ሶስቱ የኢትዮጵያ የድንበር አካባቢዎች ክፍት በመሆናቸው የባእድ ሀይሎች በቀላሉ እየገቡ እንደሆነ ታውቋል::
October 3, 2023 ሶስቱ የኢትዮጵያ የድንበር አካባቢዎች ክፍት በመሆናቸው የባእድ ሀይሎች በቀላሉ እየገቡ እንደሆነ ታውቋል:: በምስራቅ አልሻባብ 95 ኪሎሜትር ዘልቆ ወደ ኢትዮጵያ መግባቱ ታውቋል:: በምእራብ በጋምቤላ በኩል የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች እስከ 100 ኪሎ ሜትር ዘልቀው በመግባት የተለያዮ የዘረፋና ግድያ ወንጀሎችን እየፈጸሙ እንደሆነ ታውቋል:: ከህወሃት ጋር በነበረው ጦርነት አጋጣሚውን ተጠቅማ የኢትዮጵያን መሬት የወረረችው ሱዳን አሁን ድረስ […]
የሰሜን ጎንደር ዞን ውስጥ በድርቅ ምክንያት እስካሁን 32 ሰዎች መሞታቸው ታውቋል። ከ53 ሺህ በላይ እንስሳትም ሞተዋል።
October 3, 2023 ” ከአቅማችን በላይ ነው ፤ ከክልሉም አቅም በላይ ነው ” – የሰሜን ጎንደር ዞን የሰሜን ጎንደር ዞን ውስጥ በድርቅ ምክንያት እስካሁን 32 ሰዎች መሞታቸው ታውቋል። ከ53 ሺህ በላይ እንስሳትም ሞተዋል። ድርቅ ከከፋባቸው ወረዳዎችም እና አካባቢዎች ዜጎች ቄያቸውን ለቀው እየተሰደዱ ይገኛሉ። ዞኑ ያለው ችግር ከዞንም ከክልልም አቅም በላይ እንደሆነ ገልጿል። የዞን አደጋ መከላከል […]
በዓለም የጎዳና ላይ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ ክብረ ወሰን በማሻሻል አሸነፉ
October 3, 2023 – VOA Amharic ለመጀመሪያ ጊዜ በላቲቪያ ሪጋ በተካሔደው የዓለም የጎዳና ላይ ውድድር፣ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያየ ርቀት የሻምፒዮናው አሸናፊ ኾነዋል። አትሌት ድርቤ ወልተጂ፣ በአንድ ማይል የሴቶች የጎዳና ላይ ሩጫ ክብረ ወሰን በመያዝ አሸንፋለች። አትሌት ድርቤ ወልተጂ፣ በሴቶች አንድ ማይል ርቀት፣ በ4:21:00 በኾነ ሰዓት የዓለምን ክብረ ወሰን በማሻሻል በቀዳሚነት ስታሸነፍ፣ ፍሬ ወይኒ ኀይሉ 4:23:… … ሙሉውን […]
በመስቃንና በማረቆ ወረዳዎች የቀበሌዎች ይገባኛል ግጭት ሰዎች እንደተገደሉ ነዋሪዎች ገለፁ
October 3, 2023 – VOA Amharic በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምሥራቅ ጉራጌ ዞን በመስቃንና በማረቆ ወረዳዎች ውስጥ በተቀሰቀሰ ግጭት፣ ስድስት ሰዎች እንደተገደሉ፣ ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ። ነዋሪዎቹ እንደተናገሩት፣ ካለፈው ሳምንት ረቡዕ፣ መስከረም 16 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት የቀጠለውን ግጭት ለማስቆም፣ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ጥረት ሲያደርግ ነበር፡፡ በግጭቱ ጉዳይ ላይ ከነዋሪዎቹ በስተቀር ከአ… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]
የአሜሪካ መንግሥት መሥሪያ ቤቶች ሥራ ቢቀጥሉም የመቆም አደጋው እንዳንዣበበ ነው
October 3, 2023 – VOA Amharic የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት፣ በጀቱን በማጽደቅ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶችን ከመዘጋት መታደግ ቢችልም፣ ሌላ እጅግ አጨቃጫቂ እና አድካሚ ሳምንት ከፊቱ ይጠብቀዋል። አንድ ወግ አጥባቂ ሕግ አውጪም፣ ሪፐብሊካኑን የምክር ቤት አፈ ጉባኤ ኬቨን ማካርቲን፣ ከሥልጣን ለማባረር የሚያደርጉትን ጥረት ሳያቋርጡ እንደሚቀጥሉ ቃል ገብተዋል። የአሜሪካ ድምጿ ቬሮኒካ ባልደራስ በዚኽ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያ… … ሙሉውን ለማየት […]
ከእገታ ለመለቀቅ 60 ሚልዮን ብር የተጠየቀባቸው የመብራት ኃይል ሰዎች!
October 3, 2023 ከእገታ ለመለቀቅ 60 ሚልዮን ብር የተጠየቀባቸው ሰዎች! ኤሊያስ መሰረት ከሶስት ቀን በፊት ከባቱ (ዝዋይ) ከተማ 17 ኪሜ ገባ ብሎ ወደሚገኘው የአሉቶ ጂኦተርማል ፕሮጀክት ሲጓዙ የነበሩ ስድስት ሰራተኞች በታጣቂዎች ታግተው እንደተወሰዱ ማምሻውን የደረሰኝ መረጃ ይጠቁማል፣ ከታጋቾቹ መሀል አንድ ኬንያዊ ዜግነት ያለው ግለሰብ ይገኛል። እነዚህን ታጋቾች ለመልቀቅ የተጠየቀው ገንዘብ 60 ሚልዮን ብር ነው (ለእያንዳንዱ 10 […]
በግብጽ የፖሊስ ህንጻ ላይ በተነሳ የእሳት አደጋ ቢያንስ 38 ሰዎች ቆሰሉ
2 ጥቅምት 2023 በግብጽ የፖሊስ ህንጻ ላይ በተቀሰቀሰ ከፍተኛ የእሳት አደጋ ቢያንስ 38 ሰዎች መቁሰላቸውን የአገሪቱ የአደጋ ጊዜ አገልግሎት እና የአገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘገቡ። ኢስማኢሊያ በምትገኘው ከተማ የሚገኘው ተቋም ላይ የተነሳውን ቃጠሎ የእሳት አደጋ ሰራተኞች መቆጣጠር ችለዋል ተብሏል። እንዲሁም የአካባቢው ሆስፒታሎችም በተጠንቀቅ ላይ እንደሚገኙም ተገልጿል። ህንጻው በእሳት መያያዙንም በማህበራዊ ድረገጾች ላይ የተጋሩ ቪዲዮዎች አሳይተዋል። […]
በአዳራሽ አምኖ የመረጠውን መሪ አሳልፎ የመስጠት አዲስ ታሪክ! ( በመንግስቱ ሙሴ )
October 3, 2023 የኢዜማ መግለጫ በአዳራሽ አምኖ የመረጠውን መሪ አሳልፎ የመስጠት አዲስ ታሪክ! ( በመንግስቱ ሙሴ ) ========================================== ክቡር አቶ መንግስቱ ሙሴ ይሁዳ በዚያች ቀን እየሱስ ክርስቶስን ለ 30 ብር ሲል ለማሳየት የሞት ሳም እንደሳመው እና ለገዳዮቹ ማንነቱን እንዳሳየ የሚቆጠር አዲስ ታሪክ የድርጅቱን ሊቀመንበር ያስያዘ በሚመስል መልኩ እና አስገራሚው ደግሞ ይህን የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ትክክለኛ […]
ፖፕ ፍራንሲስ የካቶሊክ ቤተክርስቲያን የተመሳሳይ ጾታ ጥንዶችን ልትባርክ እንደምትችል ጠቆሙ
ከ 6 ሰአት በፊት ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፖፕ ፍራንሲስ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን የተመሳሳይ ጾታ ጥንዶችን ልትባርክ እንደምትችል ጠቆሙ። ፖፑ ይህንን የተናገሩት ከቤተክርስቲያኗ አባቶች በጉዳዩ ላይ ማብራሪያ እንዲሰጣቸው ምላሽ በተጠየቁበት ወቅት ነው። ፖፕ ፍራንሲስ ማንኛውም የበረከት ጥያቄ “በበጎ አድራጎት” ተግባር መታየት እንዳለበትም ገልጸዋል። የቤተክርስቲያኗ ካህናት ለማንኛውም ማኅበረሰብ አገልግሎት ከመስጠት ጋር የተያያዘ ከመሆኑም ጋር ተገልጿል። “እኛ የምንክድ፣ […]
በፓኪስታን በመቶዎች የሚቆጠሩ ኩላሊቶችን ለሽያጭ ያዋሉ አዘዋዋሪዎች ተያዙ
ከ 8 ሰአት በፊት በሰሜናዊ ምስራቅ ፓኪስታን በመቶዎች የሚቆጠሩ ኩላሊቶችን በመውሰድ ለሸያጭ አውለዋል የተባሉ የሰውነት አካል አዘዋዋሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ። በአሁኑ ወቅት በቁጥጥር ሥር የዋሉት የሰውነት አካል አዘዋዋሪዎች ቡድን ስምንት አባላት መሆናቸውን ፖሊስ አስታውቋል። የዚህ እንቅስቃሴ መሪ ዶክተር ፉዋድ ሙክታር ከ300 በላይ ኩላሊቶችን ከህመምተኞች በማውጣት ለሃብታም ደንበኞች በመሸጥ ንቅለ ተከላ አድርጓል በሚልም ተከሷል። ዶክተሩ ከዚህ […]
