ትኩረት የሳበው አዲሱ ልውጥ የኮሮና ተሐዋሲ

August 23, 2023 – DW Amharic  የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት ስፍራውን ወስዶ የመገናኛ ብዙሃንን ትኩረት ቀንሶለት ስለነበረው ኮቪድ 19 ዳግም መነገር ጀምሯል። በሰሜኑ ንፍቀ ክበብ የበጋ ወቅት እየተገባደደ ስፍራውን ለቅዝቃዜ ሊያስረክብ በተቃረበበት በዚህ ጊዜ አዲስ የኮሮና ልውጥ ተሐዋሲ በአራት ሃገራት መገኘቱ ተሰምቷል። ተመራማሪዎችም የተሐዋሲውን ባህርያት ለማጥናት እየተጣደፉ ነው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የወባ እና የደንጌ ትኩሳት ድሬደዋ መከሠቱን አስተዳደሩ ገለፀ

August 18, 2023 – VOA Amharic  በድሬዳዋ፣ የወባ እና የደንጌ ትኩሳት ወረርሽኝ እንደተከሠተ፣ የከተማ አስተዳደሩ ጤና ቢሮ አስታወቀ። ቪኦኤ ያነጋገራቸው ሕሙማን በበኩላቸው የያዛቸው በሽታ “ቺኩንጉንያ” እንደሆነ ሲገልፁ፤ ጤና ቢሮው ግን፣ “በቺኩንጉንያ የታመመ አንድም ሰው የለም፤” ብሏል። ለዝርዝሩ የተያያዘውን ዘገባ ይከታተሉ። … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ውጭ የሚላኩ የሕክምና ናሙናዎችን በአገር ውስጥ የማከናወን ጅማሮ

August 16, 2023 ተመስገን ተጋፋው August 16, 2023 ምን እየሰሩ ነው? የጤና ምርመራዎችን በተደራጀ የላቦራቶሪ አገልግሎት ለመስጠት፣ የተቋቋመው ስዊስ ዲያግኖስቲክስ ኢትዮጵያ (ኤስዲኢ) የስዊዘርላንድ ዲያግኖቲክስ ኢንተርናሽናል (ኤስዲአይ) አጋር ተቋም ነው፡፡ በአዲስ አበባም ሁሉን አቀፍ ከፍተኛ የሕክምና ምርመራና የአናቶሚ ፓቶሎጂ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ላቦራቶሪውን በአዲስ አበባ አቋቁሟል፡፡ ላቦራቶሪው በዘመናዊ የምርመራ ቴክኖሊጂ የተደራጀ ሲሆን፣ በአገሪቱ ከፍተኛ ጥራት ያለው፣ […]

Everything to Know About Ethiopian New Year – Woman’s Day 18:39

The holiday’s name translates to “gift of jewels.” BY JAMIE BALLARD PUBLISHED: AUG 16, 2023 AMANUEL SILESHI//Getty Images The beginning of a new year is a time where people reflect on the past and look forward to what’s next. In the African countries of Ethiopia and Eritrea, the New Year’s celebration is called Enkutatash. “It’s an extremely inspiring, festive, heart-warming, and hopeful time […]

የአእምሮ ጤና ሕመም ተጠቂ ወጣቶች ቁጥር እየጨመረ ቢኾንም በቂ ትኩረት እንዳልሰጠው ተገለጸ

August 16, 2023 – VOA Amharic  በኢትዮጵያ፣ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ፣ እንደ ድባቴ ባሉ የአእምሮ ጤና ሕመም ተይዘው፣ ወደ ሕክምና ጣቢያዎች የሚመጡ ወጣቶች ቁጥር እየጨመረ ስለ መምጣቱ፣ የሕክምና ባለሞያዎች ይናገራሉ፡፡ መንግሥት፣ በችግሩ ልክ ለጉዳዩ ትኩረት አልሰጠውም፤ ሲሉም ይወቀሳሉ፡፡ የጤና ሚኒስቴር ዴኤታ ዶክተር አየለ ተሾመ በበኩላቸው፣ ወቀሳውን አይቀበሉትም፡፡ በአንጻሩ መንግሥት፣ ለጉዳዩ ትኩረት ሰጥቶ፣ የሕክምና ተደራ… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]

ከተበተኑ የአማራ ክልል የልዩ ኃይል አባላት መካከል፤ “አብዛኛዎቹ” ታጣቂ ቡድኖችን መቀላቀላቸውን የሰላም ሚኒስትሩ ገለጹ  – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

August 15, 2023 በአማኑኤል ይልቃል በአማራ ክልል የልዩ ኃይል አባላትን ወደ ሌሎች የጸጥታ መዋቅሮች የማስገባት ስራ ከተጀመረ በኋላ 50 በመቶ የሚሆኑ የልዩ ኃይል አባላት “እንደተበተኑ” እና ከእነዚህ ውስጥ “አብዛኛዎቹ” ታጣቂ ቡድኖችን እንደተቀላቀሉ የሰላም ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ አንዷለም ተናገሩ። በአማራ ክልል ከሰሞኑ የተቀሰቀሰው ግጭት የተጀመረው፤ ታጣቂዎች በመከላከያ ሰራዊት ካምፕ ላይ “ዘግናኝ የሚባል ጥቃት መክፈታቸውን” ተከትሎ እንደሆነም […]

የከምባታ ጠምባሮ ምክር ቤት የክልል መዋቅሮች ድልድልን ተቃወመ

August 13, 2023 – EthiopianReporter.com  የዱራሜ ከተማ ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ ባደረገበት ወቅት ዜና የከምባታ ጠምባሮ ምክር ቤት የክልል መዋቅሮች ድልድልን ተቃወመ ዮናስ አማረ ቀን: August 13, 2023 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሥር እንዲደራጅ የተወሰነው የከምባታ ጠምባሮ ዞን ምክር ቤት አዲሱን የመዋቅር ድልድል ተቃወመ፡፡ በመዋቅር ድልድሉ መሠረት የተለያዩ ቢሮዎች መቀመጫ በሰባት የክላስተር ከተማ ማዕከላት እንዲሆን ሲወስን፣ የዞኑ ዋና […]

ሴቶች ላይ ወሲባዊ ጥቃቶችን የሚፈጽሙት ‘መንፈሳዊ ፈዋሾች’

ከ 9 ሰአት በፊት መንፈሳዊ ፈዋሽ ነን በሚሉ ወንዶች በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ወሲባዊ ጥቃቶች እና ብዝበዛዎችን በተመለከተ ቢቢሲ አረብኛ በርካታ መረጃዎችን ሰብስቧል። ‘መንፈሳዊ ፈውስ’ (የቅዱስ ቁርዓን ፈውስ) በአረቡ እና በሙስሊሙ ዓለም ህሙማንን ከገጠማቸው የጤና ችግር ለማዳን ጥቅም ላይ ይውላል። ይህንን የፈውስ አገልግሎት የሚሰጡት ሰዎች ምናልባትም በኢትዮጵያ ‘አዋቂዎች’ ተብለው ከሚጠሩት ጋር ሊስተካከል ይችላል። በአብዛኛው እነዚህን መንፈሳዊ […]

በኢትዮጵያ ሴቶች ለወር አበባ ንጽህና መጠበቂያ ከፍተኛ ወጪ እንደሚያወጡ ጥናት አመለከተ

11 ነሐሴ 2023, 14:22 EAT በኢትዮጵያ ሴቶች የወር አበባ ንጽህና መጠበቂያ ለመግዛት ከሚያገኙት ገቢ አንጻር ከፍተኛ ወጪ እንደሚያወጡ የቢቢሲ ጥናት አመለከተ። ቢቢሲ የወር አበባ ንጽህና መጠበቂያ ምርቶች ዋጋ ምን ያህል ተመጣጣኝ እንደሆነ ለማየት አፍሪካ ውስጥ በሚገኙ ዘጠኝ አገራት ላይ በሰራው ጥናት ከጋና በመቀጠል ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሴቶች ከፍተኛ ወጪ እንደሚያወጡ አመልክቷል። ጥናቱ ዝቅተኛ ወርሃዊ ገቢን […]