መሻሻሎችን የሚፈልገው የጤና መድን አገልግሎት

የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዮሐንስ ጫላ (ዶ/ር) ማኅበራዊ መሻሻሎችን የሚፈልገው የጤና መድን አገልግሎት የማነ ብርሃኑ ቀን: October 23, 2024 አቶ እንግዳ ወርቁ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪና የጤና መድን አገልግሎት ተጠቃሚ ናቸው፡፡ የጤና መድን አባል ከሆኑ ወዲህ በመንግሥት የጤና ተቋማት ነፃ የሕክምና አገልግሎት በማግኘት ላይ መሆናቸውንና በመድኃኒት አቅርቦት ላይ ግን ችግር መኖሩን ይናገራሉ፡፡ እንደ […]

The effect of war and siege on children with diabetes admitted to ayder comprehensive specialized hospital in mekelle, tigray, ethiopia: a cross-sectional study – Nature.com 04:42 

The effect of war and siege on children with diabetes admitted to ayder comprehensive specialized hospital in mekelle, tigray, ethiopia: a cross-sectional study Scientific Reports volume 14, Article number: 25007 (2024) Cite this article Abstract The armed conflict in Tigray, which spanned from November 2020 to November 2022, along with the accompanying siege, led to the near-total collapse of Tigray’s healthcare […]

ስለጤናዎ በማኅበራዊው መገናኛ ዘዴ

October 22, 2024 – DW Amharic  ማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የተለያዩ ተግባራት ይከናወኑባቸዋል። ዛሬ የዕድሜ እና ጾታ ልዩነት ሳይኖረው ይህን የመረጃ ምንጭና የሃሳብ መለዋወጫ መድረክ በርካቶች ይጠቀሙበታል። የህክምና ባለሙያዎችም የተለያዩ ጤናነክ መረጃዎችን እያቀረቡበት ነው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ለሳይንቲስቶች እንቆቅልሽ ሆኖ የዘለቀው በእርግዝና ወቅት የሚከሰተው ከፍተኛ የደም ግፊት

22 ጥቅምት 2024, 07:06 EAT በየዓመቱ ከ70 ሺህ በላይ ወላድ እናቶችን ሕይወት ይቀጥፋል፤ ነገር ግን አሁንም ሳይንቲስቶችን ግራ እንዳጋባ ነው። ሰባት የኦሊምፒክ ሜዳሊያዎችን ያሸነፈችው፣ 14 የዓለም ሻምፒዮና ወርቆችን የሰበሰበችው የአሊሰን ፌሊክስ እርግዝና እንደ ሩጫው ሁሉ ቀለል የሚላት መስሏት ነበር። “በሕይወቴ በሙሉ አካሌ መሳሪያዬ በመሆኑ ስንከባከበው ነው የቆየሁት፤ አሳፍሮኝም አያውቅም” ትላለች ፌሊክስ። “ልምምድ አደርጋለሁ፤ ከዚያም የልምምዴን […]

ከጥቅምቱ የአሜሪካ ምርጫ ጋር ተያይዞ የሚመጣ የአይምሮ ጭንቀት 

October 18, 2024 – VOA Amharic  የፖለቲካ ዝንባሌ ምንም ይሁን ምን፣ ምርጫ ሲቃረብ፣ የጭንቀት መጠን እንደሚጨምር የአሜሪካ የሥነ-ልቦና ባለሞያዎች ማህበር ያመለክታል። የማያቋርጥ የዜና ስርጭት፣ አስጨናቂ ክርክሮች እና ለሀገሪቱ የወደፊት እጣ ፈንታ የሚኖር ስጋት፣ ሁሉም በአይምሮ ጤና ላይ ጫና ያሳድራሉ። አንዳንድ የሥነ ልቦና ባለሞያዎች ታዲያ ችግሩን ‘ከምርጫ ጋር የተያያዘ የጭንቀት ህመም’ ሲሉ ይጠሩታል።  … … ሙሉውን ለማየት ወይም […]

በ27 ሚሊዮን ዶላር የሚተገበረው የዓይን ጤና ስትራቴጂክ ዕቅድ

የዓይን ጤና ስትራቴጂ ይፋ ሲሆን ማኅበራዊ በ27 ሚሊዮን ዶላር የሚተገበረው የዓይን ጤና ስትራቴጂክ ዕቅድ ታደሰ ገብረማርያም ቀን: October 16, 2024 የዕይታ ችግርና ዓይነ ሥውርነት በተንሰራፋባቸው አገሮች የሚያሳድረው ተፅዕኖ እንደየአገሮቹ ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ ይወሰናል፡፡ ዝቅተኛና መካከለኛ ገቢ ባላቸው አገሮችና ትኩረት በተነፈጋቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች ላይ የሚያሳድረው ጫና ከሁሉም የከፋና አስቸጋሪ ነው፡፡ ካተራክት፣ ትራኮማ፣ ኮርኒያል ብላይንድነስ፣ ግላኮማ እና ዲያቤቲክ […]

በመሣሪያ ላይ የተመሠረተ አተነፋፈስ ማቋረጥ የሚፈቅድ ረቂቅ ሕግ ተዘጋጀ

ማኅበራዊ በመሣሪያ ላይ የተመሠረተ አተነፋፈስ ማቋረጥ የሚፈቅድ ረቂቅ ሕግ ተዘጋጀ ሔለን ተስፋዬ ቀን: October 16, 2024 በመሣሪያ ላይ ብቻ የተመሠረተ የአተነፋፈስ ሥርዓት ማቋረጥን የሚፈቅድ ረቂቅ ሕግ፣ በጤና አገልግሎት አስተዳደርና ቁጥጥር ረቂቅ አዋጅ ተካቶ፣ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ፡፡ በመሣሪያ ላይ ብቻ የተመሠረተ የአተነፋፈስ ማቋረጥ የሚቻለው የታማሚዎችን የልብና የመተንፈሻ አካላት የአሠራር ሥርዓት መመለስ በማይችልበት ደረጃ ሥራቸውን […]

ሕይወት ሁሉም አባላቱ ዓይነ ስውር ወይም የዕይታ ችግር ባለበት ማኅበረሰብ ውስጥ

ከ 7 ሰአት በፊት በምሥራቃዊ ኡጋንዳ የሚኖረው የ53 ዓመቱ ሞሰስ ሙጋቤ የዓይን ብርሃኑን ምን አንደጋረደው አያውቅም፤ ነገር ግን ለልቡም ለነፍሱም ቅርብ የሆነው ትዝታ ለመጨረሻ ጊዜ ያያት የማለዳ የፀሐይ ብርሃንን አይረሳትም። “የዓይን ብርሃን ሙሉ በሙሉ እስከ ወዲያኛው ማጣቴን፣ ዳግም ማየት አለመቻሌን፣ ከሰማሁበት ቀን ጀምሮ እጅጉን የከፋ ሕይወት እየመራሁ እገኛለሁ።” በዓለም አቀፉ ዓይነ ስውርነት መከላከል ኤጀንሲ መረጃ […]

በወላይታ ዞን የወባ በሽታ ስርጭት ከወትሮው አይሏል

Written by  Administrator        በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ወላይታ ዞን፣ የወባ በሽታ ስርጭት ከወትሮው በተለየ መጠን መጨመሩ ተገልጿል። የዞኑ ጤና መምሪያ እንደገለጸው፤ በአምስት ወረዳዎች የታካሚዎች ቁጥር ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ መጥቷል፡፡የመምሪያው ሃላፊ አቶ ጸጋዬ ኤካ ለአዲስ አድማስ በሰጡት ማብራሪያ፣ የወባ በሽታ ታማሚዎች ቁጥር መጨመሩን ጠቁመው፤ ከወትሮው በተለየ ሁኔታ የወባ በሽታ ስርጭት መስተዋሉን  ተናግረዋል። በማያያዝም፣ ከአምናው ተመሳሳይ ጊዜ […]

የጤና ተቋማት የመድኃኒት ዱቤ ከባንክ ሒሳብ ተቀናሽ የሚደረግበት አሠራር በአዋጅ ሊፈቀድ ነው

በሔለን ተስፋዬ October 13, 2024 ከኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት በዱቤ ወስደው ከሦስት ወራት በላይ የሚያቆዩ የጤና ተቋማት፣ ከባንክ ሒሳባቸው ተቀናሽ የሚደረግበት አሠራር በአዋጅ ሊፈቀድ ነው፡፡ ሐሙስ መስከረም 30 ቀን 2017 ዓ.ም. ስድስተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አራተኛ ዓመት የሥራ ዘመን አንደኛ መደበኛ ስብሰባ፣ የመድኃኒት ፈንድና የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ለማቋቋም በቀረበ ረቂቅ አዋጅ ለአገልግሎት ከተሰጡ ሥልጣኖች […]