AG7, TPDM, and ADFM to form a coalition; OLF and ONLF excluded

Arbegnoch Ginbot 7 (AG7), Tigray People’s Democratic Movement (TPDM), and Amhara Democratic Force Movement (ADFM) have been directed by the Eritrean regime to form a coalition, according to ER sources in Eritrea. Two senior leaders of AG7, Dr Berhanu Nega and Ato Neamin Zeleke, are currently in Asmara. The AG7-TPDM-ADFM coalition’s political wing will be […]
To all those who stood by me when I was in prison. Reeyot Alemu = በእስር ቆይታዬ ወቅት ከጎኔ ለነበራችሁ ሁሉ ርዕዮት አለሙ

by MINILIK SALSAWI » Today, 06:46 It is with great humility and appreciation that I convey my gratitude to all who protested and condemned my incarceration by the EPRDF Government which is known worldwide for trampling on freedom of the press and human rights, and demanded my unconditional release. I would like to thank those […]
የወልቃይት ተወላጆች መሬታቸውን መነጠቃቸው ሳያንስ ትግላቸውም በሻዕቢያ መነገጃ መዋሉ አስቆጥቷቸዋል

ESAT “Welkait Tegede Breaking News” debunked by the Welkaites የወልቃይት ተወላጆች መሬታቸውን መነጠቃቸው ሳያንስ ትግላቸውም በሻዕቢያ መነገጃ መዋሉ አስቆጥቷቸዋል July 22, 2015 አድነው ዋሚ ጦሩ ገሰገሰ ከተሰነይ ጉልች ገና ሳይነሳ ከጎንደር ደረሰ። ከሁለት ሳምነት በፊት ጀምሮ ህዝባዊ ሀይል በሚል የሚጠራውና መቀመጫቸው ኤርትራ የሆነው የግንቦት 7 ጦርና የአርበኞች ግንባር ጦር ውህደት ውጤት የተባለው ድንበር አቋርጦ ወደ […]
Obama Should Speak Out on Rights (HRW)

For Immediate Release US/Kenya/Ethiopia: Obama Should Speak Out on Rights (Washington, DC, July 22, 2015) – United States President Barack Obama should use his upcoming trip to Kenya and Ethiopia to call for fundamental human rights reforms in both countries, a group of 14 nongovernmental organizations and individual experts said today in a letter […]
አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ሦስተኛ ትዕዛዝ ዛሬ ተሰጠ

22 JULY 2015 ተጻፈ በ ታምሩ ጽጌ በመከላከያ ምስክርነት የተቆጠሩት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ፣ ዛሬ ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ከትናንት በስቲያ የተሰጠው ትዕዛዝ ተግባራዊ ባለመሆኑ፣ ሦስተኛ ትዕዛዝ ተሰጠ፡፡ በሽብርተኝነት ተጠርጥረው በእስር ላይ በሚገኙት በእነዘመኑ ካሴ (ዘመኑ ካሴ በሌለበት የተከሰሰ ነው) መዝገብ ተጨማሪ መከላከያ ምስክር ሆነው የተቆጠሩትና ፍርድ ቤት በተደጋጋሚ ትዕዛዝ እየጠራቸው የሚገኙት አቶ አንዳርጋቸው፣ ዛሬ ያልቀረቡት በመጥሪያ […]
የልዕለ ኃያሏ አገር መሪ ወደ ታላቂቷ ኢትዮጵያ የሚያደርጉት ጉብኝት በመንግስትና በተቃዋሚዎች እይታ

Wednesday, 22 July 2015 14:11 በይርጋ አበበ በ1954 እ.ኤ.አ አሜሪካን በፕሬዚዳንትነት ይመሩ የነበሩት ዳዊት ኤዘንሀወር በወቅቱ ብቸኛ ከቅኝ ግዛት ቁጥጥር ነጻ የሆነችዋን አፍሪካዊት አገር መሪ ወደ አሜሪካ ይጋብዛሉ። የፕሬዝዳንቱን ግብዣ የተቀበሉት የኢትዮጵያው ንጉሰ ነገስት ቀዳማዊ ኃይለስላሴም አሜሪካን የጎበኙ የመጀመሪያው አፍሪካዊ መሪ ለመሆን በቁ። ከዘጠኝ ዓመታት በኋላ ማለትም በ1963 ኦክቶበር 3 ቀን የተባበሩት መንግስታት ስብሰባ ላይ […]
Ethiopia: President Obama Should Urge Changes to Help Civil Society, Political Opposition

FOR IMMEDIATE RELEASE Ethiopia: President Obama Should Urge Changes to Help Civil Society, Political Opposition Washington – July 22, 2015 — As President Obama prepares to visit Ethiopia next week, Freedom House has prepared policy recommendations for the White House, highlighting Ethiopia’s undermining of civil society, independent media, and the political opposition: “The political environment during parliamentary […]
ህወሓት ዱላዋ ኣስቀምጣ ትግጠመን…! አምዶም ገ/ስላሴ

July 22, 2015 – ምኒሊክ ሳልሳዊ ህወሓት በጠመንጃና ዱላ ብቻ የተንጠለጠለ ስልጣ ይዛ እንድትቀር፣ በ2007 ዓ/ም ምርጫ ተሸንፎ ቅስሙ እንዲ ሰበር ያደረግነው የተሻለ ኣማራጭ ፓሊሲ፣ የበለጠ ዲሞክራሲያዊ ባህሪ፣ የነጠረ ሃገራዊ ራኢ፣ ህዝባዊነት የተላበሱና ከሂወት መስዋእትነት ጀምረው የኣካል መጉደል፣ የስራ መፈናቀል፣ የቤተሰብ መበተንና ከትዳር መፈናቀል፣ ከማህበራዊ ግንኝነቶች በማሰናከል ያልበገራቹው ጀግኖች ባካሄዱት እልህ ኣስጨራሽ ትግል ነው። የህወሓት […]
አገዛዝ በመድረክ አባላት ላይ የሚፈጽማቸውን የተለያዩ ወከባዎች ቀጥሎበታል፡፡

July 21, 2015 · ዜና መድረክ : ከ2007 ምርጫ ወዲህ በ5ኛ የመድረክ አባል ላይ ሰሞኑን ግዲያ ተፈጸመ፣ የኢህአዴግ አገዛዝ በመድረክ አባላት ላይ የሚፈጽማቸውን የተለያዩ ወከባዎች ቀጥሎበታል፡፡ I. የሰሞኑ ግዲያ፣ በሀገራችን በ2007 በተካሄደው ምርጫ በደቡብ ብ/ብ/ሕ ክልል በካፋ ዞን በግንቦ ወረዳ በአድዮ ካካ ምርጫ ክልል በጎጀብ ምርጫ ጣቢያ የመድረክ ምርጫ ታዛቢ ወኪል ሆነው የሠሩት አቶ […]
በአንድነት ፓርቲ ንብረቶች ላይ የተፈጸመው ዝርፊያ ተቃውሞ አስነሳ

22 JULY 2015 ተጻፈ በ ነአምን አሸናፊ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጥር 21 ቀን 2007 ዓ.ም. ባስተላለፈው ውሳኔ፣ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲን (አንድነት) ለማስተዳደር በተረከቡ የተወሰኑ አመራሮች በንብረቶች ላይ የተፈጸመው ዝርፊያ ተቃውሞ አስነሳ፡፡ ይህ ዝርፊያ ያሳሰባቸው የፓርቲው አባላት ጉዳዩን ለሕግ እንደሚያቀርቡ ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡ የፓርቲው ፕሬዚዳንት አቶ ትዕግሥቱ አወሉ ችግር መኖሩን አምነዋል፡፡ ቀደም ሲል አንድነት ፓርቲ […]