ባይደን፡ ‘ኢራን አስፈላጊው ማስጠንቀቂያ ደርሷታል’

ከ 7 ሰአት በፊት ፕሬዝዳንት ባይደን ሁቲዎች ላይ ጥቃት በመሰንዘራችን ለኢራን በግል የማስጠንቀቂያ መልእክት እንዲደርሳት አድርጋናል አሉ። ጆ ባይደን ይህን ያሉት አሜሪካ በሁቲ የጦር ቀጠና ላይ ለሁለተኛ ጊዜ የአየር ጥቃት ካደረሰች በኋላ ነው። ኢራን፤ ሁቲዎች በቀይ ባሕር አካባቢ የሚሰነዝሩት ጥቃት ላይ እጄ የለበትም ትላለች። ይሁንና ምእራባዊያን እንደሚያምኑት ቴህራን ለሁቲዎች አስፈላጊ መሣሪያዎችን ታቀርባለች። አሜሪካ እንደምትለው ደግሞ […]

የአፍሪካ ዋንጫ፡ አህጉራዊውን ውድድር ማን ያሸንፋል? የቢቢሲ ግምት

14 ጥር 2024, 08:18 EAT የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ ቅዳሜ ተጀምሯል። በመክፈቻው ጨዋታ አስተናጋጇ አይቮሪኮስት ከጊኒ ቢሳው ጋር ተጫውታለች። የሳዲዮ ማኔዋ ሴኔጋል ወደ ውድድሩ የምታመራው ያለፈው አፍሪካ ዋንጫ ሻምፒዮን በመሆን ነው። ዘንድሮስ የማሸነፍ ዕድላቸው ምን ያህል ነው? ቢቢሲ ስፖርት ከኦፕታ ጋር በመተባበር ማን የአፍሪካ ሻምፒዮን ሊሆን እንደሚችል ለማየት ሞክሯል። ኦፕታ ስፖርታዊ አሃዞችን የሚተነትን ተቋም ነው። የዋንጫ […]

ዝነኛው ፓስተር ጆሽዋ ሚሊዮን ተከታዮቹን ያታለለባቸው 6 ‘’የተአምራዊ ፈውስ’’ ዘዴዎች

ከ 8 ሰአት በፊት ቢቢሲ ገናና የነበረውን ፓስተር ጆሽዋን እና በሴቶች ላይ መድፈርን ጨምሮ ያደርስ የነበረውን ስቃይ በምርመራ ጋዜጠኝነት ማጋለጡ ይታወሳል። ፓስተር ጆሽዋ ሚሊዮን ተከታዮቹን የ‘’ተአምራት’’ ድርጊትን እፈጽማለሁ በማለት ሲያታልል ኖሯል። ለ20 ዓመታት ሚሊዮኖችን እንዴት ሊያታልል ቻለ? ‘ሽባዎችን’ ከዊልቸራቸው ተነስተው እንዲዘሉ ያደርግ የነበረው እንዴት ነው? ሙታንን አስነሳሁ ያለውስ ምን ዘዴ ተጠቅሞ ነው? በ2004 የናይጄሪያ መገናኛ […]

በጠዋቱ፥ ከጓደኛዬ ከGirma Bekele የተላከልኝ ስጦታ፣!

By Wondimu Mekonnen npdtsSooreatl1uAt cui Mil600 Ja470y:188a9r2gf7002ii7 2c124na  ·  በጠዋቱ፥ ከጓደኛዬ ከGirma Bekele የተላከልኝ ስጦታ፣! ———————–#Gojam_ልፃፍ ስለ ጎጃም _ ለትውልድ ሀገሬ ፣ከ’ማሆይ ገላነሽ _ ቅኔን ተበድሬ ፣ዜማውን ተውሼ _ ከአድማሱ ጀምበሬ ፣ከሐዲስ አለማየሁ _ ቃላትን ቆጥሬ ፣ካ’ባኮስትር በላይ _ ጀግንነት ተምሬ፥አትነካኩኝ ልፃፍ _ በግጥም ዘርዝሬ!መሸንቲ ቢኮሎ _ ዱርቤቴ ይስማላ ፣ዘንዘልማ አዴት _ መራዊ ሰከላ ፣እጅግ ይጣፍጣል _ እሸቱ ሲበላ!ቲሊሊ ኮሶበር […]

Socepp Canጦርነት ይቁም በማለቱ ወደ እስር የተወረወረው የ መጋቢ ብሉይ አብረሀም ሀይማኖት ባላቤት ያካፈለችው የሁለቱ ውይይት፡፡

ጦርነት ይቁም በማለቱ ወደ እስር የተወረወረው የ መጋቢ ብሉይ አብረሀም ሀይማኖት ባላቤት ያካፈለችው የሁለቱ ውይይት፡፡ This is a transcript of conversation between Megabi Blue Abhrham Haimanot who has been imprisoned for organizing an anti war protest in Addis Abeba and his wife Hana Zenebe. We urge the government to release him without condition. Socepp Can […]

Following Ethiopia-Somaliland deal, Somalia looks to Eritrea, Egypt for help  – Al-Monitor 

The deal granting Ethiopia access to Somaliland’s coastline has raised the ire of Somalia, which considers Somaliland as part of its territory. Students wave a Somali flag during a demonstration in support of Somalia’s government following the port deal signed between Ethiopia and the breakaway region of Somaliland on Jan. 3, 2024. – ABDISHUKRI HAYBE/AFP via Getty […]

የብልፅግናው ኮሎኔል ተገደለ። በሠከላ እና በቲሊሊ ፋኖዎች በተደረገ የተቀናጀ ርምጃ ከፍተኛ ድል ተመዝግቧል።

January 13, 2024  – Konjit Sitotaw  የብልፅግናው ኮሎኔል ተገደለ። በሠከላ እና በቲሊሊ ፋኖዎች በተደረገ የተቀናጀ ርምጃ ከፍተኛ ድል ተመዝግቧል። በኮሎኔል አደመ ልጃለም፣ በሻለቃ እንደሻው ጌታነህ እንዲሁም በሺ አለቃ መለሠ የሻለም የሚመራው የሠከላ ፋኖ ጊዮን ብርጌድ እና በሻለቃ በላይ አሰፋ፣ በም/ሻለቃ መዝገብ መኩሪያ የሚመራው የቲሊሊ ፋኖ ዘንገና ብርጌድ የአሸባሪው የኦሮሙማ የብልፅግና ቡድን ከኮሶበር ለስብሰባ አመራሮችን ጭኖ ወደ […]

“በትውልድ ላይ ሞት የሚያውጅ” የተባለው ስምምነት ከዚህ ወር ጀምሮ እንደሚተገበር ይጠበቃል

January 13, 2024  አዲስ ማለዳ  ፡  ኢትዮጵያን ጨምሮ ከአፍሪካ፣ ካሪቢያንና ፓስፊክ ሀገራት ድርጅት አባላት ጋር ለሚቀጥሉት 20 አመታት የሚቆይ ‘የንግድ እና ኢኮኖሚ ትብብር ስምምነት’ ከአውሮፓ ህብረት ጋር ሳሞዋ በተባለች አገር “የሳሞአ ስምምነት” የተባለውን ሰነድ ባሳለፍነው ህዳር ወር 2016 ለመፈራረም ተገናኝተው ነበር። ኢትዮጵያም ይህንኑ ስምምነት በወከሏት አምባሳደር አማካኝት የፈረመች ሲሆን ስምምነቱ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተያዘው […]

በአማራ ክልል ከ100 ሺህ በላይ ህፃናት ለከፋ የምግብ እጥረት ተዳርገዋል

3 ጥር 2016ዓርብ፣ ጥር 3 2016 በሰሜን ጎንደር ዞን በተለይም ጃንአሞራ ወረዳ የተከሰተው ድርቅ በእንስሳትና በሰዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያስከተለ እንደሆነ ነዋሪዎች ተናገሩ። መንግስት በአፋጣኝና በተከታታይ እርዳታ ካላቀረበ ጉዳቱ የከፋ እንደሚሆን አመልክተዋል፡፡ የሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር በክልሉ ያለው የፀጥታ ችግር እርዳታ ለማድረስ እንቅፋት እየፈጠረ ነዉ ባይ ነዉ። ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ የከፋ ረሃብ […]

በጋዛ ላሉ ታጋቾች መድኃኒት እንዲደርስ መወሰኑ ተገለጸ

13 ጥር 2024, 08:56 EAT በጋዛ በሐማስ ታግተው ላሉ እስራኤላውያን መድኃኒት ሊደርስ መሆኑ ተገለጸ። አዲስ በተደረሰ ስምምነት መሠረት ለእስራኤላውያን ታጋቾች በጋዛ መድኃኒት እንደሚሰጣቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ተናግረዋል። የታጋቾች ቤተሰቦች ካታር ሄደው ለአሸማጋዮች መድኃኒት ወደ ጋዛ እንዲገባ ከጠየቁ በኋላ ነው ስምምነቱ የተደረሰው። መድኃኒት ገና መውሰድ አልተጀመረም። በምን መንገድ እንደሚጓጓዝም ግልጽ አይደለም። በጋዛ በሕይወት ያሉት 105 […]