“የኢትዮጵያ አንድ አካል የአንድ ዛፍ አንድ ቅጠል አይደለም ፤ዝም ብሎ መገንጠል አይቻልም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ

August 11, 2018 “የኢትዮጵያ አንድ አካል የአንድ ዛፍ አንድ ቅጠል አይደለም! እንደው ዝም ብሎ የሚረግፍ ሀገር አይደለም፡፡ እኛ ስፈለግን የምንጠብቀው፤ ሰላልፈለግን የሚፈርስ ሀገር አይደለም፡፡ እንደው በዋዛ እንበታናለን ብሎ መጠበቅ ከንቱ ህልም ነው፡፡ ሀገራችንን መጠበቅ፣ መስፋት፣ ማሳደግ የሁሉም ዜጎች ኋላፊነት ነው፡፡” ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ
በሶማሌ ክልል በሜጀር ጄኔራል በላይ ስዩም የሚመራ ኮማንድ ፖስት ተቋቋመ

August 11, 2018 <img src=”https://certify.alexametrics.com/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=”” />ከኢፌዴሪ መከላከያ ሃይል ከፌደራል ፖሊስ እና ከሶማሌ ክልል ልዩ ሃይል የተውጣጣ ኮማንድ ፖስት ተቋቋመ በዛሬው እለት የደቡብ ምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሜጀር ጄኔራል በላይ ስዩም፣ የሶማሌ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር እና ሌሎች የፀጥታ ሃይል አዛዦች በተገኙበት በጂግጂጋ ከተማ ውይይት ተደርጓል። በውይይቱም የፌደራልና የክልሉ የፀጥታ ሃይሎች ለክልል ሰላም […]
Ethnic clashes challenge Ethiopia PM’s reforms

August 11, 2018 Kercha (Ethiopia) (AFP) – Bedaso Bora danced alongside his neighbours in the streets of Ethiopia’s lush coffee-growing south after Prime Minister Abiy Ahmed came to power in April promising better days. Hundreds of thousands of ethnic minority Gedeos have fled their homes following clashes with the Oromo ethnicity Hundreds of thousands of […]
በጅግጅጋ የተነሳውን ቀውስ ተከትሎ ሽብር ለመፍጠር የሞከሩ አስር የኦብነግ አባላትን ከነመሳሪያቸው በቁጥጥር ስር ዋሉ።

August 11, 2018 – ምንሊክ ሳልሳዊ Somalia captured 10 ONLF fighters on their way to destabilize Somali region of Ethiopia. በጅግጅጋ የተነሳውን ቀውስ ተከትሎ ሽብር ለመፍጠር የሞከሩ አስር የኦብነግ አባላትን ከነመሳሪያቸው በቁጥጥር ስር ዋሉ። የሶማሊያ ጋልሙዱግ አስተዳደር የጸጥታ ሃይሎች በጅግጅጋ የተነሳውን ቀውስ ተከትሎ ሽብር ለመፍጠር ድንበር ጥሰው ለመግባት የሞከሩ አስር የኦብነግ አባላትን በቁጥጥር ስር አውለዋል። […]
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ: ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስን በመንበረ ፓትርያርኩ ማረፊያቸው ጠየቁ፤ የዕርቀ ሰላሙ ብሥራት በክልል ከተሞች እንዲቀጥል አደራ አሉ

ሐራ ዘተዋሕዶ August 11, 2018 ቅዱስነታቸው፣ ከአሜሪካ የመልስ ጉዞ ወቅት፥“ትጠይቀኛለኽ ወይ? ሥራ ይበዛብሃል፤ ማን ይጠይቀኛል አኹን? እንዴት ትጠይቀኛለህ?” ሲሉ ጠ/ሚኒስትሩን ጠይቀዋቸው ነበር፤ ቅዱስነታቸው፥ ከመናገር አብዝተው ሲታቀቡ ቢስተዋልም ይነጋገራሉ፤ ከቅርብ ልዩ አገልጋይ(ረዳት) ጀምሮ በግል ሐኪምና ነርስ ክትትል ይደረግላቸዋል፤ እንደሚጠይቋቸው ቃል የገቡላቸው ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ዛሬ ከቀትር በኋላ በመንበረ ፓትርያርኩ ማረፊያቸው ተገኝተው አይተዋቸዋል፤ ቤተ ክርስቲያን፥ ለአገር የመጸለይና የማስታረቅ […]
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ እና የአብይ አህመድ-ኢትዮጵያ ቡድን መጥታችሁ ስለጎበኛችሁን በጣም እናመሰግናለን!

Posted in Amharic Translations By almariam On August 9, 2018 ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ Original in English: http://almariam.com/2018/08/03/pm-abiy-ahmed-and-team-abiy-ahmed-ethiopia-thank-you-for-coming/ እራሱን እንደሰየመ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ተናጋሪ ሆኘ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፣ ፕሬዚዳንት ለማ መገርሳ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ እና ጠቅላላ የአብይ አህመድ የኢትዮጵያ ቡድን ልዑክ በርካታ ሺ ኪሎ ሜትሮችን በመጓዝ ከእኛ ጋር ለመሆን ወደ አሜሪካ በመምጣታችሁ […]
አለምነህ ዋሴን ከሟርትና ወሮበላ ነብያት ጋር አመሳሰሉት – ሰርፀ ደስታ

August 11, 2018 ሰሞኑን በከፍተኛ ስለአብይ እየተሰራጨ ያለው ወሬ አሳዛኘነቱ የወሬው መነገር ብቻ ሳይሆን በአለፉት 27 ዓመታት ወደ አውሬነት የተቀየሩ የሰዎች ሠላመና ደስታ ለእነሱ ሲዖል የሆነባቸውን ምን ያህል በርክተው እንደነበርና አገራችንን የእርግማን ምድር እንዳደረጓት እንረዳለን፡፡ በምህረቱ አይቶ ከእነዚህ አውሬዎች ያዳነን ኃያል አምላክ እያመሰገን አሁንም እጆቻችን ወደሱ ይዘረጋሉ፡፡ ልብ በሉ በሰሞኑ የአውሮፕላን ውስጥ አብይን የመግደል […]
በቀን 5 ግራም ያህል ጨው መጠቀም በጤና ላይ እክል እንደማይፈጥር አንድ ጥናት ይፋ አደረገ

туристический онлайн-справочник Лучшие Андроид планшеты አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትላንትናው ዕለት አንድ የጥናት መጽሔት በቀን ሁለት ማንኪያ ከግማሽ ወይንም አምስት ግራም ያህል ጨው መጠቀም የጤና እክል እንደማያመጣ ይፋ አድርጓል፡፡ ባደጉት ሀገራት ሁለት ማንኪያ ከግማሽ ወይንም አምስት ግራም ያህል የሚጠቀሙ ሰዎች አምስት በመቶ ብቻ መሆናቸው ተገልጿል፡፡ በአንጻሩ በቻይና ደግሞ ከ80 በመቶ በላይ የሚሆነው ማህበረሰብ […]
ዲስ አበባ፣ ነሃሴ 05፣ 2010(ኤፍ.ቢሲ) የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሊቃውንት የአንድነትና የትብብር ጉባዔ ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሂዷል።

በጉባኤው ላይም ዑላማዎች፣ምሁራንና የዕምነቱ ተወካዮች መሳተፋቸው ነው የተገለጸው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ሙስሊሞች የገጠማቸውን ችግሮች በዘላቂነት ለመፍታት ዘጠኝ አባላት ያሉት የጋራ ኮሚቴ ማቋቋማቸው የሚታወስ ሲሆን፥ በዛሬው ዕለት ከመላው ኢትዮጵያ የተውጣጡ የእስልምና ሊቃውንት የሙስሊሙን ማህበረሰብ ሁለተናዊ ችግሮች ለመቅረፍ ያለመ ጉባኤ ማካሄዳቸው ተገልጿል። በዚህም ኮሚቴው በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ አሁን ላይ ያሉ ልዩነቶች እንዴት ይፈቱ?፣ በቀጣይ ምን […]
የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ በወሎ ወልደያ ከተማና አካባቢዋ የ17 ሰዎች ህይወት መጥፋቱን አስታወቀ

August 10, 2018 የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ በ145ኛ ልዩ መግለጫ የተመለከተው በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ውስጥ የተፈጸሙትን የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶችን ሲሆን የመብት ጥሰቱ የተፈጸመው ከሕዳር 24 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ እስከ የካቲት 04 ቀን 2010 ዓ.ም ድረስ ነው። ሰመጉ ባለሙያዎቹን ወደ አካባቢው ልኮ የማጣራት ሥራውን የሰራው ከየካቲት 05 እስከ የካቲት 12 […]