በኢትዮጵያ 31 ነጥብ 4 ሚሊየን ሰዎች ሰብዓዊ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል ተባለ
October 14, 2023 በኢትዮጵያ 31 ነጥብ 4 ሚሊየን ሰዎች ሰብዓዊ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል ተባለ (አዲስ ማለዳ) በኢትዮጵያ በየዓመቱ እየተባባሰ በቀጠለው ዘርፈ ብዙ ችግር ምክያት፤ ሰብዓዊ ድጋፍ የሚፈልጉ ዜጎች ቁጥር 31 ነጥብ 4 ሚሊየን መድረሱን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዓለም ዓቀፍ የሕጻናት ነፍስ አድን ፈንድ (ዩኒሴፍ) አስታውቋል፡፡ ዩኒሴፍ በኢትዮጵያ ያለውን የሰብዓዊ ኹኔታ አስመልክቶ ትናንት ባወጣው ሪፖርት፤ በኢትዮጵያ 31 […]
መከላከያው በሰሜን ጎንደር ከፋኖና ከገበሬው ጋር በገጠመው ጦርነት ከባድ ጉዳት ማስተናገዱ ተገለፀ
October 14, 2023 መከላከያው በሰሜን ጎንደር ከፋኖና ከገበሬው ጋር በገጠመው ጦርነት ከባድ ጉዳት ማስተናገዱ ተገለፀ:: በሰሜን ጎንደር ዞን አጅሬ ጃኖራና ጃናሞራ አካባቢ በመከላከያውና በፋኖ መካከል የተጀመረው ውግያ መከላከያው ገበሬውን ትጥቅ አስፈታለሁ ብሎ በመንቀሳቀሱ እንደሆነ የፋኖ የህዝብ ግንኙነት መናገራቸው ተዘግቧል።የህዝብ ግንኙነቱ እንዳሉት ከዳባት ጀምሮ ያለው ገበሬ በጥሩምባ ተጠራርቶ መከላከያውን ውግያ እንደገጠመና የፋኖ አባላትም እንደተሳተፉበት ተናግረዋል።በዚህም በመከላከያው […]
ወልቂጤ ከተማ በተኩስ እየተናጠች ነው።
October 14, 2023 – Konjit Sitotaw ወልቂጤ ከተማ ከትላንት ጀምሮ በተኩስ እየተናጠች ነው። የተኩሱ ምክንያት ቀቤና የሚባሉ ብሄረሰቦች “ወልቅጤ የእኛ ከተማ ነች፤ መቀመጫችን ወልቅጤ ናት” በሚል ወደ ወልቅጤ የሚያስገቡ መንገዶችን ዘግተዋል። የቀቤና ፖሊስ ግምጃ ቤትን ዘርፈው በጉራጌ ህዝብ ላይ ተኩስ ከፍተዋል። በጥቃቱ የቀቤና ፖሊሶችም ተሳትፈዋል ተብሏል። ጌታዋን የተማመነች በግ ላቷን ውጪ ታሳድራለች እንደሚባለው ቀበናዎች መሬት ጠቧቸው በጉራጌ […]
እስራኤል-ሃማስ ጦርነት አንኳር መረጃዎች
October 14, 2023 – Addis Admas • በሃማስ ጥቃት የተገደሉ እስራኤላውያን ቁጥር 1300 የደረሰ ሲሆን፤ ከ3ሺ 300 በላይ ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል፡፡• በእስራኤል የአየር ድብደባ የሞቱ ፍልስጤማውያን ቁጥር 1ሺ 500 የደረሰ ሲሆን፤ 5ሺ 600 ሰዎች ቆስለዋል፡፡ • በእስራኤልና ሃማስ ጦርነት 27 አሜሪካውያን ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን፤ በሃማስ ከታገቱት ከ150 በላይ ሰዎች ውስጥ አሜሪካውያን ይገኙበታል፡፡• የእስራኤል የጦር … … ሙሉውን […]
“የወደብ ጉዳይ ለኢትዮጵያ የህልውና ጉዳይ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ከ 4 ሰአት በፊት የባሕር በር ማግኘት ለኢትዮጵያ ተገቢ ውይይት የሚያስፈልገው የሕልውና ጉዳይ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። በተለያዩ አጋጣሚዎች ሲነሳ የነበረው የኢትዮጵያ የባሕር መተላለፊያ የማግኘት ጉዳይን አሁን ይፋ የሆነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሰጡት ማብራሪያ እና በቴሌቪዥን በተላለፈ ስብሰባ ላይ ነው። ኢትዮጵያ በአፍሪካ ትልቋ ግን የባሕር በር የሌላት አገር […]
የአፍሪካ መንግሥታት በእስራኤልና ሃማስ ጦርነት የተለያዩ አቋሞችን አንፀባርቀዋል
October 14, 2023 – Addis Admas ግብፅና ደቡብ አፍሪካ የአሸማጋይነት ሚናን መርጠዋል፤ኢትዮጵያስ?ባለፈው ቅዳሜ መስከረም 26 ቀን 2016 ዓ.ም በአሜሪካና አጋሮቿ የሽብርተኛ ድርጅት ተብሎ የተበየነው እስላማዊው የሃማስ ቡድን፣ በእስራኤል ላይ የፈፀመውን ድንገተኛ ጥቃት ተከትሎ፣ በተቀሰቀሰው የእስራኤል-ሃማስ ጦርነት ዙሪያ የአፍሪካ መንግስታት የተለያዩ አቋሞችን አንፀባርቀዋል – አንዱን ደግፈው ሌላውን በማውገዝ፡፡ በእርግጥ … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]
ጠበቃ ሳይሆን ነኝ በማለት በርካታ ጉዳዮችን በከፍተኛው ፍርድ ቤት የረታው ኬንያዊ ተያዘ
ከ 5 ሰአት በፊት በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ውስጥ በአገሪቱ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጠበቃ ነኝ በማለት በርካታ ክሶችን ተከራክሮ የረታው ግለሰብ በባለሥልጣናት በቁጥጥር ስር ዋለ። ግለሰቡን በተመለከተ የሚወጡ ሪፖርቶች እንደሚያመለክቱት “ጠበቃው” ከመታሰሩ በፊት ከከፍተኛው ፍርድ ቤት ጀምሮ አስከ ይግባኝ ሰሚ ችሎት ድረስ 26 ጉዳዮችን ይዞ በመከራከር ለመርታት ችሏል። ግለሰቡ ሊያዝ የቻለው ለኬንያ የሕግ ባለሙያዎች ማኅበር […]
“የወደብ ጉዳይ ለኢትዮጵያ የህልውና ጉዳይ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ከ 3 ሰአት በፊት የባሕር በር ማግኘት ለኢትዮጵያ ተገቢ ውይይት የሚያስፈልገው የሕልውና ጉዳይ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። በተለያዩ አጋጣሚዎች ሲነሳ የነበረው የኢትዮጵያ የባሕር መተላለፊያ የማግኘት ጉዳይን አሁን ይፋ የሆነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሰጡት ማብራሪያ እና በቴሌቪዥን በተላለፈ ስብሰባ ላይ ነው። ኢትዮጵያ በአፍሪካ ትልቋ ግን የባሕር በር የሌላት አገር […]
ቀጥታ፡ ሐማስ ጥቃት ፈጽሞ እስራኤል ጋዛ ላይ የአየር ድብደባ ከጀመረች አንድ ሳምንት ሆነ
ጥቃት ፈጽሞ እስራኤል ጋዛ ላይ የአየር ድብደባ ከጀመረች አንድ ሳምንት ሆነ Related Video and Audio VIDEO 1 MINUTE 33 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 33 SECONDS1:33 Play video በእስራኤል እና በሐማስ መካከል የተፈጠረው ግጭት የመጀመሪያዎቹ ክስተቶች from BBCበእስራኤል እና በሐማስ መካከል የተፈጠረው ግጭት የመጀመሪያዎቹ ክስተቶች Play video በእስራኤል እና በሐማስ መካከል የተፈጠረው ግጭት የመጀመሪያዎቹ ክስተቶች from BBC […]
ሰሜን ኮሪያ ከፍተኛ መጠን ያለው የጦር መሳሪያ ለሩሲያ ሰጥታለች ስትል አሜሪካ ከሰሰች
ከ 3 ሰአት በፊት ሩሲያ ከዩክሬን ጋር በምታደርገው ጦርነት የመትጠቀምበት ከፍተኛ መጠን ያለው የጦር መሳሪያ ሰጥታለች ሲሉ አንድ የአሜሪካ ባለሥልጣን ሰሜን ኮሪያን ከሰሱ። የአሜሪካ ብሔራዊ ደኅንነት ምክር ቤት ቃል አቀባይ ጆን ኪርቢ እንዳሉት፣ ሰሜን ኮሪያ በአንድ ሺህ ኮንቴይነሮች የተሞሉ “የጦር መሳሪያዎች እና ጥይቶችን በቅርብ ሳምንታት ውስጥ” ወደ ሩሲያ ልካለች በማለት የፎቶ ማስረጃዎችን አቅርበዋል። ባለፈው መስከረም […]
