ኢትዮ ቴሌኮም የመሠረተ ልማት ዝርጋታን በሚመለከት ተቋማትና ግለሰቦች አልተረዱኝም አለ

በሳሙኤል ቦጋለ July 30, 2023 ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ መንግሥታዊው ግዙፉ የቴሌኮም ተቋም የሆነው የኢትዮ ቴሌኮም ኃላፊዎች፣ በተደጋጋሚ የሚነሱበትን የመሠረተ ልማት ዝርጋታ ጥያቄዎች በሚመለከት፣ ኃላፊነቴን እየተወጣሁና የቤት ሥራዬን እየሠራሁ ቢሆንም ተቋማትና ግለሰቦች ሳይረዱኝ ቀርተዋል አሉ፡፡ የተቋማቸውን የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ ሐምሌ 20 ቀን 2015 ዓ.ም. በስካይ ላይት ሆቴል በገለጹበት ወቅት የመሠረተ ልማት ግንባታን በሚመለከት ተጠይቀው ማብራሪያ […]

ከረሃብ ጋር የተፋጠጡ ወገኖችን ለመታደግ ቅድሚያ ይሰጥ!

July 30, 2023 ርዕሰ አንቀጽ ለበርካታ ሚሊዮኖች በቀን አንዴ ምግብ ማግኘት ከፍተኛ ችግር እየሆነ ነው፡፡ በግጭቶች፣ በድርቅ፣ እንዲሁም በተለያዩ ሰው ሠራሽ ችግሮች ሳቢያ ለምግብ እጥረት የተጋለጡ ወገኖች ለከባድ መከራ ተዳርገዋል፡፡ በመኖሪያ ቀዬአቸው ውስጥ የሚኖሩም ሆኑ ተፈናቅለው በየመጠለያ ጣቢያዎች ውስጥ የሚገኙ 30 ሚሊዮን ያህል ወገኖች የዕለት ደራሽ ዕርዳታ ቢጠባበቁም፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የዓለም ምግብ ፕሮግራምና […]

እያደር መበርታት ሲቻል መንገዳገድና መውደቅን ምን አመጣው?

July 30, 2023 እኔ የምለዉ እያደር መበርታት ሲቻል መንገዳገድና መውደቅን ምን አመጣው? አንባቢ ቀን: July 30, 2023 በያሲን ባህሩ ፖለቲካ ተለዋዋጭና የማይጨበጥ ዕሳቤ ነው፡፡ ያውም በመረጃና በሚዲያ ቴክኖሎጂ ብዛት በሚታመሰው የአሁኑ ዓለም፣ እንኳንስ ነገን ለመተንበይ ዛሬንም ለመጨበጥ የሚያስቸግር ነው፡፡ እንደ ታዳጊ አገርና ደሃ ኢኮኖሚ ደግሞ በሌላው ዓለም ሰላም ውሎ ማዳር ላይ የተመሠረተ የልብ ምት በአገረ […]

የአዲስ አበባ ከተማ የመጠጥ ውኃ መገኛዎችና ተያያዥ ታሳቢዎች

እኔ የምለዉ የአዲስ አበባ ከተማ የመጠጥ ውኃ መገኛዎችና ተያያዥ ታሳቢዎች አንባቢ ቀን: July 30, 2023 በአሰፋ ኢያሱ (ዶ/ር) አዲስ አበባ ከ1879 ዓ.ም. ጀምሮ የአገሪቱ ዋና ከተማ፣ እንዲሁም ከ1955 ዓ.ም. ጀምሮ የአኅጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ተቋማት መናኸሪያ መሆኗ ይታወቃል፡፡ ከከተማዋ መመሥረት በኋላ ከሕዝብ ዕድገት ጋር ተያይዞ የመጠጥ ውኃ አቅርቦት አፄ ምንሊክን ዕረፍት ስለነሳቸው፣ በስዊሱ ተወላጅ አልፍሬድ ኢልግ […]

መንግሥት አገራዊ የኢኮኖሚ ፖሊሲዎችን ሲቀርፅ የግሉን ዘርፍ ያካተተ ምክክርና ውይይት ሊያደርግ ይገባል!

JULY 30, 2023 ናታን ዳዊት ለአንድ አገር ኢኮኖሚና ዕድገት የግል ዘርፉ ሚና የማይተካ መሆኑ ይታመናል፡፡ የአገሮች ዕድገት የሚመሠረተውና የሚለካው የግል ዘርፉ በሚኖረው ተሳትፎ  ነው፡፡ የአገሮች የኢኮኖሚ ፖሊሲዎች በቀዳሚነት የሚያመለክቱትም ይህንኑ ነው፡፡ ያለ ግሉ ዘርፍ ተሳትፎ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት የማይታሰብ መሆኑን በማመን የግል ዘርፉን በመደገፍ አገራዊ ኢኮኖሚያቸውን እያሳደጉ ስለመሆኑ ከማንም የተወሰረ አይደለም፡፡ ነገሩን ከኢትዮጵያ አንፃር ስናየው መንግሥት […]

አደገኛው የጋምቤላ ግጭት

July 30, 2023 – EthiopianReporter.com  በዮናስ አማረ  ባለፈው ዓመት መገባደጃ  በጋምቤላ ከተማ፣ በጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ) እና ኦነግ ሸኔ እየተባለ በሚጠራው (የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት) አማካይነት ከባድ ጥቃት መከፈቱ የጋምቤላ ክልልን አለመረጋጋት ውስጥ እንደጣለው ይነገራል፡፡ በጊዜው ለታጣቂዎቹ አፀፋ የሰጠው የጋምቤላ ፖሊስና ልዩ ኃይል ግን በስተኋላ ሰለማዊ ሰዎችን ጭምር አደጋ ላይ የጣለ ያልተመጣጠነ የኃይል ዕርምጃ በመውሰድ በሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶች […]

የሩሲያ አፍሪቃ ጉባኤ እና የኒጀር መፈንቅለ መንግስት

July 30, 2023 – DW Amharic ለሁለት ቀናት በሩሲያ ሴንትፒተርቡርግ ከተማ የተካሄደው የሩሲያ አፍሪቃ ጉባኤ ለስድስት የአፍሪቃ ሀገሮች ሩሲያ እህል በነፃ ለማደል ወስናለች።በሌላ በኩል ለቀጠናው የመረጋጋት ምልክት ተደርጋ ስትታይ የቆየችው ኒጄር በመፈንቅለ መንግስት እየታመሰች ነው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

Ethiopian athletes gear up for World Athletics Championships  – The Reporter 03:33

Sport Ethiopian athletes gear up for World Athletics Championships By Dawit Tolesa July 30, 2023 The Ethiopian athletics team set to participate in the 19th edition of the World Athletics Championships, taking place in Budapest, Hungary from August 19–27, is preparing. The Ethiopian Athletics Federation (EAF) began routine preparations about a month ago after calling […]

Ethiopian Orthodox Church Jadire Group venturing into business  – Jamaica Gleaner 01:24

Published:Sunday | July 30, 2023 | 12:06 AM Paul H. Williams – Sunday Gleaner Writer Paul Williams Members of the Ethiopian Orthodox Church Batik Group (from left) Amsale Maryam, Tekle Selassie, Jennifer Virgo and Runako Lawrence displaying pieces of the batik fabrics that they have printed at the recent Christmas in July event. SHOULD RELIGIOUS […]

Opposition leader Lam Akol to return to Juba tomorrow after 3-year absence  – Sudans Post 05:09

In an email to Sudans Post this morning, the National Democratic Movement (NDM) spokesman Mahmoud Akot said Akol will arrive from Kenyan capital Nairobi at 7:20AM. JUBA, JULY 30, 2023 (SUDANS POST) – South Sudan opposition leader Dr. Lam Akol Ajawin will return to the country’s capital Juba on Monday after being away for three years, […]