የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ አንቶኒ ብሊንከን አዲስ አበባ ገቡ

ከ 5 ሰአት በፊት የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ አንቶኒ ብሊንከን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ። ብሊከን አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዲኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ አቀባበል አድርገውላቸዋል። አንቶኒ ብሊንከን በኢትዮጵያ በሚኖራቸው ቆይታ ከአገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት እና ከአፍሪካ ኅብረት መሪዎች ጋር ተገናኝተው ይነጋገራሉ ተብሎ ይጠበቃል። የውጭ ጉዳይ ቢሮ […]

በኡጋንዳ ትምህርት ቤት ጥሶ የገባው ሲኖ ተማሪዎችን ገደለ

ከ 47 ደቂቃዎች በፊት በኡጋንዳ ዋና ከተማ አቅራቢያ ወዳለ አንድ ትምህርት ቤት ክፍል ጥሶ የገባ ከባድ መኪና ሦስት ተማሪዎችን ገደለ። ከባድ የጭነት ተሽከርካሪው ከዋና ከተማዋ ካምፓላ 130 ኪሎ ሜትሮች ርቃ በምትገኘው ጎምቤ በተባለችው አካባቢ ነው አደጋውን የደረሰው። በአደጋው ከሞቱት ሦስት ተማሪዎች በተጨማሪ በክፍሉ ውስጥ የነበሩ ቢያንስ 18 ተማሪዎች ጉዳት ደርሶባቸዋል። አደጋውን ተከትሎ የኡጋንዳ ፖሊስ እንዳለው […]

የአሜሪካ ድሮን ከሩሲያ የጦር ጀት ጋር ተጋጭቶ ወደቀ

ከ 1 ሰአት በፊት የሩሲያ የጦር ጀቶች ከአሜሪካ የቅኝት ሰው አልባ በራሪ (ድሮን) ጋር ተጋጭቶ ጥቁር ባሕር ውስጥ መውደቋን አሜሪካ የገለጸች ሲሆን፣ ድርጊቱንም ኃላፊት የጎደለው ነው ብላለች። አሜሪካ ድሮኑ በዓለም አቀፍ የአየር ክልል ውስጥ በመደበኛ የቅኝት በረራ ላይ እንዳለ ሁለት የሩሲያ ተዋጊ ጀቶች ሊጠልፉት እንደሞከሩ ገልጻለች። ክስተቱ በዩክሬኑ ጦርነት ምክንያት ሩሲያ እና አሜሪካ ቀጥተኛ ግጭት […]

በእስር ቤት የሰብዐዊ መብት ጥሰት የተፈጸመባት፤ እርቃኗን የተመረመረችው ካለእድሜዋ የታሰረችው የተማሪ ሊዲያ አበራ ጉዳይ …

March 15, 2023 – Konjit Sitotaw  የተማሪ ሊዲያ አበራ ጉዳይ … በደቡብ ክልል ሀላባ ቁሊቶ ከተማ በሚገኘው የሀለባ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ10ኛ ክፍል ተማሪዋ #ሊዲያ_አበራ የካቲት 22 ቀን 2015 ዓ/ም ከትምህርት ቤቷ ተወስዳ ከታሰረች በኋላ ጉዳዩ የማኅበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ሆኗል። ሊዲያ ከታሰራች በኋላ ለ5 ቀናት ፍርድ ቤት ሳትቀርብ መቆየቷን እና በእስር ቤት ውስጥ የሰብአዊ መብት […]

በፌደራል መንግሥትና ሕወሓት መካከል ያለው የፖለቲካ ሽኩቻ የጊዜያዊ መንግስት ምስረታውን ማጓተቱ ተነገረ

March 15, 2023  በፌደራል መንግሥትና በሕወሓት መካከል በተፈረመው የሰላም ስምምነት መሠረት ይመሰረታል ተብሎ የሚጠበቀው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር እስካሁን የዘገየው በፌደራል መንግሥትና በሕወሓት መካከል ባለው የፖለቲካ ሽኩቻ ምክንያት መሆኑን ዋሽንግተን ፖስት ዘግቧል፡፡ ከውስጥ አዋቂዎች ተገኘ በተባለው መረጃ መሠረት ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ለኹለት ዓመታት የዘለቀው ጦረነት እንዲነሳ ምክንያት የሆኑት የሕወሓት ሊቀመንበር ዶክተር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል ናቸው ብለው […]

በደብረ ብርሃን ተጠልለው የሚገኙ ተፈናቃዮች ለከፍ ችግር ተጋልጠናል አሉ

March 15, 2023 – BBC Amharic ከ 5 ሰአት በፊት ከተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች እና ከአዲስ አበባ ዙሪያ ተፈናቅለው በአማራ ክልል ደብረ ብርሃን ከተማ ጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያ ውስጥ ተጠልለው የሚገኙ ተፈናቃዮች ለከፍ ችግር መጋለጣቸውን እየተናገሩ ነው። የሰሜን ሸዋ ዞን የአደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ጽ/ቤት በዞኑ ወደ 77ሺህ የሚደርሱ ተፈናቃዮች እንደሚገኙ ገልጾ፣ ከእነዚህ መካከል 31 ሺህ የሚሆኑት በደብረ […]

የአፍሪካ ቀንድ መሪዎች በተመሳሳይ ቀን ያደረጓቸው ጉብኝቶች ሲቃኙ

March 15, 2023 – BBC Amharic  የአፍሪካ ቀንድ መሪዎች በአንድ ቀን የተለያዩ ጉብኝቶችን አድርዋል። ሰኞ መጋቢት 04/2015 ዓ.ም. ዋነኞቹ የአፍሪካ ቀንድ አገራት መሪዎች በተለያዩ ከተሞች ተገናኝተው መክረዋል። የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ደቡብ ሱዳን አምርተው ከፕሬዝዳንት ሳልቫኪር እና ከምክትላቸው ሬክ ማቻር ጋር ተወያይተዋል። የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ደግሞ በተመሳሳይ ዕለት የሱዳን ሽግግር… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]

በሃላባ ከትምህርት ቤት ተወስዳ የታሰረችው ታዳጊ እና የቀረበባት ክስ

March 15, 2023 – BBC Amharic  ከ 5 ሰአት በፊት በደቡብ ክልል በሀላባ ቁሊቶ ከተማ በሚገኘው የሀለባ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ10ኛ ክፍል ተማሪዋ ሊዲያ አበራ የካቲት 22/2015 ዓ.ም. ከትምህርት ቤቷ ተወስዳ ከታሰረች በኋላ ጉዳዩ የማኅበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ሆኗል። ሊዲያ ከታሰራች በኋላ ለአምስት ቀናት ፍርድ ቤት ሳትቀርብ መቆየቷን እና በእስር ቤት ውስጥም የሰብአዊ መብት ጥሰት እንደተፈጸመባት […]

ባለ ብሩህ አእምሮ ወጣቶችን እያፈሩ ያሉት የኢትዮጵያ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች

March 15, 2023 – BBC Amharic  ከ 5 ሰአት በፊት ጆርጂያ ቴክ በኤሮስፔስ ኢንጂነሪንግ ስማቸው ከሚጠራ የአሜሪካ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል ቀዳሚው ነው። በአጠቃላይ በኢንጂነሪንግ ትምህርት ደግሞ አራተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። ወደዚህ ዩኒቨርስቲ ገብተው የመማር ዕድል ካገኙ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች መካከል መርሲሞይ መርጋ አንዱ ነው። መርሲሞይ ወደዚህ ተቋም ለመግባት ከ50,601 ተማሪዎች ጋር ለፈተና መቀመጡን ያስታውሳል። መርሲሞይ ወደ አሜሪካ […]

አንቶኒ ብሊንከን በአዲስ አበባ የፌዴራል መንግሥትና የሕወሓት አመራሮችን አንደሚያነጋግሩ ተገለጸ

March 15, 2023 – EthiopianReporter.com  የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሰክሬታሪ (ሚኒስትር) አንቶኒ ብሊንከን ዛሬ ረቡዕ መጋቢት 6 ቀን 2015 ዓ.ም. በሚያደርጉት የኢትዮጵያ የመጀመሪያ ጉብኝት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) እና ከሌሎች ፌዴራል መንግሥት ባለሥልጣናት በተጨማሪ ከሕወሓት አመራሮች ጋርም ተገናኝተው እንደሚወያዩ ተገለጸ። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ረዳት የአፍሪካ ጉዳዮች ኃላፊ ሞሊ ፊ፣ አንቶኒ ብሊንከን በኢትዮጵያ የሚያደርጉት ጉብኝትን አስመልክቶ ከቀናት […]