Vyacheslav Volodin: Russia and Ethiopia have been conducting a dialogue based on respect and mutual beneficial…  – The State Duma (Press Release) 05:53

Vyacheslav Volodin: Russia and Ethiopia have been conducting a dialogue based on respect and mutual beneficial cooperation and maintaining relations for 125 years Chairman of the State Duma Vyacheslav Volodin and Speaker of the House of the Federation of Ethiopia Agegnehu Teshager discussed issued of enhancing inter-parliamentary cooperation between Russia and Ethiopia News Section May 19, 2023, 12:50 “It is necessary […]

Ethiopia suspends TV affiliated to Orthodox church  – The Star, Kenya 05:37

The media regulator said it temporarily banned the Mahibere Kidusan TV after it broadcast a message on Sunday that could trigger violence. By  BBC NEWSNone Africa 22 May 2023 – 12:30 In Summary • The Orthodox church faced a split in February after three archbishops announced the formation of a new synod and ordained over […]

ዛሬ ከሚጀምረው የተኩስ አቁም ቀደም ብሎ የሱዳን ኃይሎች ከባድ ውጊያ ማድረጋቸው ተነገረ

ከ 4 ሰአት በፊት ዛሬ ሰኞ ምሽት ይጀምራል የተባለው እና ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የተኩስ አቁም ስምምነት መደረሱ ከተነገረ በኋላ እሁድ ዕለት በሱዳን ተፋላሚ ኃይሎ መካከል ውጊያ ሲካሄድ እንደነበር ነዋሪዎች ተናገሩ። ከዋና ከተማ ካርቱም አቅራቢያ በሚገኝ የሱዳን ጦር ሠራዊት ዋነኛ የአየር ኃይል ሠፈሩ ላይ እሁድ ዕለት በፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች የተከፈተበትን ጥቃት እየተከላከለ መሆኑን ነዋሪዎች ገልጸዋል። የአየር […]

ቻይና ለብሔራዊ ደኅንነቴ ስጋት ነው ያለችውን የአሜሪካንን የኮምፒውተር ‘ማይክሮ-ቺፕስ’ አገደች

ከ 4 ሰአት በፊት ቻይና በማይክሮን ኩባንያ የሚመረተውን ለኮምፒውተር እና ስልክን ጨምሮ ለበርካታ የኤሌክትሮኒክስ ምርቶች እንደ መረጃ ቋት እንዲሁም ኤሌክትሮኒክ አስተላላፊ ሆኖ የሚያገለግለውን ‘ሜሞሪ ቺፕስ’ ከአገሯ ገበያ አገደች። ቻይና ይህን ያደረገችው ለብሔራዊ ደኅንነቴ አደጋ ስለሆነ ነው ብላለች። አሜሪካ የቻይናን ድርጊት በማውገዝ ውሳኔው የኢኮኖሚ አሻጥር ነው ስትል አጣጥለዋለች። የቻይና የሳይበር ደኅንነት መሥሪያ ቤት ትናንት እሑድ ባስተላለፈው […]

ጋምቤላ 10 ሰዎች ሲገደሉ 12 ሰዎች ከባድ እና ቀላል ጉዳት ደርሶባቸዋል።

May 22, 2023 – Konjit Sitotaw  ጋምቤላ 10 ሰዎች ሲገደሉ 12 ሰዎች ከባድ እና ቀላል ጉዳት ደርሶባቸዋል። ቅዳሜ ዕለት ከደቡብ ሱዳን በመነሳት የኢትዮጵያን ድንበር ጥሰው ወደ ጋምቤላ ክልል ኑዌር ዞን የገቡ የ ” ሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች ” 10 ሰዎችን ገድለው 12 ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል ጉዳት ማድረሳቸውን ከጋምቤላ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ የተገኘው መረጃ ያሳያል። ታጣቂዎቹ ቅዳሜ […]

ብልፅግና ቂም እንዳለበት ተራ ግለሰብ ነው አገርና ህዝብን የሚፈርጀው።

May 22, 2023 – Getachew Shiferaw  ብልፅግና ኢትዮጵያን እንዲህ ነው የሚፀየፋት፣ የሚጠላት፣ የሚንቃት! የሚገልፃት በክፋት ነው! የሚስላት በተንኮል ነው! የሚፈርጃት በምቀኝነት ነው! ግለሰቦች መሰል ነገር ሊገጥማቸው ወይንም ከራሳቸው ችግር ተነስተው በስህተት በጅምላ ሊፈርጁ ይችላሉ። ስልጣን ላይ ያለ አካል ይህን ሲል ግን ጠልቶ እንደሚገዛት ማሳያ ነው። በየትኛውም አገር ምቀኝነት አለ። ተንኮል አለ። ክፋት አለ። በኢትዮጵያም ይኖራል። የህዝብ መገለጫ […]

የኑሮ ውድነትና የህዝቡ አንገብጋቢ ጥያቄ

May 22, 2023 – DW Amharic  ኢሰማኮ አስቸኳይ ያላቸውን የበኩሉን መፍትሄዎችም ከ3 ሳምንት በፊት በተከበረው በዓለም የሠራተኞች ቀን በአደባባይ ሰልፍ ለማቅረብ ቢያቅድም ሰልፉ ባለመፈቀዱ ሳይሳካላት ቀርቷል። ኮንፈደሬሽኑ ጥረቱን በመቀጠል ሰሞኑን ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትርና ለሌሎችም ባለስልጣናት ሊተገበሩ ይገባቸዋል ያላቸውን መፍትሄዎች ያካተተ ደብዳቤ መላኩን አስታውቋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ሞ ኢብራሒም ስለአፍሪቃ መልካም አስተዳደር

May 22, 2023 – DW Amharic  በአፍሪቃ ሃገራት እንደሚታዩት በርካታ ግጭቶች ሱዳን ውስጥ ከወር በላይ የዘለቀው የእርስ በእርስ ውጊያ ከባድ ጉዳት እያደረሰ ነው። የተመድ ትናንት ባወጣው መረጃ እስካሁን ጦርነቱ ከአንድ ሚሊየን በላይ ሕዝብ ለስደት ዳርጓል። የአፍሪቃ ሃገራት የጠብመንጃን ላንቃ እንዘጋለን ቢሉም ያሉት ግን ገና ተግባራዊ አልሆነም።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

አምነስቲ ኢንተርናሽናል የሞት ቅጣት ተባብሶ መቀጠሉን ይፋ አደረገ

May 22, 2023 – DW Amharic  በመላው ዓለም የሞት ቅጣት መጨመሩን አምነስቲ ኢንተርናሽናል አመለከተ። ድርጅቱ ከአንድ ቀን በፊት ባወጣው ዓመታዊ ዘገባ ባለፈው ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት 2022 የተፈጸመው የሞት ቅጣት ከቀዳሚው ዓመት በ53 በመቶ ከፍ ማለቱን ገልጿል። ለዚህም በተለይ የሞት ቅጣቱ ኢራን እና ሳውድ አረቢያ ውስጥ በብዛት ተግባራዊ በመደረጉ መሆኑ ነው ዘገባው ያመለከተው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]

“መሬት ወስደው ያላለሙትን ፈቃድ ተሰረዘ።”

May 22, 2023 – DW Amharic  በአሶሳና መተከል ዞኖች አልሚ ባለሀብቶች፣ የተደራጁ ወጣቶችና የአካባቢው ማህበረሰብ በ58ሺ 332 ሄክታር ላይ እንዲያለሙ ፈቃድ መሰጠቱን አብራርተዋል፡፡ 17ሺ ሄክታር ወሰድው ያላለሙ ባለሀብቶች ደግሞ ፈቃዳቸው መሰረዙን አክለዋል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ