Ethiopia: 15 arrested for links to assassination group

Suspects accused of coordinating civilian killings in Oromia region, says official statement 24.12.2018 By Addis Getachew ADDIS ABABA, Ethiopia Ethiopian authorities arrested 15 suspects for their alleged links to a clandestine group carrying out high-profile assassinations in Oromia region, security officials said on Monday. According to the communication bureau in Oromia, the largest and most […]

Elite force formed in Ethiopia to protect leaders

By Afp Published: 07:26 EST, 24 December 2018 Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed has promised reforms to promote national unity after years of hardline rule An elite force has been created in Ethiopia responsible for protecting officials including Prime Minister Abiy Ahmed, after a deadly blast while he addressed a crowd in June, Fana radio […]

Libyan authorities exhume bodies of 34 Ethiopian Christian martyrs

Christian Today staff writer Mon 24 Dec 2018 15:13 GMT The bodies of 34 Ethiopian Christians executed in Libya by Islamic State (IS) in 2015 have been exhumed from a mass grave, Libyan authorities said on Monday. The grave was unearthed on Sunday, after information was obtained during investigations of arrested IS members, the interior […]

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን በውጭ ሀገሮች ለሚወክሉ አምባሳደሮች ሹመት ሰጡ

On Dec 24, 2018 1,978 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን በውጭ ሀገሮች ለሚወክሉ አምባሳደሮች ሹመት ሠጥተዋል።   በዚሁ መሠረት፡-   1. አቶ ዘነበ ከበደ 2. አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ 3. ወ/ሮ ሙሉ ሰለሞን 4. አቶ አብዱልአዚዝ መሐመድ 5. ወ/ሮ ናሲሴ ጫሊ 6. አቶ ሐሰን ታጁ 7. አቶ […]

የኢትዮጵያ ብሄረሰቦች ሁሉ በግእዝ ፊደል እንዲጠቀሙ ማግባባት ያስፈልጋል – ያረድ ጥበቡ

December 21 2018 የኦሮሞ ብሄርተኞች ኢትዮጵያን ማስተዳደር ከፈለጉ አፋን ኦሮሞን የየትኛውም ብሄረሰብ ብቸኛ ሃብት ባልሆነው በግእዝ ፊደል ወይም ኢትዮጲስ እንዲፃፍ ቢፈቅዱ የተገንጣይ ስሌት እርግፍ አድርገው መተዋቸውንና፣ ኢትዮጵያን ከነሙሉ ታሪኳ ለማቀፍ መወሰናቸውን ስለሚያሳይ ሃገር የሚያረጋጋ ይመስለኛል። በጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ መሪነት ብቸኛ የአፍሪካ ፊደል የሆነውን ግእዝ የአፍሪካ ቋንቋዎች ፊደል እንዲሆን ኢትዮጵያ ሃሳብ ታቀርባለች ብዬ አስባለሁ። ያ ከመሆኑ […]

ሪፖርተር- የሕገ መንግሥት ፍርድ ቤት እንዲቋቋም ሐሳብ ቀረበ

December 23 2018 በሕገ መንግሥቱ የተከበሩ መብቶች በማንኛውም ሁኔታ ሲጣሱ፣ ከሕገ መንግሥቱ ድንጋጌ አኳያ ለመተርጎምና ለማስከበር የሕገ መንግሥት ፍርድ ቤት መቋቋም እንዳበት ምሁራን ሐሳብ አቀረቡ፡፡ ሐሳቡን ያቀረቡት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ምሁራን፣ በጥብቅናና በተለያዩ ቦታዎች የሕግ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ ባለሙያዎች ናቸው፡፡ሐሳቡን ያቀረቡት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ምሁራን፣ በጥብቅናና በተለያዩ ቦታዎች የሕግ አገልግሎት በመስጠት ላይ […]

የአብይን መንግሥት ጠልፎ የመጣል ሴራና የኦሮሞ ልሂቃን ሚና- ቱሉ ሊበን

December 23, 2018 አንዳንድ ታርጋ ለመለጠፍ የሚተጉ ሰዎች “ቱሉ ሊበን ተደመረ” ቢለው ቢያፌዙ አይገርመኝም፤ በሀሳብ ሊሞግቱኝ ካልፈለጉ መብታቸው ነው። ይልቅስ የኔ ታርጋ ኦነግነት ነው፤ ከሀገሬም የወጣሁት በኦነግ ስም ሮሮና ማስፈራሪያ ሲበዛብኝ ነው። ከወያኔ ገበታ ሥልጣኑንም ገንዘቡንም መዛቅ ይቻል ነበር። አልሞከርኩትም። ኦነግነት መንፈስ ነው ብዬ በቅርቡ አንድ መጣጥፍ ጽፌአለሁ። ኦነግነት የኦሮሞ እውነት ነው፤ ፍትህንና ርትእን የጠየቀ […]

የህወሃት ወንጀለኞችን አድኖ ለመያዝ ከአይሁዶች ምን እንማራለን?

k December 23,2018 የህወሃት ወንጀለኞችን አድኖ ለመያዝ ከአይሁዶች ምን እንማራለን? ክንፉ አሰፋ (የኢትዮፎረም ድረ-ገጽ አዘጋጅ እና ሶፍትዌር ኢንጂነር – አምስተርዳም) አዛውንቶቹ የህወሃት ቅሪቶች “ለመጨረሻው ፍልሚያ” ትንፋሽ ስበው፣ መሬት ልሰው ነብስ ለመዝራት ሲነሱ እና ሲወድቁ እየተመለከትን ነው። ከተከዜ በላይ እና ከተከዜ በታች ያለውን ወገን በሙሉ “ጠላት” በሚል ጸያፍ ቃል ማጀብ መጀመራቸው ግን የተስፋ መቁረጠቸው ምልክት ይመስላል። […]

የክትባቱ ነገር እጅግ አሳስቦኛል!!!

አንደኛው ምክንያት ከዚህ ቀደም ወሊድ መቆጣጠሪያንና ሌሎች ምክንያቶችን ሰበብ በማድረግ አስቀድሞ ገና በረሃ እያሉ ጀምረው በማኒፌስቷቸው(በአቅደ ዓላማቸው) የአማራን ዘር የማጥፋት ዓላማ እንዳላቸው በግልጽ ተናግረው የተነሡበትን ሰይጣናዊ ዓላማቸውን ለማሳካት የአማራ እናቶችን ያለፈቃዳቸው የማምከኛ መርፌ እየወጉ የአማራን ሕዝብ ቁጥር በእጅጉ እንዲያሽቆለቁል በማድረግ የዘር ማጥፋት ጥቃት የፈጸሙት አካላት አሁንም በቦታቸው ያሉ መሆናቸውና ከዚህ ቀደም ለፈጸሙት ወንጀል ተጠያቂ ባልሆኑበት ሁኔታ […]

መቼም የትም እንዳይደገም! NEVER EVER AGAIN!!!! ፀት ፂዮን ዘማርያም

December 21, 2018 ለትግራይ ህዝብ የህወሃት የጦር አበጋዞች ከኢዲዩ፣ኢህአፓ፣ ከደርግ፣ጦርነት ገጥሞ ኢትዩጵያን ተቆጣጠሩ፡፡ ህወሃት የጦር አበጋዞች ህዝቡን በዘር በመደራጀት (ትግሬ፣ኦሮሞ፣ አማራ፣ሱማሌ ወዘተ) ለሃያ ሰባት አመታት በአንድ ፓርቲ ገዛ፡፡ የህወሓት የጦር አበጋዞች መንግስት የፖለቲካ እስረኞችን በትግራይ ወህኒ ቤቶች ውስጥ አስረው በድብደባ በማሰቃየት፣ ከወላጆቻቸው እንዳይጠየቁ በመሰወርና በአለም አቀፍ ቀይ መስቀል እንዳይጎበኙ በማድረግ ያለፍርድ እንደረሸኞቸው እንደገደሎቸው በአቶ ገብሩ […]