በኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ34 ሺ አለፈ – ቢቢሲ/አማርኛ

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት 21 ሺ 326 ናሙናዎች ላይ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 1336 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋገጠ። የጤና ሚንስቴር እና የሕብረተሰብ ጤና ተቋም ባወጡት መግለጫ እንደተመለከተው፤ 28 ተጨማሪ ሰዎች በቫይረሱ ሳቢያ ሕይወታቸው አልፏል። ይህም የሟቾችን ቁጥር 600 አድርሶታል። 370 ተጨማሪ ሰዎች ደግሞ ከህመሙ ያገገሙ ሲሆን፤ በአጠቃላይ እስካሁን ከኮቪድ-19 ያገገሙ ሰዎች ቁጥርን ወደ 13 ሺ 308 […]
ባለፉት 24 ሰዓታት 1386 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተነገረ – ቢቢሲ /አማርኛ

12/12/2012 ባለፉት 24 ሰዓታት ለ22ሺህ 101 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ምርመራ ተደርጎ፤ 1ሺህ 386 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴርና የሕብረተሰብ ጤና ተቋም ባወጡት ዕለታዊ መግለጫ አስታውቀዋል። ይህም በአገሪቱ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጡ ሰዎችን ቁጥር 32ሺህ 722 አድርሶታል። ከዚህ በተጨማሪ ባለፉት 24 ሰዓታት 414 ሰዎች ከበሽታው ሲያገግሙ የ28 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተነግሯል።
አቶ ለማ ዝም ሲሉ አቶ ጃዋር ልሳናቸው ነበር – መስከረም አበራ

August 17, 2020
ኬንያዊው ጋዜጠኛ ፈቃድ አልነበረው – ዐቃቤ ሕግ

ነሐሴ 17, 2020 መለስካቸው አምሃ አዲስ አበባ — በጋዜጠኝነት ሞያ ውስጥ ሲሰራ በፖሊስ እንደተያዘ ሲዘገብለት የነበረው ኬንያዊው ያሲን ጁማ በጥርጣሬ የተያዘው አቶ ጀዋር መሀመድ ቤት እንደሆነና ጋዜጠኛ መሆኑን እንደማያውቅ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ። የተጠርጣሪው ጠበቃም ደምበኛቸው ለፍርድ ቤት በሰጠው ቃል የመረጃ ቴክኖሎጂ ባለሞያ እንደሆነ መግለጽን ለቪኦኤ ተናገሩ። ያሲን ጁማ እንዲፈታ ትዛዝ መስጠቱንም ዐቃቤ ሕግ ገልጿል። ዝርዝሩን ከተያያዘው […]
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 1460 ሰዎች በቫይረሱ ሲያዙ የ16 ሰዎች ሕይወት አለፈ

12:43 17 ነሐሴ 2020 በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 19 ሺህ 747 ናሙና ምርመራ 1 ሺህ 460 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴርና የሕብረተሰብ ጤና ተቋም ባወጡት መግለጫ አስታውቀዋል። በዛሬው ዕለትም በቫይረሱ የ16 ሰዎች ሕይወት ያለፈ ሲሆን ይህም አጠቃላይ የሟቾቹን ቁጥር 544 አድርሶታል። በሌላ በኩል ባለፉት 24 ሰዓታት 165 ሰዎች ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ 12 […]
መብታችንን አንወቅ፣ መብትን ማስከበር መብትን ከማወቅ ይጀምራል – ገብረ አማኑኤል

By ዘ-ሐበሻ August 17, 2020 የሰው ልጅ ከፈጣሪው ከተሰጡት ታላላቅ ነጻነቶች መካከል አንዱ በምድር ላይ መኖር ነው። ፈጣሪ አምላክ ምድርን፣ ውሃን፣ በውስጧም የሚኖሩ፣ አንስሳትና አራዊትን ከፈጠረ በኋላ የሰው ልጅ በዚች ምድር ላይ በሰላም አንዲኖርና በውስጧ ያሉትን ፍጥረታት አንዲገዛ ሥልጣን ሰጥቶታል። ሰዎች በተወለዱበት አገር፣ ህጻናት አንደልባቸው ቦርቀውና የሚገባቸውን አግኝተው አንዲያድጉ፣ ወጣቶች ተምረው ሰርተው በመረጡት ሙያና ስፍራ […]
ገበታ ለሃገር

Source: https://amharic.voanews.com/a/gebeta-lehager-8-17-2020/5547151.htmlhttps://gdb.voanews.com/4A6942FF-8541-4D78-B012-BA55C570D36F_cx9_cy0_cw90_w800_h450.jpg ነሐሴ 17, 2020 መለስካቸው አምሃ ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዲስ አበባ — ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “ገበታ ለሃገር” የተሰኘ አዲስ ፕሮጀክት መጀመሩን ይፋ አደረጉ። በመጭዎቹ 30ዓመታት ሃገሪቱን በአፍሪካ አህጉር በኃያልነት ከሚጠሩት የመጀመሪያዎቹ ሁለት ሃገሮች አንዷ እንደትሆን እንደሚሰራም ተናገሩ። ለኢትዮጵያውያንና ለኢትዮጵያ ወዳጆችም ለስኬቱ እንዲረባረቡ ጥሪ አቅርበዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። ገበታ ለሃገር by ቪኦኤ
የወልቃይት እና የጠገዴ ነዋሪዎች አቤቱታ

Source: https://amharic.voanews.com/a/wolkait-tigray-8-17-2020/5547010.html https://gdb.voanews.com/5E64312F-0C7B-4948-926A-9D6942866D31_cx0_cy0_cw97_w800_h450.jpg ነሐሴ 17, 2020 አስቴር ምስጋናው ፎቶ ፋይል ባህር ዳር — የትግራይ ክልል መንግሥት ምርጫ አደርጋለሁ በሚል ሰበብ ወከባና እንግልት እየፈፀሙብን ነው ሲሉ የወልቃይት እና የጠገዴ ነዋሪዎች ተናገሩ። ክልሉ ዕድሚያቸው ከ15 እስከ 17 ያሉ ህፃናትን በግዳጅ ለጦርነት እየመለመለ ጎልማሶችን ደግሞ ለሰራዊቱ ድጋፍ የሚሆን ገንዘብና እህል አምጡ እያለ እንደሚያስጨንቅም አስታውቀዋል። የፌዴራል መንግሥቱን እንዲደርስላቸውም ጥሪ አቅርበዋል። […]
[የወርቅ ሹካ የሰረቀው ዲፕሎማት] ጠ/ሚ አብይ በአንባገነንነት ጉዞ? በቤተ መንግስት የተገኘው ወርቅ ምስጢር

August 17, 2020
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 1,460 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ

August 17, 2020 ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 19,747 የላብራቶሪ ምርመራ 1,460 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ16 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 165 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 31,336 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 544 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 12,424 ደርሷል።