ጅቦቹ በረከትና ታደሰ !- ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ብአዴን በረከት ስምኦንን እና አቶ ታደሰ ካሳን የጥረት ኮርፖሬትን ንብረት በማባከንና አሁን ባላቸው ወቅታዊ አቋም የአማራን ሕዝብ ጥቅም ስለማያስጠብቁ በሚል ምክንያት “እስከ የሚቀጥለው ድርጅታዊ ጉባኤ ድረስ አግጃለሁ!” በማለቱ በደስታ ጮቤ የረገጡ ወገኖችን እያየሁ ነው፡፡ ነገር ግን እርምጃው ጊዜያዊ እገዳ እንደመሆኑ የታገዱት እነበረከት ላለመመለሳቸው እርግጠኞች አይደለንምና ደስታቹህን በቅጡ አድርጉት ማለት እፈልጋለሁ፡፡ ሲቀጥል የሕዝብ ጥያቄ እነኝህ እና […]
ጎሣዊ አደረጃጀትና ፓለቲካ እንደ ሐገርና ሕዝብ ያጠፋናል! (ሐይሉ አባይ ተገኝ)

August 26, 2018 ድርጅታዊ መሠረተ ሃሣቦች የሚመነጩት ከርዕዮተ-ዓለማዊ ግንዛቤ፣ ስንቅና ትጥቃችን ነው:: ጎሣዊ አደረጃጀትና የጎሣ ፓለቲካ በሁለት መንገድ ይከሠታል:: 1. ሆን ተብሎ ሕዝብን በጎሣ ፓለቲካ ለማደራጀትና ስሜታዊ በሆነ መልኩ ለመንዳት ቀላል መንገድ ስለሚሆን 2. በጎሣ አደረጃጀት ላይ የተመሠረተ በአንድነት ላይ ዓይኑን የሚያጉረጠርጥና የሚያግድ ፓለቲካዊ ሥርዐት ሲኖርና ይህ ሥርዐት በሚስለው “የጨቋኝ-ተጨቋኝ” የብሔር ትርክት ሣቢያ የሚደርሠውን የህልውና […]
የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ የውሳኔ አቅጣጫዎች (አያሌው መንበር)

August 26, 2018 ውሳኔዎቹ በጉባኤው ከፀደቁ በኋላ ወደ ስራ የሚገባ ሲሆን አንኳር አንኳር ጉዳዬቹ በቀላል ቋንቋ የሚከተሉት ናቸው። 1.የአብዮታዊ ዲሞክራሲ ርዕዮታለምን በሌላ ለመቀየር እቅድ ተይዟል።የቡድን ብቻ ሳይሆን የግለሰብ መብትን የሚያስከብር ርዕዮታለም ይቀረፃል። 2.የብአዴንን ስም ይቀየራል የብአዴን አርማ/ሎጎ ይቀየራል። A.የክልሉን ሰንደቅ አላማ ለመቀየርና የፌደራሉም እንዲቀየር ሀሳብ ለማቅረብ እንዲሁም የአማራንም የኢትዮጵያንም ህዝብ ባህል፣ ስነልቦናና ታሪክ ባገናዘበ መልኩ […]
ግፍ ለሠሩት ሁሉ ይቅርታ ለማድረግ ይቻላል?…አቶ ተክሌ የሻው

August 26, 2018 ግፍ ለሠሩት ሁሉ ይቅርታ ለማድረግ ይቻላል?…አቶ ተክሌ የሻው
ጠ/ሚ/ር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ፣የአ.አ ከተማ ም/ ከንቲባዎች ታከለ ኡማ እና ወ/ሮ ዳግማዊትሞገስ ና ሌሎች ቤተመንግሥት አጠገብ ከሚገኘው መንደር ውስጥ ወደ እማሆይ አዱኛ ቤት በድንገት ተከስተው ቤቱ ያፈራውን ቁርስ በልተዋል!!

August 26, 2018 ጠ/ሚ/ር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ፣የአ.አ ከተማ ም/ ከንቲባዎች ታከለ ኡማ እና ወ/ሮ ዳግማዊትሞገስ ና ሌሎች ቤተመንግሥት አጠገብ ከሚገኘው መንደር ውስጥ ወደ እማሆይ አዱኛ ቤት በድንገት ተከስተው ቤቱ ያፈራውን ቁርስ በልተዋል!!
ኮሎኔል መንግሥቱ በምኅረት ወደ ኢትዮጵያ አይመጡም ።

August 26, 2018 – Konjit Sitotaw ጠቅላይ ምኒስትር አብይ አሕመድ የቀድሞው የኢትዮጵያ መሪ ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም ምኅረት እንደማያገኙ ገለጹ። ጠቅላይ ምኒስትሩ በዛሬው ዕለት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ “አዋጅ ከሕገ-መንግሥት በታች የሆነ ሕግ ነው። ህገ-መንግሥቱ በምኅረት አዋጅ የቀይ ሽብር ጉዳይ እንደማይካተት በግልፅ ያስቀምጣል። ስለዚህ አሁን ባለው ሁኔታ ኮሎኔል መንግሥቱ በምኅረት ወደ ኢትዮጵያ አይመጡም” ሲሉ አስረግጠው ተናግረዋል። […]
ብአዴን ህወሓት ለሱዳን አሳልፎ በተሰጠው መሬት ላይ መግለጫ ሰጥቷል | እነ አባይ ፀሀዬ ፈርመው የሰጡትን መሬት የሚመለከተው አካል ያልተሳተፈበት ነው ብሎታል

August 26, 2018 ብአዴን ህወሓት ለሱዳን አሳልፎ በተሰጠው መሬት ላይ መግለጫ ሰጥቷል። እነ አባይ ፀሀዬ ፈርመው የሰጡትን መሬት የሚመለከተው አካል ያልተሳተፈበት ነው ብሎታል! ጌታቸው ሽፈራው ……………… “በመተማ ወረዳ ልዩ ስሙ ደለሎ በተባለው አካባቢ ታሪካዊ ዳራውንና ነባር የይዞታ መብታችንን ያላስጠበቀ፣ የሚመለከታቸውን አካላት ያላሳተፈና የጋራ አቋምም ያልተያዘበት ውሳኔ ተሰጥቶ እንደነበር አውቀናል፡፡ ይህ ውሳኔ ብአዴንና አመራሮቹ ለረጅም ጊዜ […]
ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ አህመድ የዛሬ መልእክታቸው

26/08/2018
ሌላ የትህነግና የአጋፋሪዎቹ ሴራ! (ጌታቸው ሽፈራው)

August 25, 2018 ትህነግ/ህወሓት የአገው ክልል ምስረታ የሚል አዲስ ፕሮጀክት ነድፏል። በዚህ ፕሮጀክት ላይ ዛሬ ሰቆጣ ላይ ስብሰባ ተደርጎ ነበር። በስብሰባው ላይም የአዲሱ ሀሳብ አራማጅ ነን ያሉት:_ “ክልላችን ከጋይንት እስከ ተንቤን ነው። ህወሓት ፈቅዶልናል። ብአዴንን ልናስፈቅድ ነው” ብለዋል። ተሳታፊዎቹ በበኩላቸው:_ 1) አገው አማራ ነው፣ አማራ አገው ነው። አትከፋፍሉን 2) ይህን ሀሳብ ይዛችሁ የመጣችሁን በየ መስርያ […]
ከብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ ነሃሴ 17 እና 18 ቀን 2010 ዓ.ም ለሁለት ቀናት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በብአዴን 12ኛ መደበኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ረቂቅ ሪፖርትና ለጉባዔው በሚቀርቡ ሌሎች ወቅታዊና መደበኛ ጉዳዮች ላይ ተወያቶ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ የብአዴን 12ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ በህዝቡ ሁለንተናዊ ተሳትፎና ባለቤትነት በሀገር ደረጃና ብአዴን በሚመራው የአማራ ክልል የተጀመረውን የለውጥ ጉዞ አጠናክሮ […]