳዩ ላይ ለሚኒስትሮች ም/ቤት ያቀረበው የውሳኔ ሃሳብ ተጥሷል ብለዋል• ቅሬታ አቅራቢዎቹ አቤቱታቸውን በተደጋጋሚ ለመንግሥት አካላት ማቅረባቸውን ተናግረዋል ከስደት ተመላሾችና ያገለገሉ ተሽከርካሪ አስመጪዎች፣ ጉምሩክ፣ የመንግሥት ውሳኔን በመጣስ፣ ከውጭ … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የሕፃናት ቀን በአገር ፍቅር ቴአትር
ኪንና ባህል የሕፃናት ቀን በአገር ፍቅር ቴአትር በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: November 22, 2023 በዳንኤል ንጉሴ የሕፃናት ቀንን አስመልክቶ መንግሥታዊና መንሥታዊ ያልሆኑ አካላት በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበሩ ይገኛሉ፡፡ ሰምና ወርቅ ሚዲያና ኢንተርቴይመንትም የሕፃናት ቀንን ጥቅምት 8 ቀን 2016 ዓ.ም. በአገር ፍቅር ቴአትር በተለያዩ ዝግጅቶች አክብሯል፡፡ በዝግጅቱ ሕፃናት የተለያዩ ትዕይንቶችን አሳይተዋል፡፡ የማርሽ ባንድ፣ ባህላዊ ውዝዋዜ፣ ሰርከስ፣ ግጥም፣ ለባለተሰጥኦ […]
በኢትዮጵያ በሚጥል በሽታ የሚሰቃዩ ሕሙማን ትኩረት እየተሰጣቸው አይደለም ተባለ
ማኅበራዊበኢትዮጵያ በሚጥል በሽታ የሚሰቃዩ ሕሙማን ትኩረት እየተሰጣቸው አይደለም ተባ ተመስገን ተጋፋው ቀን: November 22, 2023 Share በኢትዮጵያ በሚጥል በሽታ የሚሰቃዩ ሕሙማን አስፈላጊውን የሕክምና አገልግሎት እያገኙ እንዳልሆነና ችግሩም በተለያዩ የሕክምና ተቋማት ውስጥ እንዲታይ፣ የተሻለ ሕይወት በሚጥል በሽታ ለሚሰቃዩ ሰዎች በኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ግብረ ሰናይ ድርጅት አስታወቀ፡፡ድርጅቱ ቅዳሜ ኅዳር 8 ቀን 2016 ዓ.ም. በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ […]
በወሊድ ምክንያት ከ15 ቀናት በላይ የምትቀር ተማሪ የዓመቱን ትምህርት እንደማትጨርስ የሚደነግግ መመርያ ተረቀቀ
ማኅበራዊበወሊድ ምክንያት ከ15 ቀናት በላይ የምትቀር ተማሪ የዓመቱን ትምህርት እንደማትጨርስ የሚደነግግ መመርያ…ሳሙኤል ቦጋለ ቀን: November 22, 2023 Share በሦስት የክፍል እርከኖች ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ዓመቱ ሳያልቅ ወደ ቀጣይ ክፍል እንዲዘዋወሩ ተደንግጓል የትምህርት ሚኒስቴር ያዘጋጀው የአጠቃላይ ትምህርት ተማሪዎች ምዘናና የክፍል ዝውውር ረቂቅ መመርያ፣ አንዲት የአጠቃላይ ትምህርት ተማሪ ከ15 ቀናት በላይ በወሊድ ምክንያት ከትምህርቷ የምትቀር […]
በዋግ ኸምራ ብሔረሰብ ዞን በተከሰተ የኮሌራ ወረርሽኝና የምግብ እጥረት ዘጠኝ ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ
ማኅበራዊ በዋግ ኸምራ ብሔረሰብ ዞን በተከሰተ የኮሌራ ወረርሽኝና የምግብ እጥረት ዘጠኝ ሰዎች ሕይወት… አበበ ፍቅር ቀን: November 22, 2023 በአማራ ክልል በዋግ ኸምራ ብሔረሰብ ዞን በተከሰተው ድርቅ ሳቢያ ከጥቅምት 19 2016 ዓ.ም. ጀምሮ በተቀሰቀሰ የኮሌራ ወረርሽኝና የምግብ ዕጦት፣ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት ማለፉን የዞኑ ጤና መምርያ አስታወቀ፡፡ የኤችአይቪ/ኤድስና የቲቪ በሽታ ታማሚዎች የነበሩ ስድስት ሰዎች በወቅቱ ሕክምና […]
የመንግሥትና የኦነግ ሸኔ ንግግር ያለ ውጤት ተጠናቀቀ
ዜና የመንግሥትና የኦነግ ሸኔ ንግግር ያለ ውጤት ተጠናቀቀ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: November 22, 2023 መንግሥት ከኦነግ ሸኔ (የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት) ጋር በታንዛንያ ዋና ከተማ ዳሬሰላም ሲያካሂድ የነበረው ሁለተኛው ዙር ንግግር ያለ ውጤት መጠናቀቁን፣ ማክሰኞ ኅዳር 11 ቀን 2016 ዓ.ም፣ ምሽት ባወጣው መግለጫ አስታወቀ፡፡ ከዚህ ቀደም በታንዛኒያ ዛንዚባር የተካሄደው ንግግር ያለ ውጤት ተጠናቆ እንደነበር ያስታወሰው መንግሥት፣ […]
ሙሉ ለሙሉ ለቆጠቡ የ40/60 ኮንዶሚየኒየም ተመዝጋቢዎች የተወሰነው ፍርድ በፌዴሬሽን ምክር ቤት ተሻረ
የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዜና ሙሉ ለሙሉ ለቆጠቡ የ40/60 ኮንዶሚየኒየም ተመዝጋቢዎች የተወሰነው ፍርድ በፌዴሬሽን ምክር ቤት ተሻረ ሳሙኤል ቦጋለ ቀን: November 22, 2023 የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ሙሉ ለሙሉ ለቆጠቡ የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ተመዝጋቢዎች ወስኖ የነበረው ፍርድ፣ በፌዴሬሽን ምክር ቤት የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ተሻረ፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት መስከረም 29 […]
