Ethiopia: News – Amidst Alarming Surge in Malaria Cases, Amhara Regional Health Institute to Launch Antimalarial Chemical Spraying Program

9 OCTOBER 2023 Addis Standard (Addis Ababa) Addis Abeba — In the wake of the doubling of nationwide malaria cases in the past three months, reaching a staggering 2.4 million, the Amhara Regional Public Health Institute has announced plans to implement an antimalarial chemical spraying program in 190 kebeles across the region. The region has witnessed a […]

ኦነግ ሸኔ በደራ ወረዳ 16 የገጠር ቀበሌዎችን መቆጣጠሩ ተገለጸ

October 10, 2023  ኦነግ ሸኔ በደራ ወረዳ 16 የገጠር ቀበሌዎችን መቆጣጠሩ ተገለጸ  (አዲስ ማለዳ) በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ 16 የገጠር ቀበሌዎች በኦነግ ሸኔ ቁጥጥር መሆናቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ የኦነግ ሸኔ አባላት በተለይም ከባለፈዉ ሳምንት ጀምሮ ወደ ወረዳዋ በስፋት በመግባት 16 የሚጠጉ የገጠር ቀበሌዎችን እንደተቆጣጠሩ ተናግረዋል፡፡ ቡድኑ በተቆጣጠራቸዉ የገጠር ቀበሌዎችም በርካታ ንጹኃን በአሰቃቂ ኹኔታ እንደተገደሉ፤ […]

በኦሮሚያ ክልል ከ750 ሺሕ በላይ ተፈናቃዮች አስቸኳይ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ተገለጸ

October 10, 2023  በኦሮሚያ ክልል ከ750 ሺሕ በላይ ተፈናቃዮች አስቸኳይ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ተገለጸ ማክሰኞ መስከረም 29 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) በምስራቅ የኦሮሚያ ክፍል ከ750 ሺሕ በላይ ተፈናቃዮች አስቸኳይ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው አክሞን ኢኒሺዬቲቭ ዴቬሎፕመንት የተሰኘ የበጎ አድራጎት ተቋም ባወጣቸው ጥናት አመላክቷል፡፡ በተለይም ከአራቱ የወለጋ ዞኖች ማለትም ከምስራቅ ወለጋ፣ ምዕራብ ወለጋ፣ ቄለም ወለጋ እና ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ […]

የሰሜን ሸዋ ዞን የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ “ከሰሞኑ ያወጣሁትን ዘገባ ከበላይ አካል በደረሰብኝ ጫና አንስቻለሁ” አለ

October 10, 2023  የሰሜን ሸዋ ዞን የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ “ከሰሞኑ ያወጣሁትን ዘገባ ከበላይ አካል በደረሰብኝ ጫና አንስቻለሁ” አለ በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ “ከወሎ እና ከሰሜን ሸዋ ዞን ተነስተው ወደ አዲስ አበባ በሚገቡ መንገደኞች ላይ ድብደባ እና ዝርፊያ ተፈጽሞባቸው እንዲመለሱ ተደርገዋል” በሚል ያወጣነውን ዘገባ፤ ከበላይ አካል በደረሰብን ጫና እንድናነሳ ተገደናል ሲል […]

የአብይ ወራሪ ሰራዊት ገዳይ ቡድን ዛሬ የእግረኛ ጦሩን በጎጃም በተለያዩ አከባቢዎች እያሰራጨ ይገኛል ።

October 10, 2023  የአብይ ወራሪ ሰራዊት ገዳይ ቡድን ዛሬ በ29/1/2016 ዓ.ም  ከሞጣ ወደ አዴት መስመር አቅጣጫ በእግረኛ ጦር መልኩ ከጠዋቱ 1:48 ሰዓት ጀምሮ እየተጓዘ ይገኛሉ።ልዬ ቦታዉ ሙገር አለፍ ብለዉ ከጠዋቱ 2:30 አካባቢ መድረሳቸዉን በተጨባጭ መረጃ ለማረጋገጥ ተቸሏል። በሌላ በኩል ትናንት በ28/1/2016 ዓ.ም  መነሻዉ ከአዴት ያደረገ የጠላት ኃይል ወደ ደጋ ዳሞት፣ቋሪት፣ሰከላ እና ሌሎች ቦታዎች ወደሚያዋስን መስመር […]

በደቡብ ጎንደር በተደረገ የደፈጣ ውጊያ አራት ከፍተኛ የአማራ ክልል ባለስልጣናትን ጨምሮ 15 ጠባቂ የአድማ ብተና ቡድን መገደላቸው ተሰማ

October 10, 2023  በደቡብ ጎንደር በተደረገ የደፈጣ ውጊያ አራት ከፍተኛ የአማራ ክልል ባለስልጣናትን ጨምሮ 15 ጠባቂ የአድማ ብተና ቡድን መገደላቸው ተሰማ በደቡብ ጎንደር አለም በር አቅራቢያ ወደ ደብረታቦር እየተጓዘ የነበረየአማራ ክልል ከፍተኛ ባለስልጣናትንና የፀጥታ አካላትን የያዘ ቡድን እርምጃ እንደተወሰደትና በጥቃቱም አራት የክልሉ ከፍተኛ ባለስልጣናትና  15 ጠባቂ የአድማ በተና ሃይሎቸ መገደላቸውን አንከር ሚዲያ የደፈጣ ውጊያውን ከመራው […]

ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ 13 ስደተኞችን በህገወጥ መንገድ ሊያዘዋውሩ የሞከሩ 2 ፖሊሶች ተያዙ።

October 10, 2023 – Konjit Sitotaw  ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ 13 ስደተኞችን በህገወጥ መንገድ ሊያዘዋውሩ የሞከሩ 2 ፖሊሶች ተያዙ። በኬንያ ቱርካና 8 ኢትዮጵያውያን፣ 4 ኤርትራውያንን እና 1 ሱዳናዊ ስደተኞችን አሳፍረው ሲጓዙ የነበሩ ሁለት ፖሊሶች በቁጥጥር ስር ውለዋል። የኬንያ ፖሊስ ስደተኞቹንም በቁጥጥር ስር ማዋሉን የገለፀ ሲሆን ስደተኞቹ ከኢትዮጵያ ወደ ኬንያ በቱርካና እንደተሻገሩ እና መዳረሻቸውን ደብብ አፍሪካ ለማድረግ አስበው እንደነበር ተናግረዋል። […]

ዘላቂ ሰላም የዓመቱ የመንግሥት ዋና ተግባር እንደሚኾን ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ገለጹ

October 10, 2023 – VOA Amharic  ፕሬዚዳንቷ፣ዛሬ ሰኞ፣ መስከረም 28 ቀን በተካሔደው በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 3ኛዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ ሥርዐት ላይ፣ የፌዴራል መንግሥቱን ዓመታዊ የትኩረት ጉዳዮች በንባብ አሰምተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቷበንግግራቸው፣ “በአብዛኞቻችን ዘንድ ቅቡልነት ያለውን ሀገረ መንግሥት ማጽናት አቅቶናል፤” ሲሉ፣ አሳሳቢውን የአገሪቱን ወቅታዊ ችግር አንሥተዋል፡፡ ለግጭቶች፣ የሰ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]

እስራኤላውያንና ፍልስጥኤማውያን በዋሽንግተን የተቃውሞሰልፎችን አካሔዱ

October 10, 2023 – VOA Amharic  በዩናይትድስቴትስ የዋሽንግተን ክፍለ ግዛት ነዋሪ የኾኑ እስራኤላውያንና ፍልስጥኤማውያን፣ ጎራ የለዩ የተቃውሞ ሰልፎችን እያካሔዱ ባሉበት በአሁኑ ወቅት፣ በማኅበረሰቦቹ መካከል ውጥረት እያየለ እንደመጣ ተዘግቧል። ናታሻሞዝጎቫያ ከኪርክላንድ ከተማ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።  … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በእሥራኤል -ጋዛ ጦርነት የኢትዮጵያውያንና ቤተ እስራኤላውያን ጉዳት ገና እንዳልታወቀ ተገለጸ

October 10, 2023 – VOA Amharic  በእስራኤል ጋዛ ግጭት በኢትዮጵያውያንና ቤተ እስራኤላውያን ላይ ስለደረሰው ጉዳት፣ እስከ አሁን ምንም የታወቀ ነገር እንደሌለ፣ በእስራኤል የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ተስፋየ ይታይህ፣ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡ የሮኬት ጥቃቱ ዛሬም ቀጥሏል፤ ያሉት አምባሳደሩ፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ቤተ እስራኤላውያን፣ ጥቃቱ በደረሰበት አካባቢ በብዛት እንደሚኖሩ ገልጸዋል፡፡ … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]