የዶቼቬለ የ70 ዓመት ጉዞ ስኬትና ፈተናዎች
May 10, 2023 – DW Amharic የዶቼቬለ ዋና ሃላፊ ፔተር ሊምቡርግ እንደተናገሩት በ70 ዓመት ውስጥ ዶቼቬለ የአድማጭ ተመልካቾችን ፍላጎት ይበልጥ ለማርካት ያደረገው ጥረትና የተገኘውም ውጤት ቀላል አይደለም። ጣቢያው ለዴሞክራሲ ነጻነትና ለሰብዓዊ መብቶች መከበር በመቆም ለማንም ሳይወግን መረጃዎችን በማስተላለፍ ብዙ አስተዋጽኦ ሲያደርግ መቆየቱን ብዙዎች ይመስክራሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በኦሮሚያ ክልል ሰላምና መረጋጋትን ለማምጣት ድጋፍ ተጠየቀ
May 10, 2023 – DW Amharic በኦሮሚያ ክልል ሰላምና መረጋጋትን ለማምጣት የሚደረገውን ጥረት በክልሉ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ድርጅቶች እና ሁሉም ማህበረሰብ ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ላለፉት አራት ዓመታት ተንሰራፎ የቀጠለውን የሰላም እጦት ከምንጩ ለማድረቅ በመንግስትና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት መካከል የነበረው ድርድር በተፈለገው ፍጥነት የተቋጨ አይመስልም፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የፕሪቶርያዉ ስምምነት አፈጻፀምና የትግራይ ፖለቲከኞች ቅሬታ
May 10, 2023 – DW Amharic በኢትዮጵያ ፌደራል መንግስት እና በትግራይ ሀይሎች መካከል ለሁለት ዓመታት የተደረገው ደምአፋሳሽ ጦርነትን ያስቆመው የፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት ከተፈረመ ስድስት ወራት አልፈዉታል። በትግራይ የሚገኙ ፖለቲከኞች የስምምነቱን ተግባራዊነት በአዎንታ ቢቀበሉትም በርካታ በፍጥነት መፈፀም ይገባቸው የነበሩ ተግባራት እስካሁን ተዘንግተዋል ሲሉ ይተቻሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በሁለት የእንጀራ ልጆቿ ግድያ ተጠርጥራ በፖሊስ ስትፈለግ የነበረችው ግለሰብ ተያዘች
May 10, 2023 – BBC Amharic 9 ግንቦት 2023 ሁለት ህጸናትን በአሰቃቂ ሁኔታ ገድላለች ተብላ በመጠርጠር ከቅዳሜ ጀምሮ በፖሊስ ስትታደን የነበረችው ግለሰብ ዛሬ ማክሰኞ ከሰዓት በኋላ በቁጥጥር ሥር መዋሏን ፖሊስ አስታወቀ። ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት በምትገኘው የቡራዩ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የወንጀል ምርመራ ክፍል ባልደረባ የሆኑት ዋና ሳጅን ቀነኒሳ ታደሰ ለቢቢሲ እንደተናገሩት፣ ተጠርጣሪዋ ልትያዝ የቻለችው ሕብረተሰቡ በሰጠው […]
በጦርነት የታጀበዉ የሩስያ የድልቀን አከባበር
May 10, 2023 – DW Amharic ሩሲያ የቀድሞዋ ሶቭየት ህብረት በሁለተኛው ዓለም ጦርነት በናዚ ጀርመን ላይ ድል የተቀዳጀችበትን «የድል ቀን» ዛሬ አክብራለች። የዘንድሮው በዓል ሩስያ ከዩክሬን ጋር በገባችበት ጦርነትና በዚህም ምክንያት ከምራባውያን ጋር በተፈጠረው ከፍተኛ አለመግባብት፤ በአሉ በሩስያ በተለየ ሁኒታ እንድተከበረ ነው የሚነገረው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
The Interview: Amb. Teshome Toga – Navigating Ethiopia’s delicate ambition to demilitarize amidst “deliberate… – Addis Standard 08:08
The Interview: Amb. Teshome Toga- Navigating Ethiopia’s delicate ambition to demilitarize amidst “deliberate misunderstanding”, hoping to avoid a fourth DDR MAY 9, 2023 Amb. Teshome Toga. Photo: ©Addis Standard Ambassador Teshome Toga became a familiar face among Ethiopians when he served as the Speaker of the House of Peoples’ Representatives (HoPR) from 2005 to 2010. […]
የአማሮች ጥያቄ – ገለታው ዘለቀ
09/05/2023 የአማሮችን ትግል አንዳንድ የፖለቲካ ሰዎች የአማራ ብሄርተኝነት (Amhara Ethno nationalism) ጥያቄ እያሉ ሲገልጹት አያለሁ። ይሄ የብሄርተኝነት ጥያቄ የአማራ ህዝብ ጥያቄ ነው ብዬ አላምንም። እኔም እንደ አንድ አማራ ይህንን አልጠይቅም። አማሮች ጥያቂያቸው እንደ አማራ የብሄር ፖለቲካን እንጫወት እንደ አማራ ፖለቲካዊ ብሄርተኛ እንሁን፣ ኢትዮጵያም በዚህ በብሄርተኝነት የፖፑቲካ እሳቤ ትመራ አይደለም የአማራ ጥያቄ። እንዴውም ሀገሪቱ ከብሄርተኛ ፖለቲክ […]
መንቆረር የአቡነ ቴዎፍሎስን የመታሰቢያ ሐውልት ልትተክል ነው- ጌታ በለጠ
09/05/2023 መንቆረር የአቡነ ቴዎፍሎስን የመታሰቢያ ሐውልት ልትተክል ነው- ጌታ በለጠ (ደብረ ማርቆስ፣ ጎጃም) ወርኅ ሚያዚያ በኢትዮጵያ ታሪክ አሉታዊ ብሎም አወንታዊ ታሪኮች ተገምደውበታል፡፡ በዳግም ጣሊያን ወረራ ወቅት የማዕከላዊ መንግስት መሪ ሐገር ጥለው ሲሸሹ የውስጥ አርበኞች የሐገርን ዳር ድንበር አስከብረው ነጻ ሐገር ያስረከቡን በወርኀ ሚያዚያ ነው፡፡ንጉሡ ከስዴት ተመልሰው የኢትዮጵያን ሰንደቅ በታላቁ ቤተ መንግስት ያውለበለቡት ሚያዚያ 27 ቀን […]
አንዲት ናይጄሪያዊት ለማታውቀው ግለሰብ ሊድሯት ያሰቡትን አባቷን ከሰሰች
May 9, 2023 – BBC Amharic ከ 9 ሰአት በፊት በሰሜን ናይጄሪያ የምትኖር አንዲት የ20 ዓመት ወጣት ለማታውቀው ሰው ሊድሯት የተነሱትን አባቷን ከሳ ፍርድ ቤት ማቆሟ ተነገረ። ፋጢማ አሊዩ የተባለችው ወጣት በአባቷ አማካይነት የመጣላትን ባል አላገባም በማለት ከመቃወሟ በተጨማሪ፣ ጉዳዩን በአካባቢዋ ወዳለ የሸሪአ ፍርድ ቤት ወስዳዋለች። የፋጢማን ጉዳይ የያዙት ጠበቃ በናይጄሪያዋ ግዛት ካዱና ውስጥ ለሚገኘው አስላማዊ ፍርድ […]
ያለ እውነተኛ የተኩስ አቁም ንግግሮች ፍሬ አልባ ናቸው- ጄነራል አል ቡርሃን
May 9, 2023 – BBC Amharic 9 ግንቦት 2023, 12:48 EAT የሱዳን ጦርና የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ በሳዑዲ አረቢያዋ ከተማ ጅዳ እያደረጉት ያለው ንግግር ሶስተኛ ቀኑን ቢያስቆጥርም ስለተደረሰበት ሁኔታ ዝርዝር መረጃዎች እየወጡ አይደለም። በሁለቱ ኃያላን ጦሮች መካከል እየተደረገ ያለውንም የሽምግልና ሂደት ሳዑዲ አረቢያና አሜሪካ በጋራ እየመሩት ይገኛሉ። በዚህም መካከል የሱዳኑ ጦር መሪ ጄነራል አብደል ፈታህ አል ቡርሃን ለግብጹ […]
