The House Set to Vote on HR 128, Ethiopian regime lobbying against it heavily

October 5, 2017 19:08 The Ethiopian American Council   Christopher “Chris” Smith Representative for New Jersey’s 4th congressional district Republican The House is set to vote next week on HR 128 (2017), a resolution supporting respect for human rights and encouraging inclusive governance in Ethiopia.  We, the Ethiopian American Council, would like to extend a heartfelt thank […]

“ሕገ-መንግስቱን እንጠብቃለን”፡ ​የኦሮሚያ-ሶማሌ ግጭት ለምን፥ እንዴት፥ በማን ተፈጠረ? | ስዩም ተሾመ

October 5, 2017 ስዩም ተሾመ “ኢትዮጲያ፡ በግራ መጋባት ወደ እርስ በእርስ ግጭት” በሚል ርዕስ ባወጣሁት ፅኁፍ ከፍተኛ የኢህአዴግ አመራሮችን ጨምሮ አብዛኞቹ ልሂቅ በወቅታዊ የሀገሪቱ ፖለቲካ ላይ ግራ መጋባት ውስጥ እንዳሉ ለመጠቆም ሞክሬ ነበር። በተለይ በኦሮሚያና ሶማሌ አጎራባች አከባቢዎች በተፈጠረው ግጭት ዙሪያ ብዙ ግልፅ ያልሆኑ ነገሮች አሉ። ግጭቱ ለምን፥ እንዴትና በማን እንደተጀመረና ሀገሪቷ ወደየት እያመራች እንደሆነ ለመረዳት መንግስታዊ […]

በሀሮማያ የተካሔደውን ተቃውሞ ተከትሎ ሰዎች ታሰሩ

October 4, 2017 | (BBN News) ትላንትና በሀሮማያ ከተማ የተካሔደውን ተቃውሞ ተከትሎ ሰዎች መታሰራቸውን ምንጮች ገለጹ፡፡ በትላንትናው ዕለት በከተማዋ በርካታ ህዝብ በተገኘበት ህዝባዊ ተቃውሞ መካሔዱ ይታወቃል፡፡ በትላንቱ ዘገባችን ላይ እንደጠቀስነው፣ የከተማዋ ህዝብ አደባባይ በመውጣት የህወሓትን አስተዳደር ያወገዘ ሲሆን፣ ከተማዋም ውጥረት ነግሶባታል፡፡ ዛሬ የወጡ መረጃዎች ደግሞ፣ ለምን ሰልፍ ወጣችሁ ተብለው የታሰሩ ሰዎች መኖራቸውን ጠቁመዋል፡፡ እንደ ምንጮች […]

የኦሮሚያና የሶማሊ ክልል የጦርነት ምክንያት ይፋ ሆነ፤ ሶማሊ ክልል አቋም ያዘ – ” ከአሁን በሁዋላ አንታገስም”

OCTOBER 5, 2017 ዜናው ኦሮሚያን አንድ አገር አድርጎ የሚያይ ነው።አሸባሪ፣ አክራሪ፣ የተለያዩ ስም ከተሰጣቸው ተቃዋሚዎች፣ ከኦጋዴን ነጻ አውጪ፣ እንሲሁም በጎረቤት ሶማሌያና ፑንት ላንድ ካሉ ክፍሎች ጋር በመመሳጠር አገር ለማተራመስ ሲሰራ እንደነበር ይጠቅሳል። በተጨማሪም የኦሮሚያን ክልል እንደ አንድ ወራሪ ሃይል አድርጎ ይስላል። በተደጋጋሚ የኢትዮጵያ ሶማሊ ” በሚል የቀረበው ሪፖርት ክልሉ የወሰደው ርምጃ ራስን ከመከላከል ባለፈ በርካታ […]

በኤርትራ በርሃ ታስሮ ከፍተኛ ስቃይ እየደረሰበት የሚገኘው አርበኛ መንግስቱ ወልደ ስላሴ (የኢህአግ ታጋይ አርበኛች አስባሳቢ ኮሚቴ)

October 5, 2017 ቆንጅት ስጦታው የአርበኛ መንግስቱ ወልደ ስላሴ የትግል ታሪክ – የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር (ኢህአግ) የኢህአግ ታጋይ አርበኛች አስባሳቢ ኮሚቴ በዶ/ር ብርሃኑ ትዕዛዝ በኤርትራ በርሃ ታስሮ ከፍተኛ ስቃይ እየደረሰበት የሚገኘው አርበኛ መንግስቱ ወልደ ስላሴ አርበኛ መንግስቱ ወልደ ስላሴ በኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር (ኢህአግ) ከ1995 ዓ.ም ጀምሮ ሲታገል የኖረ ታግሎ ያታገለ ቆራጥ እና ጀግና […]

በተቃውሞ መፈክሮች ታጅቦ በሰላም የተጠናቀቀው የኢሬቻ በዓል

በተቃውሞ መፈክሮች ታጅቦ በሰላም የተጠናቀቀው የኢሬቻ በዓል October 4 2017 ዘመኑ ተናኘ ሙሉነህ ገላን (የአባቱ ስም ተቀይሯል) የሰላሳ አራት ዓመት ወጣት ነው፡፡ ተወልዶ ያደገው ቢሾፍቱ ከተማ ነው፡፡ ከአንደኛ እስከ አሥራ ሁለተኛ ክፍል ትምህርቱንም የጨረሰው በዚች ከተማ ነው፡፡ የከፍተኛ ደረጃ ትምህርቱን ለመማር ሐሮሚያ ዩኒቨርሲቲ ተመድቦ ለሦስት ዓመት ያህል ቢሾፍቱን ለቆ ቆይቷል፡፡ ከተመረቀ በኋላ ደግሞ ለአንድ ዓመት […]

የዜግነት ጉዳይ ያስከተለው ውጣ ውረድ

GETTY IMAGES በርካታ ቁጥር ያላቸው ተማሪዎች ኢትዮጵያዊ ዜግነት የለንም ብለው ስለሞሉ እስከ አሁን ድረስ ወደ ማንኛውም ዩኒቨርስቲ እንዳልተመደቡ በተለያዩ መገናኛ–ብዙሃን መገለፁ ይታወሳል። መንግሥት ኢትዮጵያዊ ዜግነት የለኝም ብለው ለሞሉ ተማሪዎች በሃገሪቱ ዩኒቨርስቲዎች የመመደብ ግዴታ የለብኝም ይላል። በሃገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የህዝብ ግንኙነትና የኮምዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ረዲ ሽፋ ለቢቢሲ እንደተናገሩት፤ “ኢትዮጵያዊ ዜግነት የሌላቸው ተማሪዎች […]

አማራ እና አማርኛ…. – አያሌው መንበር

October 4, 2017 21:24 “#የአማራ_ህዝብ_ታሪክ ከጥንት እስከ ዛሬ” በሚል በ2000 ዓ.ም በፕሮፌሰር ባየ ይማም የተፃፈውን መፅሀፍና “#በመንግስት እገዳ ሳይታተም ቀረ” የሚባለውን ይህንን ረቂቅ ለማግኘት በትንሹ ወራቶች ፈጅተውብኛል። በአንድ ሚስጥር አዋቂ ወዳጀ ጥቆማ ፍለጋየን ተያይዠ እኔም መጨረሻ ተሳካልኝ።መፅሀፉ ባለ 190 ገፅ ገደማ ነው።ሙሉውን አላነበብኩትም።PDFም ስላልሆነ አንዳንድ ገፆችን ሊከፍትልኝ አልቻለም።ያም ሆኖ ግን የገናናውን የአማራ ህዝብና የአማራ አገር ታሪክ አሁን […]

በአገር ጉዳይ ድርድር የለም! (ሃብታሙ አያሌው)

አገር ከሌለ ህዝብ የለም! ለዚህ ነው ኢትዮጵያዊነት ይለምልም የምንለው። ኢትዮጵያዊነት ከሌለ ኢትዮጵያ የምትባል አገር ልትኖር አትችልም። ትበታተናለች። ትበታተናለች ማለት ግን ሌሎች ራሳቸውን የቻሉ (independent) ትናንሽ አገራት ይወጧታል ማለት አይደለም። ሲፈርስ ኮላተራል ዳሜጅ የሚባል ነገር አለው። አዲስ እግር እተክላለሁ የሚለው ተገንጣይም ከሌሎች ተገንጣይ ጎረቤቶቹ ጋር ለትውልዶች የሚዘልቅ የጦርነት ቁርቁዝ ውስጥ ይገባል። በተገነጠለው መንደር ውስጥ ብቻ የተለያየ የጎሳና […]