ባለፈው የቦረና ድርቅ ዓመታት ከ3 ሚሊዮን በላይ የቤት እንስሳት ሞተዋል
May 27, 2023 በቦረና ዞን ለተከታታይ ሦስት ዓመታት በቆየው ድርቅ፣ ከ3ነጥብ3 ሚሊዮን በላይ የቤት እንስሳት መሞታቸውን፣ የዞኑ የግብርና እና የእንስሳት ሀብት ጽሕፈት ቤት ገለጸ። የዞኑ ጽሕፈት ቤት ምክትል ሓላፊ ዶክተር ቃሲም ግዩ፣ ለአምስት ተከታታይ የዝናም ወቅቶች በጸናው ድርቅ፣ 46 በመቶ የዞኑ የእንስሳት ሀብት መጥፋቱን፣ ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል። አሁን የድርቁ ወቅት ያለፈ ቢኾንም፣ ነዋሪዎች በበኩላቸው፣ የወደፊት […]
አሜሪካ ከምዕተ ዓመታት በፊት በጥንቆላ ወንጅላ የገደለቻቸውን ግለሰቦች ስም ነጻ አደረገች
May 27, 2023 – BBC Amharic ከ 6 ሰአት በፊት በአሜሪካዋ ኮነቲኬት ግዛት ከ370 ዓመታት በፊት በጥንቆላ ተግባር ጥፋተኛ ተብለው የነበሩ ግለሰቦች ከጥፋታቸው ነጻ እንዲባሉ ምክር ቤቱ ወሰነ። ከምዕተ ዓመታት በኋላ ነጻ እንዲሆኑ የተበየነላቸው 12 ግለሰቦች አሜሪካ በቅኝ ግዛት በያዘቻቸው ስፍራዎች ነዋሪዎች ነበሩ። ከ12ቱ አስራ አንዱ ከጥንቆላ ጋር በተያያዘ በስቅላት እንዲቀጡም ተበይኖባቸዋል። በአሁኑ ወቅት የግዛቲቷ ምክር ቤት […]
በሱዳን መጠለያቸው የወደመባቸው ኢትዮጵያውያን “ርዳታ አላገኘንም” አሉ
May 27, 2023 – VOA Amharic በምሥራቅ ሱዳን፣ ኡምራኩባ መጠለያ ጣቢያ፣ ከኻያ ቀናት በፊት በደረሰ የእሳት አደጋ፣ መጠለያቸው የወደመባቸው ኢትዮጵያውያን ስደተኞች፥ እስከ አሁን ድረስ የመጠለያ እና የመገልገያ ቁሰቁሶች ርዳታ እንዳልተደረገላቸው፣ ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ፡፡ የሰሜን ኢትዮጵያውን ጦርነት በመሸሽ፣ ከሁለት ዓመታት በፊት ከትግራይ ወደ ሱዳን የተሻገሩት እነዚኹ ፍልሰተኞች፥ በሱዳኑ ውጊያ ምክንያት ቀደም ሲል የነበረው የአገልግሎት አቅርቦት መጓደሉንም ተናግረዋል፡፡ በሱዳን […]
የትግራይ ተዋጊዎች 85 በመቶ ትጥቅ እንደፈቱና አደረጃጀታቸውን ማፍረሱም በኵሓ መጀመሩ ተገለጸ
May 27, 2023 – Konjit Sitotaw በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶርያ በኢትዮጵያ መንግሥት እና በህወሓት መካከል በተደረገው የሰላም ስምምነት መሠረት፣ በትግራይ ክልል የሚገኙ ተዋጊዎች፣ 85 በመቶ የጦር መሣሪያቸውን ለኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ማስረከባቸው ተገለጸ። ዛሬ፣ በመቐለ ከተማ በተከናወነው ቀጣይ የርክክብ ሥነ ሥርዐት ላይ፣ የአፍሪካ ኅብረት ያቋቋመው፣ የሰላም ስምምነቱ ተግባራዊነት ክትትል እና ቁጥጥር ቡድን በታዛቢነት ተገኝቷል። በሰላም ስምምነቱ መሠረት፣ የትጥቅ ማስፈታቱን […]
በአሜሪካ በሎተሪ 2 ቢሊዮን ዶላር ያፈሰው ግለሰብ ክስ ቀረበበት
May 27, 2023 – BBC Amharic ከ 7 ሰአት በፊት በአሜሪካ ባለፈው ኅዳር ወር 2 ቢሊዮን ዶላር የፓወርቦል ሎተሪ አሸናፊው የሆነው ግለሰብ ክስ ቀረበበት። ዕድለኛው ኤድዊን ካስትሮ ላይ ክስ ያቀረበበት ግለሰብ ‘የአሸናፊ ትኬቱ የኤድዊን ካስትሮ ሳይሆን የኔ ነው’ ይላል። የ2 ቢሊዮን ዶላር አሸናፊው ኤድዊን ካስትሮ ነዋሪነቱ በካሊፎርኒያ ግዛት ነው። ከሳሽ ጆሴ ሪቬራም እንዲሁ የካሊፎርኒያ ነዋሪ ሲሆን ለፍርድ […]
በወቅታዊ ሁኔታ ላይ የሕዝብ አስተያየት
May 27, 2023 – DW Amharic ኢትዮጵያያዊያን ስለ ሀገራቸው ወቅታዊ ነባራዊ ሁናቴ ምን ይላሉ? የሸቀጦች ዋጋ መናር ለአብዛኛው የኅብረተሰብ ክፍል የየዕለት ኑሮውን እንዳከበደው ይነገራል። የጸጥታው ይዞታም የብዙዎች የስጋት ምንጭ ሆኗል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በሱዳን ሆስፒታሎች ላይ የተፈጸመው ጥቃት የጦር ወንጀል ሊሆን እንደሚችል ተጠቆመ
May 27, 2023 – BBC Amharic ከ 7 ሰአት በፊት የሱዳን ተፋላሚዎች በጤና ማዕከላት እና በባለሙያዎች ላይ ጥቃት መፈጸማቸውን ተከትሎ እንደ ጦር ወንጀሎች የሚቆጠሩ እንደሆነ መረጃዎች ጠቆሙ። ህሙማን በጤና ማዕከላት ውስጥ ባሉበት ሁኔታ የአየር ጥቃትና በከባድ መሳሪያ ድብደባ የደረሰ ሲሆን ዶክተሮችም የጥቃቱ ኢላማ መሆናቸውን ቢቢሲ አረብኛ ተመልክቷል። ንጹሃን ላይ ሆን ብሎ ያነጣጠረ ጥቃት መፈጸም እንደ ጦር ወንጀሎች […]
ሞባይል ስልኩ ዉሃ ውስጥ የሰመጠበት ሹመኛ ሙሉ የግድብ ዉሃ እንዲመጠጥ አስደረገ
May 27, 2023 – BBC Amharic ከ 7 ሰአት በፊት በሕንድ አንድ የአካባቢ ከፍተኛ ሹም ስልኬ ዉሃ ውስጥ ገብቷል በሚል ሙሉ ግድብ ውሃ አስመጠጠ። ሹመኛው ስልኩ የግድብ ማቆርያ ውሃ ውስጥ የገባበት ምስለ ራስ ወይም ‘ሰልፊ’ በመነሳት ላይ ሳለ ነበር። የባለሥልጣኑ ድርጊት በሕንድ ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆኗል። ይህ ውድ የተባለው የዚህ ሹመኛ ስልክ ‘ሳምሰንግ’ ሲሆን በአሁኑ የገበያ ተመን 1ሺህ […]
ከምርኮ ከተለቀቁ በኋላ “ከህወሓት ተባብራችኋል” በሚል የተከሰሱ ወታደሮች እጣፈንታ ምንድነው?
May 27, 2023 – DW Amharic በትግራይ ተማርከው ከነበሩ ወታደሮች መካከል ከ300 በላይ የሚሆኑት ያለ ደመወዝ በአስቸጋሪ ሁኔታ በጦር ሰፈር ውስጥ እንደሚገኙ ተናገሩ። ዶይቼ ቬለ ያነጋገራቸው ባለማዕረግ ወታደሮች በመከላከያ ሠራዊት “ከህወሓት ተባብራችኋል” የሚል ክስ ከተቀሩት ምርኮኞች መለየታቸውን ይገልጻሉ። የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ጉዳያቸውን እየተከታተለ ይገኛል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በቁማር ሱስ የሚናውዙት የአውሮፓ ‘ፕሮፌሽናል’ እግር ኳስ ተጫዋቾች
May 27, 2023 – BBC Amharic ከ 8 ሰአት በፊት ማርክ ዊሊያምስ ለ10 ዓመታት ያህል በቁማር ሱስ ሲሰቃይ ቆይቶ በስተመጨረሻ አቅሉን ሳተ። በዕዳ ተዘፍቆ ሲባዝን ቆይቶ፤ የክሬዲት ካርዱ ዕዳ ተቆልሎ እንኳ 10 ሺህ ፓውንድ ሊመድብ ሲቃጣ ያየውን ማመን አቃተው። ስክሪኑ “በቂ ገንዘብ የለህም” የሚል መልዕክት አሳየው። የያዘውን አይፓድ ጨመቅ አደረገ። ቀጥሎ ከፊቱ ያለውን ሁሉ ከግድግዳ ጋር ያጋጨው […]