Transnational grid across Sub-Sahara Africa may help spur renewables deployment  – PV Magazine 03:14

An international research group has proposed to build a Sub-Sahara Africa (SSA) central grid across 12 countries in order to reduce energy poverty. The proposed transmission line would touch Mali, Niger, Nigeria, Chad, Sudan, Ethiopia, Uganda, Kenya, Tanzania, Burundi, Mozambique, and South Africa. JULY 21, 2023 EMILIANO BELLINI Selected African countries and proposed central grid layout. […]

Ethiopia, South Sudan eye joint remedies in water and irrigation sector  – City Review 02:53

Tereza Jeremiah July 21, 2023 The Ethiopian Embassy has teamed up with the parliamentary committee on water and irrigation to conduct a two-day consultative workshop on Nile Basin Initiative Cooperation Framework Agreement.  Speaking at the event, Ethiopian Ambassador to South Sudan, Nebil Mahdi said the program aims to create awareness about the cooperative framework and […]

Zelenskyy tells Ethiopian PM about Russia’s attempt to disrupt grain exports  – Ukrainska Pravda 01:02

OLENA ROSHCHINA — FRIDAY, 21 JULY 2023, 01:00 6093 VOLODYMYR ZELENSKYY. PHOTO: OFFICE OF THE PRESIDENT OF UKRAINE Ukrainian President Volodymyr Zelenskyy held the first phone conversation in the history of bilateral relations with Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed Ali on 20 July. Source: Ukrainian President’s website; Zelenskyy in his evening address Details: The President of Ukraine informed the Ethiopian […]

በአማራ ክልል ስር የሚገኘው አዲ አርቃይ ወረዳ መጠሪያውን ሊቀይር ነው  – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

July 21, 2023 በአማኑኤል ይልቃል በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ውስጥ የሚገኘው አዲ አርቃይ ወረዳ ስያሜውን ለመለወጥ ሁለት አማራጮችን ለህዝብ ውይይት አቀረበ። የወረዳው ምክር ቤት ስያሜውን “ሰገነት” አሊያም “ሰላም በር” ወደሚል መጠሪያ ለመቀየር የወሰነው፤ ነባሩ መጠሪያ “የክልሉንም ሆነ የወረዳውን ህዝብ የሚገልጽ ባለመሆኑ ነው” ብሏል። ከትግራይ ክልል ሰሜናዊ ምዕራብ ዞን አጎራባች የሆነው የአዲ አርቃይ ወረዳ ምክር […]

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት፤ በመገናኛ ብዙሃን ላይ የሚፈጸሙ “ተደጋጋሚ” ዘረፋዎች “አሳስበውኛል” አለ  – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

July 21, 2023 በአማኑኤል ይልቃል በመገናኛ ብዙሃን ላይ የተፈጸሙ የዘረፋ ወንጀሎችን፤ መንግስት “በተቻለ ፍጥነት ተከታትሎ የምርመራውን ውጤት ለህዝብ ይፋ” እንዲያደርግ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት ጠየቀ። በመገናኛ ብዙሃን ተቋማት ቢሮ እና መሳሪያዎች ላይ “ባልታወቁ ሰዎች በተቀናጀ እና የተናበበ በሚመስል መልኩ” የሚፈጸም ተደጋጋሚ ዘረፋ ጉዳዩን አሳሳቢ እንዳደረገው ምክር ቤቱ ገልጿል፡፡ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት ይህንን […]

የኢትዮጵያ መንግሥት በወደብ ጉዳይ ከኤርትራ መንግሥት ጋር በድርድር ላይ ይገኛል

July 21, 2023  አምባ ዲጂታል፤  በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ ከባለሐብቶች እና ነጋዴዎች ጋር ትላንት ሐሙስ ሐምሌ 13፣ 2015 ባካሄዱት ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያን የወደብ ፍላጎትን በተመለከተ የወቅቱን የመንግሥታቸውን አቋም ይፋ አድርገዋል፡፡ አምባ ዲጂታል በስብሰባው ከተሳተፉ ሦስት ሰዎች ማረጋገጥ እንደቻለው፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በስብሰባው ላይ እንደ ኢትዮጵያ ያለች የ120 ሚሊዮን ሕዝብ አገር ያለ ወደብ […]

በኢትዮጵያ ሕጋዊ ነዋሪ ለሆኑ ሁሉ ይሰጣል የተባለው ዲጂታል መታወቂያ ምንድን ነው?

July 21, 2023 – BBC Amharic  21 ሀምሌ 2023, 07:49 EAT ከሁለት ዓመት በፊት ሙከራ ላይ መዋሉ በተገለጸው ዲጂታል መታወቂያ ለመጠቀም 1.4 ሚሊዮን የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን መመዝገባቸው ተገለጸ። በሚቀጥሉት ሁለት ዓመታትም 70 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን የመመዝገብ እቅድ እንደተያዘም ብሔራዊ የመታወቂያ ፕሮግራም የኮሙኑኬሽን ኃላፊ አቶ አቤኔዘር ፈለቀ ለቢቢሲ ገልጸዋል። በአዲስ አበባ እና በተወሰኑ የክልል ከተሞችም በባለፉት ሁለት ዓመታት የሙከራ ምዝገባ […]

በምስራቅ ወለጋ ዞን እንዲሰፍር የተደረገው የኦሮሚያ ልዩ ኃይል በአካባቢው ነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ ስጋት ፈጥሯል ተባለ

July 21, 2023  በምስራቅ ወለጋ ዞን እንዲሰፍር የተደረገው የኦሮሚያ ልዩ ኃይል በአካባቢው ነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ ስጋት ፈጥሯል ተባለ (አዲስ ማለዳ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን በአንገር ጉትን ከተማ እና አካባቢው ከጥቂት ቀናት ወዲህ መልሶ እንዲሰፍር የተደረገው የኦሮሚያ ልዩ ኃይል አሳሳቢ ሁኔታን ፈጥሯል ሲል እናት ፓርቲ በትናንትናው ዕለት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ፓርቲው አክሎም […]

በእንጦጦ ፓርክ እና አካባቢው በተደራጁ አካላት የሚፈጸም ዝርፊያ ተባብሷል ተባለ

July 21, 2023 በእንጦጦ ፓርክ እና አካባቢው በተደራጁ አካላት የሚፈጸም ዝርፊያ ተባብሷል ተባለ (አዲስ ማለዳ) በእንጦጦ ፓርክ እና አካባቢው የተደራጁ አካላት በየጊዜው ዝርፊያ እንደሚፈጽሙ እንዲሁም፤ ለመዝናናት ወደ ፓርኩ በሚያቀኑ ሰዎችና በአካባቢው ነዋሪዎች ላይ የደህንነት ስጋት መደቀናቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ ተናግረዋል። በተለይም ከልህቀት ማዕከል ወደ እንጦጦ ማርያም እና ወደ ሽሮ ሜዳ በሚወስደው በቅርቡ ተለዋጭ መንገድ […]

በማክሰኝት ከተማ ስድስት የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች መገደላቸው ተሰማ

July 21, 2023  በማክሰኝት ከተማ ስድስት የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች መገደላቸው ተሰማ  (አዲስ ማለዳ) ከጎንደር ከተማ 30 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ማክሰኝት ከተማ፤ ረቡዕ ሐምሌ 12/2015 ከምሽቱ 11 ሰዓት ጀምሮ በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች እና በፋኖ መካከል በተደረገ የተኩስ ልውውጥ ሦስት ፖሊስና ሦስት ሚሊሻ በድምሩ ስድስት የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች እንዲሁም አንድ ነዋሪ መገደላቸውን አዲስ ማለዳ ከነዋሪዎች ሰምታለች። […]