በዓለም አቀፍ ደረጃ እያሽቆለቆለ ያለው ኤችአይቪ በግብፅ እና በሳዑዲ አረቢያ እየተስፋፋ ነው

ከ 8 ሰአት በፊት በዓለም አቀፍ ደረጃ በኤችአይቪ የሚያዙ እንዲሁም እያስከተለ ያለው ሞት በከፍተኛ ደረጃ ቢቀንስም የሕዝብ ስጋትነቱን ለማስቆም ዓለም በመንገድ ላይ እንዳልሆነች የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኤችአይቪ/ኤድስ ፕሮግራም (ዩኤንኤድስ) አጠነቀቀ። ኢትዮጵያ በኤችአይቪ/ኤድስ የሚያዙ ሰዎችን ቁጥር በመቀነስ ረገድ ባለፉት አስራ አራት ዓመታት ጥሩ እመርታ ካሳዩ የአፍሪካ አገራት መካከል የተጠቀሰች ሲሆን፣ ይህም 60 በመቶ መሆኑ ተገልጿል። እንደ […]

ከ60 በላይ ሴት ልጆችን የደፈረው የሕጻናት እንክብካቤ ሠራተኛ እድሜ ልክ እስራት ተፈረደበት

ከ 4 ሰአት በፊት በአውስትራሊያ የሕጻናት እንክብካቤ ሠራተኛ የነበረ እና የከፋው የህጻናት ደፋሪ የሚል ስያሜ የተሰጠው ግለሰብ ወደ 70 የሚጠጉ ህጻናት ሴቶች ላይ የመድፈር እና ወሲባዊ ጥቃቶችን በመፈጸሙ የዕድሜ ልክ እስራት ተበየነበት። የ47 ዓመቱ አሽሊ ፖል ግሪፊት እአአ ከ2003 እስከ 2022 ባሉት ጊዜያት በአውስትራሊያዋ ኩዊንስላንድ ግዛት እና ጣሊያን ውስጥ በሚገኙ የህጻናት ማቆያ ማዕከላት 307 ወንጀሎችን […]

በአማራ ክልል ለጤና ዘርፍ ሽግግር ከሚያስፈልገው 15 ቢሊዮን ዶላር በጀት 13 በመቶ ብቻ መገኘቱ ተነገረ

ፈንቴ አምባው (ፕሮፌሰር) ዜና በአማራ ክልል ለጤና ዘርፍ ሽግግር ከሚያስፈልገው 15 ቢሊዮን ዶላር በጀት 13 በመቶ… ተመስገን ተጋፋው ቀን: November 27, 2024 በአማራ ክልል ከ2013 እስከ 2017 ዓ.ም. ባለው ጊዜ ለጤና ዘርፍ ሽግግር ከሚያስፈልገው 15 ቢሊዮን ዶላር በጀት ውስጥ፣ ከመንግሥት የተገኘው ሁለት ቢሊዮን ዶላር ወይም 13 በመቶ ያህሉ ብቻ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው ማክሰኞ ኅዳር […]

ሦስቱን የአባላዘር በሽታዎች ለመግታት

ማኅበራዊ ሦስቱን የአባላዘር በሽታዎች ለመግታት የማነ ብርሃኑ ቀን: November 27, 2024 ኤችአይቪ ኤድስ፣ ቂጥኝና ሔፒታይተስ ቢ ከእናት ወደ ልጅ በመተላለፍ የእናትን፣ የሕፃንንና የቤተሰብን አኗኗር የሚያቃውሱ ተላላፊ የአባላዘር በሽታዎች ናቸው፡፡ ራስን በመጠበቅ ተላላፊነቱን መቆጣጠር የሚቻል ቢሆንም፣ በተለያዩ ምክንያቶች ችግሩ ሲከሰት ይስተዋላል፡፡ ከችግሮቹ ዋነኛውም የግንዛቤ እጥረት ነው፡፡ ጤና ሚኒስቴር ባለፈው ሳምንት በአዳማ ከተማ ለሚዲያ ባለሙያዎች ባዘጋጀው መድረክ […]

Determinants of an unfavorable treatment outcome among tuberculosis patients in the Jimma Zone, Southwest Ethiopia  – Nature.com 00:55 

Open access Published: 26 November 2024 Scientific Reports volume 14, Article number: 29281 (2024) Cite this article Abstract Background Tuberculosis (TB) is a major public health challenge in Ethiopia. TB treatment outcomes were suboptimal compared to the expected target of the national TB control Program. The provision of standard anti-TB treatment is the primary component of the directly observed treatment, short-course strategy. […]

‘የስኳር በሽታ’ በእርግጥ ምንድነው?

November 26, 2024 – VOA Amharic  በልማድ አጠራር ‘የስኳር በሽታ’ በመባል የሚታወቀው ይህ የሕመም ዓይነት ሊያስከትል የሚችላቸውን ውስብስብ የጤና ችግሮች ለመከላከል ወይም ለማስቀረት ይቻል ይሆን? ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ እየተደረሰባቸው ያሉ ከበሽታው ጋር የተዛመዱ ሁኔታዎች ካሁን ቀደም ስለሕመሙ ይታመኑ የነበሩ እውነታዎችን ጭምር በእጅጉ እየቀየሩ መሆናቸው ይነገራል። “ለመሆኑ ከስኳር በሽታ ሙሉ በሙሉ ሊዳን ይችላል?” ለሚለው… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]

“የህዝብ ሀብት ለህዝብ ጥቅም እንዲውል” የሚል ያልተገባ የፖለቲካ ሽፋን የኢንቨስተሮች የማዕድን ስፍራ ሊነጠቅ ነው

November 23, 2024 ↓ በድንጋይ ከሰል ምርት ኢትዮጵያን ከምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ያደርጋታል የተባለለት ፕሮጀክት የማዕድን ስፍራው ከህግ አግባብ ውጪ ሊወሰድብኝ ነው አለ (መሠረት ሚድያ)- ኢትዮጵያን በምስራቅ አፍሪካ በድንጋይ ከሰል ምርት ቀዳሚ ያደርጋታል የተባለለት ፕሮጀክት እክል ገጠመው ተባለ። በማዕድን ፍለጋና ልማት ላይ የተሰማራ አንድ ድርጅት ሕጋዊ ፈቃድ ቢኖረኝም በሕገወጥ መንገድና የፍርድ ቤት እግድ ተጥሶ የተሰጠኝ የማዕድን ስፍራ ለሌሎች […]

የጤናው ዘርፍ የክፍያ ሥርዓት ሙሉ ለሙሉ ዲጂታል ሊደረግ ነው

በመድረኩ ተሞክሮዎች ቀርበዋል ማኅበራዊ የጤናው ዘርፍ የክፍያ ሥርዓት ሙሉ ለሙሉ ዲጂታል ሊደረግ ነው በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: November 24, 2024 በናሆም ገለቦ በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ቀድሞ ተግባራዊ የተደረገው የዲጂታል ክፍያ ሥርዓት በጤናው ዘርፍም ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ኅዳር 10 ቀን 2017 ዓ.ም. ጤና ሚኒስቴር ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ቤተር ዛን ካሽ አሊያንስ ጋር በመተባበር […]

የማኅጸን ግድግዳ መውረድ ምንድነው?

November 22, 2024 – VOA Amharic  የማኅጸን በር ውልቃት በኢትዮጵያ በብዛት የማይትወቅ እና ትኩረት ያልተሰጠው ነገር ግን በብዙ እናቶች ላይ የሚከሰት የጤና ችግር ነው። በእንግሊዘኛ አጠራሩ ፕሮላፕስ ተብሎ የሚጠራውና በሴቷ የመራቢያ አካላት ውስጥ ያሉ ጡንቻዎች በመላላት ወደ ውጭ የሚወጣው የማኅጸን በር ወይም ግድግዳ አብዛኛውን ጊዜ ከወሊድ በኋላ ከባድ ስራ በመስራት፣ ለረጅም ሰዓት በማማጥ፣ በቂ የሆነ ህክምና ካለማግኘት […]