ከሕንፃ ከፍታና ፕላን አጠቃቀም ጋር በተያያዘ የሚደረግ ግንባታ እንዲቆም ታዘዘ
July 24, 2023 – EthiopianReporter.com ከሕንፃ ከፍታና ፕላን አጠቃቀም ጋር በተያያዘ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 የሚደረግ ግንባታ እንዲቆም ታዘዘ በቦሌ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ራማዳ ሆቴል አካባቢ ላልተወሰነ ጊዜ ምንም ዓይነት ግንባታ እንዳይፈቀድና የተፈቀዱ ሕንፃዎችም ግንባታ እንዲቆም፣ የአዲስ አበባ ከተማ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን አዘዘ፡፡ ተቋሙ ውሳኔውን ለማስተላለፍ የወሰነው ካለፈው ዓመት ጀምሮ የተለያዩ የከተማ ስታንዳርዶችን…
የጂቡቲ አሽከርካሪዎችን እንግልት ለሚቀንሰው የ142 ኪሎ ሜትር መንገድ ግንባታ የ40 ቢሊዮን ብር ድጋፍ ፀደቀ
July 24, 2023 – EthiopianReporter.com የጂቡቲ አሽከርካሪዎችን እንግልት ለሚቀንሰው የ142 ኪሎ ሜትር መንገድ ግንባታ የ40 ቢሊዮን ብር ድጋፍ ፀደቀ የመንገዱ መገንባት እንግልት ቢቀንስላቸውም ደኅንነታቸው አደጋ ላይ ሊወድቅ እንደሚችል አሽከርካሪዎች ገልጸዋል የአዲስ አበባና የጂቡቲ አካል ለሆነውና የአሽከርካሪዎችን እንግልት እንደሚቀንስ የተገለጸው ከሚኤሶ – ድሬዳዋ እየተገነባ ላለው የ142 ኪሎ ሜትር መንገድ፣ የዓለም ባንክ ከ40 ቢሊዮን ብር በላይ…
የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን ረቂቅ መመርያዎች ለመዘጋት ይዳርጉናል አሉ
July 24, 2023 – EthiopianReporter.com የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን ረቂቅ መመርያዎች ለመዘጋት ይዳርጉናል አሉ የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን በቅርቡ ያዘጋጃቸው ረቂቅ መመርያዎች፣ ለመዘጋት እንደሚዳርጓቸው የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ገለጹ፡፡ ተቋማቱ በማኅበራቸው በኩል እንደገለጹት በመመርያዎቹ የተቀመጡ መሥፈርቶችን ለማሟላት ብዙዎቹ ተቋማት ስለማይችሉ፣ ለመዘጋት እንደሚዳረጉ ሥጋታቸውን ተናግረዋል፡፡ በተለይ ከፈቃድ አሰጣጥና ፈቃድ ዕድሳት…
ብሔራዊ ባንክ የዋጋ ንረትን በአጭር ጊዜ ማረጋጋት ቀዳሚ ትኩረቱ መሆኑን አስታወቀ
July 24, 2023 – EthiopianReporter.com ብሔራዊ ባንክ የዋጋ ንረትን በአጭር ጊዜ ማረጋጋት ቀዳሚ ትኩረቱ መሆኑን አስታወቀ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዋነኛነት ትኩረት አድርጎ እየሠራ ከሚገኝባቸው ሦስት ጉዳዮች ውስጥ ቀዳሚው፣ የዋጋ ንረትን በአጭር ጊዜ ማረጋገጥ እንደሆነ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን ለ20ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ትኩረት አድርጎ ባዘጋጀው ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ላይ ተገኝተው…
በጋምቤላ ክልል በተቀሰቀሰ ግጭት ከ60 በላይ ሰላማዊ ሰዎችና ስምንት የፖሊስ አባላት መገደላቸው ተነገረ
July 24, 2023 – EthiopianReporter.com ዜና በጋምቤላ ክልል በተቀሰቀሰ ግጭት ከ60 በላይ ሰላማዊ ሰዎችና ስምንት የፖሊስ አባላት መገደላቸው… በጋምቤላ ክልል በተቀሰቀሰ ግጭት ከ60 በላይ ሰላማዊ ሰዎችና ስምንት የፖሊስ አባላት መገደላቸው ተነገረ ኢዮብ ትኩዬ ቀን: July 23, 2023 በጋምቤላ ክልል ተቀሰቀሰ በተባለ ግጭት ከ60 በላይ ሰላማዊ ሰዎችና ስምንት የፖሊስ አባላት ሕይወታቸው ማለፉን፣ የክልሉ ኃላፊዎችና ነዋሪዎች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡ የዩኒቨርሲቲ […]
የትግራይ ቤተ ክህነት የስድስት ኤጲስ ቆጶሳትን ሹመት አከናወነ
ከ 2 ሰአት በፊት የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ሰላማ ቤተ ክህነት ከተመረጡት አስር ኤጲስ ቆጶሳት መካከል የስድስቱን ሹመት ዛሬ ሐምሌ 16፣ 2015 ዓ.ም በአክሱም አከናወነ። ዛሬ በአክሱም ጽዮን ማርያም ሹመት የተሰጣቸው ኤጲስ ቆጶሳት በትግራይ ለሚገኙ ሃገረ ስብከቶችና እንዲሁም በውጭ አገራት እንዲያገለግሉ መሆኑንም ከትግራይ ቴሌቪዥን ያገኘነው መረጃ ያስረዳል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሲኖዶስ […]
Rastafarians grappling with Selassie’s reported death in 1975 – Jamaica Gleaner 01:29
Rastafarians grappling with Selassie’s reported death in 1975 Published:Sunday | July 23, 2023 | 12:13 AM Gleaner Archives His Imperial Majesty, Emperor Haile Selassie I, inspecting a guard of honour of the 1st Battalion, Jamaica Regiment, at the Montego Bay Airport shortly before departure from Jamaica on Sunday, April 24, 1966. Escorting him is Major […]
የአበረታች መድኃኒት ጉዳይ የኬንያ አትሌቶችን እያመሰ ያለው ለምንድነው?
ከ 6 ሰአት በፊት ባለፈው ግንቦት የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ውድድር ክብረ-ወሰን ባለቤቱ ሮኔክስ ሌላኛው ትልቅ ስም ያለው አበረታች መድኃኒት በመውሰድ የተጠረጠረ ኬንያዊ አትሌት ሆኖ ተገኝቷል። የ23 ዓመቱ ተስፋ የሚጣልበት አትሌት ምርመራው ተጠናቆ ጥፋተና ሆኖ ከተገኘ ስማቸው ከጠለሸ ኬንያዊያን አትሌቶች መዝገብ ሊመደብ ግድ ይላል። የቀድሞው የማራቶን ክብረ-ወሰን ባለቤቱ ዊልሰን ኪፕሳንግ፣ የግማሽ ማራቶን ክብረ-ወሰን ባለቤት የነበረው […]
በአሜሪካ የታገዱ መጽሐፍት ክበብን በማቋቋም ሳንሱርን እየታገሉ ያሉት ታዳጊዎች
ከ 8 ሰአት በፊት የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች የሆኑት አሜሪካውያኑ ታዳጊዎች ኤላ ስኮት እና አሊሳ ሆይ መጽሐፍትን ለማንበብ ትግል ውስጥ እንገባለን ብለው አላሰቡም ነበር። መምህር የሆኑት የአሊሳ እናት በቴክሳስ ግዛት የሊያንደር ከተማ የትምህርት ኃላፊዎች በርካታ መጽሐፍትን ከተቋማት እየከለከሉ መሆኑን ነገሯቸው። ኃላፊዎቹ ለዚህም የሚያቀርቡት ምክንያት “ከወላጆች ቅሬታ ደርሶናል” የሚል ነበር። ከመምህሯ ጋር ያደረጉት ውይይት ሁለቱን ታዳጊ ጓደኛሞች […]
በአሜሪካና ሜክሲኮ ድንበር ከመጠጥ ቤት ተባረርኩ በሚል 11 ሰዎች በመግደል የተጠረጠረው ግለሰብ ታሠረ
ከ 7 ሰአት በፊት ከመሸታ ቤት ተባረርኩ በሚል ምክንያት አንድ መጠጥ ቤት አቃጥሎ 11 ሰዎች ገድሏል ተብሎ የተጠረጠረው ግለሰብ ሜክሲኮ ውስጥ በቁጥጥር ሥር ዋለ። ጥቃቱ የደረሰው ባለፈው አርብ ምሽት ከአሜሪካ በምትዋሰነው ሳን ሉዊዝ ሪዮ ኮሎራዶ ነው። መሸታ ቤቱ ከአሜሪካ ድንበር ጥቂት ሜትሮች ርቆ ይገኛል። ባለሥልጣናት እንዳሉት ሰካራሙ ወጣት ከመሸታ ቤት ሲባረር ሞሎቶቭ ኮክቴል የተባለ ፈሳሽ […]