ሡልጣን ዓሊሚራህና የአፋር ሕዝብ ፓርቲ አመራሮች ወደ አገር ቤት ተመለሱ

15 August 2018 ዳዊት እንደሻው የኦነግና የኦብነግ ልዑካን አዲስ አበባ ገብተዋል በመንግሥት በተደረገላቸው ግብዣ የአፋር ነፃ አውጭ ግንባር መሥራች የሆኑት ሡልጣን ሐንፍሬ ዓሊሚራህና የአፋር ሕዝብ ፓርቲ አመራሮች አዲስ አበባ ገቡ፡፡ ሡልጣን ዓሊሚራህ በሽግግር መንግሥት ጊዜ የክልሉ አስተዳዳሪ እንደነበሩ ይታወሳል፡፡ ሡልጣኑ ማክሰኞ ነሐሴ 8 ቀን 2010 ዓ.ም. አዲስ አበባ ሲገቡ የክልሉ አመራሮች አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ የአፋር ሕዝብ […]
በምሥራቅ ሐረርጌ በሶማሌ ልዩ ኃይል 40 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ – ሪፖርተር

15 August 2018 ታምሩ ጽጌ የሃይማኖት ተቋማት መሪዎች ጥቃቶችን አወገዙ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሐረርጌ ዞን በማዩ ሙሉኬ ወረዳ የሶማሌ ልዩ የፖሊስ ኃይል በትንሹ 40 ያህል የኦሮሞ ተወላጆችን መግደሉ ተገለጸ፡፡ ከ40 በላይ የሚሆኑም ሰዎች ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት እንደደረሰባቸው ተጠቁሟል፡፡ የኦሮሚያ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር) በወረዳው በሶማሌ ልዩ ፖሊስ በተፈጸመ ጥቃት 40 ሰዎች […]
እነ መሳይ መኮንን ኢሳትን ይልቀቁ !!!-ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

የኢሳቱ መሳይ መኮንን ለካ ዋናው ቅጥረኛ ኖሯል!!! ማስመሰሉን ትቶ ሚዛናዊነት የሚባል ነገር ጨርሶ ራቀው እኮ! ፈጽሞ ሞያዊ ሥነምግባር በራቀው መልኩ በይፋ የዐቢይ ወኪል በኢሳት ሆኖ ቁጭ ሲል የታወቀው አልመሰለኝም፡፡ ዐቢይን ለመከላከል እያለ የሚሔድበት ርቀት በጣም የሚገርም ነው፡፡ ለምሳሌ በዚህ ሰሞኑን በሽዎች የሚቆጠሩ ወገኖቻችን በአገዛዙ ዓይን ያወጣና ነውረኛ ሸፍጥ ለመከራ፣ ለሰቆቃ፣ ለውርደት፣ ለእልቂት በተዳረጉበት የሶማሌው ቀውስ […]
ዴሞክራሲ ብቻ! — ብርሃኑ አበጋዝ (ዶ/ር)

August 15, 2018 ዴሞክራሲ ብቻ! *** ብርሃኑ አበጋዝ (ዶ/ር) *** በኢትዮጵያችን ዴሞክራሲን የግድ የሚያደርገውም የዴሞክራሲ (የዴሞክራሲ ሽግግር) አንቅፋቱም ዘውጌ ብሔርተኝነት ነው፡፡ ሆኖም የኢትዮጵያ መድኀን ዴሞክራሲ ነውና መንገዱ አስቸጋሪም ቢሆን በዚኸው አቅጣጫ ከመግፋት ውጪ ሌላ አማራጭ የለም፡፡ ሁሉም እንደሚያውቀው በአገራችን ላለፉት ከአርባ በላይ ዓመታት ሲቀነቀን የኖረው የዘውግ ፖለቲካ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምኅዳር ውስጥ ማዕከላዊ ቦታ ከመያዙም በላይ፣ […]
የአንቀጽ 39 ጉዳይ! የመገንጠል መብት ለማን? መቼ?

አጭር የምስል መግለጫ አቶ ኪያ ፀጋዬ እና አቶ ውብሸት ሙላት ከሃያ ሦስት ዓመታት በፊት የአህገሪቱ ላዕላይ ህግ ሆኖ የፀደቀው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አዋጅ በውስጡ 106 አናቅፅትን ይዟል። ከመነሻውን አንስቶ በሕገ-መንግሥቱ ዙሪያ ተመሳሳይ ህዝባዊ አስተያየት ኖሮ ያውቃል ማለት ቢያዳግትም በ39ኛው አንቀፅ የሰፈሩትን “የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች መብቶች” ያህል አቋምን የከፋፈለ እና ጭቅጭቅ ያስነሳ የሕገ-መንግሥቱ አካል […]
“ከከፍተኛ ድብደባ በኋላ ቤንዚል አርከፍክፈው ሊያቃጥሉኝ ሲሉ ነው ያመለጥኩት”- የቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ

ነሐሴ 13, 2018 ጽዮን ግርማ በጅግጅጋ ከተማ ከተቃጠሉ ቤተክርሲቲያኖች መካከል በሶማሌ ክልል በዋና ከተማው ጂግጂጋን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች የተፈፀመው ጥቃት እጅግ ዘግናኝ እንደነበር ከከፍተኛ ድብደባ በኋላ በሕክምና የተረፉት የኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ ገለፁ። በኢትዮጵያ ሶማሌ ሀገረስብከት በጂጂጋ ምስራቀፀሐይ ኪዳነምሕረት ካቴድራል አስተዳዳሪ መላከፀሐይ አባገብረፃዲቅ ደባብን አነጋግረናቸዋል። ዋሽንግተን ዲሲ — በሶማሌ ክልል በዋና ከተማው ጂግጂጋን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች የተፈፀመው […]
የአብዲ መሐመድ ዑመር መንገድ እና የሶማሌ ፖለቲካ

August 14, 2018 <img src=”https://certify.alexametrics.com/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=”” /> በሶማሌ ክልል “ተግባራዊ የተደረጉ የተወሰኑ የልማት ሥራዎች ቢኖሩም ክልሉ ለአስር አመታት ይመደብለት ከነበረው በጀት አኳያ እዚህ ግባ የሚባል አይደለም። ላለፉት አስር አመታት የክልሉ በጀት ተደማጭነትን ለመግዛት፤ ሰዎችን ለማፈን ሲውል ቆይቷል” የሶማሌ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ሶሕዴፓ) ነሐሴ 6 ቀን 2010 ዓ.ም. በትናንትናው ዕለት አቶ አሕመድ ሽዴን […]
ጥንታዊው የኢትዮጵያ ሕዝብ ባንዲራና የዘመነ-ኢህአዴግ ባንዲራዎች (ገብሬ ኪዳነማርያም)

August 14, 2018 <img src=”https://certify.alexametrics.com/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=”” />የኢትዮጵያ ሕዝብ ባንዲራ ቀለማት ምሳሌዎች በሚከተሉት ቃላት ተገልጸዋል (ዊኪፔድያ)። አረንጓዴው ተስፋ፣ ልምላሜና ሀብት፤ ብጫው ፣አበባና ፍሬ፤ ቀዩ ፣ መሥዋዕትነትና ጀግንነት። ባልሳሳት፤ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመን ይታተሙ በነበሩት ታሪክና ምሳሌ መድብለ-መጻህፍትየጀርባ ሽፋን ላይ ከተጻፈው ላይ ቀዩ ፍቅርን ጭምር እንደሚያመለክት ይገለጽ ነበር። የዓለም ባንዲራዎች (“Flags of the World”) በተባለ የባንዲራዎች መዝገበ-ቃላት (Encyclopedia) የኢትዮጵያን ባንዲራ በዓለም ሁሉ ካሉባንዲራዎች “ምናልባትም ከሁሉ በላይ ተጽዕኖ ፈጣሪ” (perhaps the most influential) ሲል ይገልጸዋል። የኢትዮጵያ ሕዝብ የፀረ-ቅኝ-ግዛትተጋድሎ በቅኝ ግዛትና በጭቆና ሥር በነበሩ የአፍሪቃ፣ የደቡብ አሜሪካና የካሪብያ ሀገሮች እንደንጋት ኮከብ ይታይ ስለነበር፤ ነፃነታቸውን ሲቀዳጁብዙዎቹ በተለያዩ ቅርጾችና አደራደሮች እነዚህን የኢትዮጵያ ሕዝብ ባንዲራ ሶስት ቀለማት ሁሉንም፤ ወይም በከፊል (አንዳንዶቹም ከሌሎችቀለማት ጋር በማሰባጠር) ተጠቅመውባቸዋል። አንዳንዶችም በቅርቡ በተደረጉ የመንግሥት ግልበጣዎች እንዲቀየሩ ተደርገዋል። ለምሳሌ፤ ሩዋንዳን ብንመለከት ቅኝ ገዦችን ያስወገደውትውልድ የመሰረተው መንግሥት በ1986 ዓ.ም. በኃይል ሲወገድ፤ የነፃነት ምልክት ተደርጎ ተወስዶ የነበረው የሀገራችን የሶስቱ ቀለማት ባንዲራተቀይሮ፤ ቀዩ በዉሃ ሰማያዊ እንዲቀየር ተደርጓል። በዉሃ ሰማያዊው ላይ ደግሞ በብጫ የተሳለ ኮከብ ወይም ጸሐይ መሰል ቅርጽ አርፎበታል።የሚገርመው በኢትዮጵያም የሆነው ተመሳሳይ ነው። ተመሳሳይ ዉሃ ሰማያዊ ቀለም (በላዩ ብጫ ኮከብ) በኢትዮጵያ ባንዲራም እንዲጨመርተደርጓል። እንደነመለስም አመጣጥ ባንዲራውን እስከነአካቴው የመለወጥ ዓላማ ይዘው ላለመምጣታቸው እርግጠኛ መሆን አይቻልም።መለስ ሥልጣን እንደያዘ ለተናገረው የባንዲራ ንቀት የተሞላበት ቃል ሕዝባችን ግዙፍና ቅጽበታዊ አጸፋ ሰጥቶ ባይሆን ኖሮ የኛም ባንዲራ እጣፈንታ ያው የሩዋንዳው ዓይነት ይሆን ነበር። በዚያ ወቅት በመገናኛ ብዙኃን የተዘገበውን ብቻ ብናስታውስ ብዙ የአዲስ አበባ ወጣቶችሕይወታቸውን ከፍለዋል። የሚገርመው ደግሞ፤ በኢትዮጵያ ኦፊሴላዊ ባንዲራ ይህ ዉሃ ሰማያዊ ቀለም በቅርቡ ደግሞ ወደደማቅ ሰማያዊ (navy blue) ተቀይሯል፤መጠኑም ከፍ ብሏል። የቀለሙ ትርጉም ምን እንደሆነ እስካሁን ድረስ የሰማነው ወይም የምናውቀው የለም። በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል በነበረው ጦርነት ወቅት፤ ካልጠፋ ሃገርና ጎረቤት ሩዋንዳ ሸምጋይ ተብላ መመረጧ ከመንግሥት ግልበጣውና ከባንዲራ ቅየራ ጋር ለዚያውምዉሃ ሰማያዊ ቀለም አብረን መምረጣችን ግራ ከማጋባት የዘለለ ትርጉም ይኖረው ይሆን? ያሰኛል። የአሁኑን አያርገውና መሪዎቻችንም በአፍላዘመናቸው “አዲሶቹ የአፍሪካ መሪ ዝርያዎች” (the new breed of African leaders) ተብለው ተንቆለጳጵሰው ነበር። “Breed” የተባሉበትን ቃልለእንስሳትና ለአዝርዕት ቢሆን ድቅል ዝርያዎች እንላቸው ነበር። ግን እነሱን ትተን አመራራቸው ከማን እንደተደቀለ ሰያሚዎቻቸው ቢፈቱልን ደስይለን ነበር። የዚህ አጭር ጽሁፍ ዓላማ ታሪካዊውን (ጥንታዊውን) የኢትዮጵያን የሕዝብ ባንዲራ በኢህአዴግ ዘመን ተግባር ላይ ከዋሉት ባንዲራዎች ጋርያለዉን ምስስል ለመገምገም ነው። ለሁሉም ሰንደቆች (ባንዲራዎች) ማነጻጸሪያ ተደርጎ ተግባር ላይ የዋለው ጥንታዊው የኢትዮጵያ ሕዝብባንዲራ (አረንጓዴ፤ ብጫና ቀይ አግድም ያሉት) ነው። ሕዝባዊነቱ አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ በደስታው፣ በሃዘኑ፣ በዘመቻው፣ በፀሎት ቤቱ፣በመንግሥት ተቋማት፣ በትምህርት ቤቶች፣ ወዘተ ያውለበልበው የነበረውንና በኢህአዴግ ዘመን ሕዝብ ሳይጠየቅ አስገዳጅ አርማያልተጨመረበትን ለማለት ነው። ኢትዮጵያን የመበታተን ዓላማ ያላቸው (ወይም የነበራቸው) የፖለቲካ ፓርቲዎች ከመመሥረታቸውና ሕዝቡንከመከፋፈላቸው በፊት ህዝቡ ካለማንም አስገዳጅነት ይይዘው የነበረ መሆኑ ለሕዝባዊነቱ እንደማስረጃ ተወስዷል። ጥንታዊነቱም እንደዚያውከታሪክ እንደምንረዳው ከ16ኛው ክፍለ ዘመን በተጻፈ ታሪክ፤ (ሌሎችም እንደ ዶ/ር ዮሐንስ ዘለቀ ያሉ የታሪክ ባለሙያዎች እስከ 12ኛው ክፍለዘመን ድረስ ያደርሱታል) ጀምሮ ዕድሜ ያለው ባንዲራ ስለመሆኑ የተባለ ነው። የኢትዮጵያ የተባለበትም ምክንያት ኢትዮጵያ የምትባል ሀገርናኢትዮጵያዊ የሚባል ባንዲራዉን ሲጠቀምበት የነበረ፣ ያለና የሚኖር ሕዝብ ስላለ ግልጽ ነው። በመሆኑም፤ ሕዝቧ እገሌ ከእገሌ ሳይለይሉዓላዊነቷን፣ ክብሯንና ጥቅሟን ለማስከበር መሰባሰቢያ ዓርማው አድርጎ እስከከፍተኛው የሕይወት መስዋዕትነት የከፈለበት በመሆኑ ነው።ከላይ የተጠቀሱት ዓይነት የፖለቲካ ፓርቲዎች ከመመሥረታቸው በፊት “ኢትዮጵያ ወይም ሞት!” […]
የተቋማትን ስም የመቀየር አባዜ! (አቻምየለህ ታምሩ)

August 14, 2018 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚለው ስም የተቋም ስም እንጂ የከተማ ወይንም የቦታ ስም አይደለም። ኦ.ኤም.ኤን. በቅርቡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተካሄደን አንድ «የምሁራን ውይይት» ሲያስተላልፍ ዩኒቨርሲቲውን «ፊንፊኔ ዩኒቨርሲቲ» ብሎ ጠርቶታል። ይህ በጣም ስህተት ነው። የተቋም ስም የመቀየር አባዜ የተጀመረው በደርግ ነው። የተፈሪ መኮነን ትምህርት ቤትን፣ እቴጌ መነን ትምህርት ቤት፣ የጎበና አባ ጥጉ መታሰቢያን፣ ወዘተን […]
Brief road map for Tigrai and TPLF , Tigrai First!!!

TPLF should now solely focus on Tigrai and lay the foundations needed to tackle the socio-economic predicaments of the State By Berhane Kahsay Tigrai Online, July 14, 2018 TPLF and the people of Tigrai should now solely focus on Tigrai and lay the foundations needed to tackle the socio-economic predicaments of the State! The merciless […]