UNICEF pens deal to support Ethiopia’s digital ID registration for children – Biometric Update 15:31
Oct 16, 2023, 3:26 pm EDT | Ayang Macdonald CATEGORIES Biometrics News | Civil / National ID | ID for All Ethiopia’s National ID Program (NIDP) is on the fast lane to popularizing its digital ID system with a series of partnership deals lately, the latest of which has been struck with the country office of the United Nations Children’s Fund (UNICEF). […]
Ethiopia’s prime minister holds talks with Chinese counterpart in Beijing – AfricaNews 15:01
Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed arrives in Beijing – Copyright © africanews KEN ISHII/AFP or licensors By Rédaction Africanews with agencies CHINA Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed, who is in Beijing to attend the third Belt and Road Forum for International Cooperation, held talks on Monday with China’s Premier Li Qiang. Li said China was willing […]
ጉዳዩን አትንካው አርፈህ ተቀመጥ ብሏል የኤርትራ መንግስት ፤ ፋኖ ሲያንጠባጥበው ሮጦ ቀይ ባሕር ለሄደው ሰውዬ ………..
October 16, 2023 ጉዳዩን አትንካው አርፈህ ተቀመጥ ብሏል የኤርትራ መንግስት ፤ ፋኖ ሲያንጠባጥበው ሮጦ ቀይ ባሕር ለሄደው ሰውዬ ……….. የኤርትራ መንግስት የአብይን የቀይ ባሕር አጀንዳ አፈር ከዲሜ አስግጦታል። ከቀይ ባሕር በፊት እንደ ሃገር አስተዳዳሪ መንግስት የዜጎች ደሕንነትና የሃገር ሰላም በሚቀድምበት ወቅት ሌላ የማይፈለግ እና አጉል ማዘናጊያ አጀንዳ ያመጣውን አብይ የባህር በር ጉዳይ ላይ፤ ኤርትራ ለድርድር […]
ጽናቱን ሁሉ ለናንተ ያርገው ያለጧሪ ያለ ቀባሪ ለቀራችሁ የትግራይ እናቶች! ለአማራ እናቶች! ለአፋር እናቶች ለኢትዮጵያ እናቶች ሁሉ።
October 16, 2023 ( መንግስቱ ሙሴ ) ጽናቱን ሁሉ ለናንተ ያርገው ያለጧሪ ያለ ቀባሪ ለቀራችሁ የትግራይ እናቶች! ለአማራ እናቶች! ለአፋር እናቶች ለኢትዮጵያ እናቶች ሁሉ። ገዳይ እና አስገዳዮች አሁንም በስልጣን ያሉት ከስልጣን የወረዱትም ሁሉም ሐዘን እነሱቤት የለም። ሐዘኑም የጋራችን አይደለም እምነታቸውም አንድ ነው እኛ ነና እነሱ በሚል ፉክክር እና ዘረኝነት ተውጠው የኢትዮጵያውያንን የእርስ በእርስ መተላለቅ እንደፖለቲካ […]
የሱዳን ጦር ሰራዊት እና የፈጥኖ ደራሹ ሀይል ተወካዮች በድብቅ በአዲስ አበባ ተገናኝተዋል ተባለ
October 16, 2023 – Konjit Sitotaw የሱዳን ጦር ሰራዊት እና የፈጥኖ ደራሹ ሀይል ተወካዮች በድብቅ በአዲስ አበባ ተገናኝተዋል ተባለ የሱዳኑ የስለላ ድርጅት ዳይሬክተር ባለፈው ሳምንት በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደረጉ ሲሆን፤ ጊዜው የፈጥኖ ደራሹ ሀይል አማካሪ አዲስ አበባን ከጎበኙበት ጊዜ ጋር ተመሳሳይ መሆኑን ከምንጮቼ ተረድቻለው ሲል አሽራቅ አልአውሳት ዘግቧል። የሱዳን ጠቅላላ የደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አህመድ ኢብራሂም አሊ ሙፍዲል […]
ኤርትራ የባህር በር ጉዳይ ላይ ለድርድር እንደማትቀመጥ አስታወቀች
October 16, 2023 ኤርትራ የባህር በር ጉዳይ ላይ ለድርድር እንደማትቀመጥ አስታወቀች በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተነሳዉ የባህር በር ጉዳይ ላይ፤ ኤርትራ ለድርድር እንደማትቀመጥ የኤርትራ መንግሥት የመረጃ ሚኒስትር አስታውቋል፡፡ የኤርትራ መንግሥት የመረጃ ሚኒስትር ዛሬ ባወጣው አጭር መግለጫ፤ “በቅርብ ጊዜ ስለ ውሃ እና ስለ ባህር በሮች እንዲሁም ተመሳሳይ ርዕሰ ጉዳዮች የተነገረው እና የተባለው ቁጥር የለውም” ያለ ሲሆን፤ […]
ወልቂጤ ከተማና በቀቤና ልዩ ወረዳ በተቀሰቀሰው ግጭት ንጹሐን ተገደሉ
October 16, 2023 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወልቂጤ ከተማና በቀቤና ልዩ ወረዳ በተቀሰቀሰው ግጭት ንጹሐን መገደላቸውንና ነዋሪዎችና ባለስልጣናት ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አረጋግጠዋል። ሥሜ ባይጠቀስ ያሉ አንድ የቀቤና ልዩ ወረዳ ነዋሪ ” ሰሞኑን ሁለት የቀቤና ወጣቶች ተገድለዋል ” ብለዋል። ሌላኛው የወልቂጤ ከተማ ነዋሪ ደግሞ ” አንድ የወልቂጤ ሰው በወጣቶች ተገድሏል ” ሲሉ ገልጸዋል። ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈቀዱ የቀቤና ልዩ […]
ደንበጫ ከተማ እና ዋድ ኢየሱስ ከፍተኛ ዝርፊያ፣ ጭፍጨፋ፣ ህፃናናትን በጅምላ ተረሽነዋል።
October 16, 2023 – Konjit Sitotaw ደንበጫ ከተማ እና ዋድ ኢየሱስ ከፍተኛ ዝርፊያ፣ ጭፍጨፋ፣ ህፃናናትን ርሸና፣ ከሀምሳ በላይ ሀብታም አምራች ገበሬዎች ተለይተው በጅምላ ተረሽነዋል። ከብቶች ተነድተው ተወስደዋል። ዋድ እየሱስ፣ ደምበጫና ገወቻ (በፍኖተ ሰላምና ጅጋ መከካል) በተደጋጋሚ በሮኬት መደብደቡ ታውቋል። በሌላ መረጃ አዴት አካባቢ ከ1ሺ በላይ የአብይ አህመድ ሰራዊት ምርኮኛ እንደተያዘ ታውቋል። በርካታ መሳሪያና ተተኳሽም እንደተማረከ ታውቋል። ይህ […]
የኤርትራ መንግሥት ከባሕር በር ጋር በተያያዘ በሚነሱ ጉዳዮች ውስጥ እንደሌለበት ገለጸ
16 ጥቅምት 2023, 14:42 EAT ባለፈው ሳምንት ማብቂያ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የኢትዮጵያን የባሕር በር የማግኘት ፍላጎት በተመለከተ ያቀረቡትን ሃሳብ በተመለከተ ኤርትራ ምላሽ ሰጠች። የኤርትራ መንግሥት በማስታወቂያ ሚኒስቴሩ በኩል ባወጣው አጭር መግለጫ ላይ፣ የባሕር በር እና ተያያዥ ጉዳዮች ውይይት ወደሚደረግባቸው መድረኮች የመግባት ፍላጎት እንደሌለው ገልጿል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለምክር ቤቱ አባላት […]
ውሸታቸውን ነው!
· Getachew Shiferaw · ውሸታቸውን ነው! ቀይ ባሕርን ለኢትዮጵያ አያስቡትም። ውሸታቸውን ነው። አንድ አገር ቀዳሚ ህልውናው የሚረጋገጠው ጠንካራ ተቋም ሲኖር እንጅ ውሃ ዳር ስላለው ብቻ አይደለም። ተቋም እያፈረሱ በባሕር አገር አይፀናም። ውሸታቸውን ነው። ለምሳሌ! ቴሌ በአማራ ተያዘ ብለው ዘመቱ። የሀሰት መረጃ የሚሰጡ እነ አብይ። ዘማች ኦ ኤም ኤንና የኦነግ ፌስቡከኛ።የ አፋር ጨው በአማራ ባለሀብት ተያዘ ብለው ዘመቱ። […]
