የኢትዮጵያ መንግሥት በወደብ ጉዳይ ከኤርትራ መንግሥት ጋር በድርድር ላይ ይገኛል
July 21, 2023 አምባ ዲጂታል፤ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ ከባለሐብቶች እና ነጋዴዎች ጋር ትላንት ሐሙስ ሐምሌ 13፣ 2015 ባካሄዱት ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያን የወደብ ፍላጎትን በተመለከተ የወቅቱን የመንግሥታቸውን አቋም ይፋ አድርገዋል፡፡ አምባ ዲጂታል በስብሰባው ከተሳተፉ ሦስት ሰዎች ማረጋገጥ እንደቻለው፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በስብሰባው ላይ እንደ ኢትዮጵያ ያለች የ120 ሚሊዮን ሕዝብ አገር ያለ ወደብ […]
በኢትዮጵያ ሕጋዊ ነዋሪ ለሆኑ ሁሉ ይሰጣል የተባለው ዲጂታል መታወቂያ ምንድን ነው?
July 21, 2023 – BBC Amharic 21 ሀምሌ 2023, 07:49 EAT ከሁለት ዓመት በፊት ሙከራ ላይ መዋሉ በተገለጸው ዲጂታል መታወቂያ ለመጠቀም 1.4 ሚሊዮን የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን መመዝገባቸው ተገለጸ። በሚቀጥሉት ሁለት ዓመታትም 70 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን የመመዝገብ እቅድ እንደተያዘም ብሔራዊ የመታወቂያ ፕሮግራም የኮሙኑኬሽን ኃላፊ አቶ አቤኔዘር ፈለቀ ለቢቢሲ ገልጸዋል። በአዲስ አበባ እና በተወሰኑ የክልል ከተሞችም በባለፉት ሁለት ዓመታት የሙከራ ምዝገባ […]
በምስራቅ ወለጋ ዞን እንዲሰፍር የተደረገው የኦሮሚያ ልዩ ኃይል በአካባቢው ነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ ስጋት ፈጥሯል ተባለ
July 21, 2023 በምስራቅ ወለጋ ዞን እንዲሰፍር የተደረገው የኦሮሚያ ልዩ ኃይል በአካባቢው ነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ ስጋት ፈጥሯል ተባለ (አዲስ ማለዳ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን በአንገር ጉትን ከተማ እና አካባቢው ከጥቂት ቀናት ወዲህ መልሶ እንዲሰፍር የተደረገው የኦሮሚያ ልዩ ኃይል አሳሳቢ ሁኔታን ፈጥሯል ሲል እናት ፓርቲ በትናንትናው ዕለት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ፓርቲው አክሎም […]
በእንጦጦ ፓርክ እና አካባቢው በተደራጁ አካላት የሚፈጸም ዝርፊያ ተባብሷል ተባለ
July 21, 2023 በእንጦጦ ፓርክ እና አካባቢው በተደራጁ አካላት የሚፈጸም ዝርፊያ ተባብሷል ተባለ (አዲስ ማለዳ) በእንጦጦ ፓርክ እና አካባቢው የተደራጁ አካላት በየጊዜው ዝርፊያ እንደሚፈጽሙ እንዲሁም፤ ለመዝናናት ወደ ፓርኩ በሚያቀኑ ሰዎችና በአካባቢው ነዋሪዎች ላይ የደህንነት ስጋት መደቀናቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ ተናግረዋል። በተለይም ከልህቀት ማዕከል ወደ እንጦጦ ማርያም እና ወደ ሽሮ ሜዳ በሚወስደው በቅርቡ ተለዋጭ መንገድ […]
በማክሰኝት ከተማ ስድስት የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች መገደላቸው ተሰማ
July 21, 2023 በማክሰኝት ከተማ ስድስት የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች መገደላቸው ተሰማ (አዲስ ማለዳ) ከጎንደር ከተማ 30 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ማክሰኝት ከተማ፤ ረቡዕ ሐምሌ 12/2015 ከምሽቱ 11 ሰዓት ጀምሮ በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች እና በፋኖ መካከል በተደረገ የተኩስ ልውውጥ ሦስት ፖሊስና ሦስት ሚሊሻ በድምሩ ስድስት የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች እንዲሁም አንድ ነዋሪ መገደላቸውን አዲስ ማለዳ ከነዋሪዎች ሰምታለች። […]
በኢትዮጵያ ሕጋዊ ነዋሪ ለሆኑ ሁሉ ይሰጣል የተባለው ዲጂታል መታወቂያ ምንድን ነው?
ከ 5 ሰአት በፊት ከሁለት ዓመት በፊት ሙከራ ላይ መዋሉ በተገለጸው ዲጂታል መታወቂያ ለመጠቀም 1.4 ሚሊዮን የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን መመዝገባቸው ተገለጸ። በሚቀጥሉት ሁለት ዓመታትም 70 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን የመመዝገብ እቅድ እንደተያዘም ብሔራዊ የመታወቂያ ፕሮግራም የኮሙኑኬሽን ኃላፊ አቶ አቤኔዘር ፈለቀ ለቢቢሲ ገልጸዋል። በአዲስ አበባ እና በተወሰኑ የክልል ከተሞችም በባለፉት ሁለት ዓመታት የሙከራ ምዝገባ ተጀምሮ እየተካሄደ መሆኑም ተገልጿል። አቶ […]
61 ኮርሶችን A+ ያመጣው ተማሪ
ከ 1 ሰአት በፊት ዳግም የ2015 ዓ.ም የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሜዳሊያ ተሸላሚ ነው። የተሸለመውን ሜዳሊያ ለእናቱ ሸልሟል። ከእነ ዳግም ቤተሰብ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ያልሄደችው እናቱ ብቻ ናት። “እናቴ እኔን ለማስተማር እሷ 12ኛ ክፍል አቋረጠች” ይላል ዳግም። “ትምህርት ካልገባሁ እያልኩ አስቸገርኳት፣ ያኔ እሷ በግል ትማር የነበረውን ትምህርት አቋርጣ እኔን አስገባችኝ። በመሆኑም ዛሬ እኔ ያገኘሁት ሜዳሊያ የእርሷም […]
ዘለንስኪ እህል ከመላክ ስምምነቱ ሩሲያ መውጣቷን ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ማስረዳታቸውን ገለጹ
ከ 2 ሰአት በፊት የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ኢትዮጵያን ተጠቃሚ ካደረገው የጥቁር ባህር እህል የመላክ ስምምነት ሩሲያ በተናጠል መውጣቷን ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ማስረዳታቸውን አስታወቁ። በሁለቱ አገራት መሪዎች መካከል ለመጀመሪያ ጊዜ ተደረገ በተባለው የሐምሌ 13 የስልክ ልውውጥም ፕሬዚዳንት ዘለንስኪ ሩስያ ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ እህል እንዲተላለፍ ከተደረሰው ስምምነት ራሷን አግላለች ሲሉ መናገራቸውን ባወጡት መግለጫ አስፍረዋል። ሩሲያና […]
ቻይና እና ሩሲያ በጋራ የጦር ልምምድ ትብብራቸው እያጠናከሩ እንዳሉ ተንታኞች ጠቆሙ
July 21, 2023 – VOA Amharic የዩክሬን ጦርነት እየተፋፋመ ባለበት በአሁኑ ወቅት፣ ቻይና እና ሩሲያ፣ በጃፓን ባሕር ላይ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ እያደረጉ እንደኾነ ተነገረ፡፡ ተንታኞች፣ የጦር ልምምዱ፥ ሁለቱ አገሮች ወታደራዊ ትብብራቸውን እያጠናከሩ መኾናቸውን እንደሚያሳይ አመልክተዋል፡፡ አያይዘውም፣ የጦር ልምምዱ፥ በአካባቢው እያደገ የመጣውን የዩናይትድ ስቴትስንና የአጋሮቿን ትብብር ለመገዳደር የሚያደርጉት ጥረት አካል … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]
በኬንያ የተቃዋሚ መሪዎች ጥሪ እና ምላሹ
July 21, 2023 – VOA Amharic በኬንያ በዋና ከተማዋ በናይሮቢ በፖሊስ እና ድንጋይ በወረወሩ ሰልፈኞች መካከል የተወሰኑ ግጭቶች ቢታዩም፣ አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ እንደዘገበው ጸረ መንግሥት እንቅስቃሴው እንዲጠናከር ተቃዋሚዎች ያስተላለፉትን ጥሪ ኬንያውያን በአመዛኙ ችላ ብለውታል፡፡ ዛሬ ፖሊሶች ናይሮቢ ውስጥ የተቃዋሚዎች ጠንካራ ይዞታ በሆነውና ኪቤራ በሚባለው የድሆች ሰፈር ተቃዋሚዎች ላይ አስለቃሽ ጋዝና ጥይት ሲተኩሱ የኤ… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]