ምላሽ ያጣው የቀድሞው የደቡብ ክልል ሠራተኞች አቤቱታ

October 10, 2023 – DW Amharic  በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ተመድበናል ያሉ ሠራተኞች ላቀረቡት ቅሬታ ምላሽ እንዳላገኙ ለዶቼ ቬለ የተናገሩት ቅሬታ አቅራቢዎቹ “ በፍላጎታቸሁ መሰረት ትመደባላችሁ በተባለው መሠረት ከመረጥነው ክልል ውጪ ቦንጋ ተመድበናል ።ቤተሰብ በሀዋሳ ከተማ እየኖረ ቦንጋ መመደብ ማለት ልጆች ይበተኑ ቤተሰብ ይፍረስ ከማለት ተለይቶ አይታይም ብለዋል ፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ማሕደረ ዜና፣ የእስራኤልና ሐማስ ጦርነት

October 10, 2023 – DW Amharic  እስራኤል በ2021 ጋዛን በብረት አጥር ዘጋች።አጥሩ ከግብፅ ድንበር ጀምሮ እስከ ሜድትራኒያን ባሕር ጠረፍ 65 ኪሎ ሜትር ይረዝማል።140 ሺሕ ቶን ብረት ተገጥግጦበታል።ከ1.1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ወጥቶበታል።የሰዎችን እንቅስቃሴ የሚያነፈንፉ፣ የሚከታተሉና የሚጠቁሙ አንቴናዎች፣ሬዳሮች፣ ሴንሰሮች ተገጥመዉበታል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ጦርነት አማራጭ ሆኖ መቅረብ የለበትም”ርዕሠ-ብሔር ሣኅለወርቅ ዘውዴ

October 10, 2023 – DW Amharic  “ሁላችንንም ሊያግባባ የሚችል ሀገራዊ ትምምን መፍጠር አቅቶናል። ሁላችንንም ሊያሰባስብ የሚችል ትርክት መገንባት ተስኖናል” ብለዋል። እድሎች በእጅ እያሉ የማምከንና በዋዛ የማሳለፍ በጎ ያልሆነ ልማድ መኖሩን በማስታወስ፣ ግጭቶች በሰላም እንዲፈቱ መንግሥት ፍላጎቱ መሆኑንና ለዚህም የሀገራዊ ምክክሩ ትልቅ ተስፋ እንዳለው አበክረው ገልፀዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የህዝብ አስተያየት ፦ በዓመቱ የመንግሥት የትኩረት አቅጣጫ ላይ

October 10, 2023 – DW Amharic  በመንግሥት የዓመቱ አበይት የትኩረት አቅጣጫ የሕግ የበላይነትን ማስከበርና በሰላማዊ መንገድ ሰላምን የማስፈን ውጥን ትኩረት ተሰጥቶታል። በዚህ ላይ አስተያየታቸውን የሰጡ የተለያዩ የማህበረሰብ አካላት ሰላምና ጸጥታ ከየትኛዎቹም ችግሮች ጋር በቀጥታ የሚገናኝ እንደመሆኑ ዋነኛ ትኩረት ተሰጥቶት ተጨማሪ ሥራ ሊሰራበት ይገባል ሲሉ አሳስበዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በአማራ ክልል 1,226 ፋብሪካዎችና በሺዎች የሚቆጠሩ ሠራተኞች ሥራ አቁመዋል

October 10, 2023 – DW Amharic  ከሐምሌ 2015 ዓ.ም. መጨረሻ ጀምሮ በአማራ ክልል በፋኖና በመከላከያ ሠራዊት መካከል በተካሄደው ጦርነት በሰሜን ሸዋና በአብዛኛው በምዕራብ አማራ የሚገኙ 1,226 ከፍተኛ፣ መካከለኛና አነስተኛ ኢንዳስትሪዎችና በሺዎች የሚቆጠሩ ሠራተኞቻቸው ሥራ ማቆማቸውን የአማራ ክልል ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አስታውቋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የእስራኤል ባለሥልጣናት ጋዛ ‘በቅርቡ የነዳጅ፣ መድኃኒት እና የምግብ አቅርቦት አይኖራትም’ አሉ

10 ጥቅምት 2023, 08:28 EAT እስራኤል እና ሐማስ በገቡበት ግጭት ምክንያት የእስራኤል የእስራኤል ባለሥልጣናት ወደ ጋዛ የሚሄዱ የነዳጅ፣ የመድኃኒት እና የምግብ አቅርቦቶችን እንሚቋረጡ ተናገሩ። እነዚህ መሠረታዊ አቅርቦቶች የሚቋረጡ ከሆነ ወትሮም በችግር ውስጥ በምትገኘው ጋዛ ሰርጥ ያለው የሰብአዊ እርዳታ አቅርቦት ቀውስ ክፉኛ ይባባሳል ተብሎ ተሰግቷል። ትላንት ሰኞ እስራኤል የኤሌክትሪክ፣ ምግብ እና ውሃ አቅርቦት ልታቋርጥ እንደምትችል ገልጻ […]

የአፍሪካ አገራት በእስራኤል እና ሐማስ ግጭት የተለያየ አቋም ይዘዋል

10 ጥቅምት 2023, 08:27 EAT የአፍሪካ መሪዎች የፍልስጥኤም ታጣቂ ቡድን ሐማስ በሰነዘረው ድንገተኛ ጥቃት ምክንያት የተቀሰቀሰውን ግጭት እንዲያቆሙ ሁሉንም ተፋላሚ ወገኖች ጠይቀዋል። የአገራቱ አቋም ግን ሙሉ ለሙሉ ተመሳሳይ አልነበረም። ዛምቢያ፣ ኬንያ እና ጋና ሐማስን በግልጽ አውግዘዋል። እስራኤልን እንደሚደግፉም አስታውቀዋል። ሱዳን፣ ጅቡቲ እና ደቡብ አፍሪካ ለፍልስጥኤማውያን ያላቸውን ድጋፍ በይፋ ገልጸዋል። እስራኤል ባለፉት አስር ዓመታት በአህጉሪቱ ያላትን […]

የ12ኛ ክፍል ፈተናን ከወሰዱት መካከል 96 በመቶዎቹ 50% አላመጡም

9 ጥቅምት 2023 ባለፈው ዓመት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ 845 ሺህ 99 ተማሪዎች መካከል 50 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያስመዘገቡት 27 ሺህ 267 ተማሪዎች ብቻ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህም ማለት ፈተናውን ከወሰዱት ውስጥ ከ50 በመቶ በላይ የሆነውን ውጤት ያስመዘገቡት 3.2 በመቶ የሆኑት ብቻ ናቸው። በማታው የትምህርት ክፍለ ጊዜ ተምረው ፈተናውን ከወሰዱ 16 […]

የዓለም ምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ ያቋረጠውን እርዳታ ለስደተኞች ማቅረብ ጀመረ

ከ 5 ሰአት በፊት የዓለም ምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ አቋርጦት የነበረውን ምግብ እርዳታ ለስደተኞች በማቅረብ ሲጀምር ለኢትዮጵያውያን ተረጂዎች አቅርቦቱን ለመጀመር በሙከራ ላይ መሆኑን አስታወቀ። ድርጅቱ የሚያቀርበው የምግብ እርዳታ ለሚገባቸው ተጠቃሚዎች ሳይደርስ ለሌላ አላማ እየዋለ ነው በሚል ነበር ባለፈው ዓመት እርዳታው እንዲቋረጥ ያደረገው። የመንግሥታቱ ድርጅት አካል የሆነው የዓለም ምግብ ፕሮግራም የምግብ እርዳታውን መልሶ የጀመረው “በመላው ኢትዮጵያ በሚገኙ […]

ሐማስ በእስራኤል ላይ ለፈጸመው ጥቃት ምክንያቱ ምንድን ነው?

ከ 7 ሰአት በፊት ፍልስጥኤማዊው ታጣቂ ቡድን ሐማስ ቅዳሜ መስከረም 26/2016 ዓ.ም. በእስራኤል ላይ የፈጸመው ጥቃት በመጠኑ እና ባደረሰው ጉዳት ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ ነው። ክስተቱ በድንገት ያጋጠመ ቢሆንም ለአስርታት በፍልስጥኤማውያን እና በእስራኤል መካከል የዘለቀው ውጥረት ውጤት ነው። ሐማስ እንደሚለው ለዚህ ጥቃት በርካታ ምክንያቶች ያሉት ሲሆን፣ ከእነዚህ መካከል አራቱን እንመልከት። ጋዛ ጋዛ በእስራኤል በግብፅ እና […]