መድረክ አዲስ ሊቀመንበር መረጠ

19 Jul, 2017 ነአምን አሸናፊ ፕሮፌሰር በየነ የኢሶዴፓ ሊቀመንበር ሆኑ ቅዳሜ ሐምሌ 8 ቀን 2009 ዓ.ም. 13ኛ ጠቅላላ ጉባዔውን 6 ኪሎ አካባቢ በሚገኘው ዋና ጽሕፈት ቤቱ ያከናወነው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ)፣ ዶ/ር ሚሊዮን ቱማቶን ለሚቀጥለው አንድ ዓመት እንዲመሩት ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ፡፡ ዶ/ር ሚሊዮን የመድረክ ሥራ አስፈጻሚ የነበሩ ሲሆን፣ አሁን ደግሞ የቀድሞውን ሊመንበር ፕሮፌሰር […]

” እኔ ጵጵስና የተሾምኩበትን ቀን የማስታውሰው በኀዘንና በልቅሶ ነው “

JULY 21, 2017 ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ወደ ጵጵስናው የመጡት ብዙ ጫና ተደርጎባቸው ነበር፡፡ ከጵጵስናው ይልቅ በሶርያውያን ገዳም መኖርን ይመርጡ ነበር፡፡ ሺኖዳ የኮሌጅ ትምህርታቸውን ሲጨርሱ ምኞታቸው እንደ አባ ገብረ ክርስቶስ በበረሓ መኖር ነበር፡፡ የወቅቱ ፓትርያርክ አቡነ ቄርሎስ ግን ገዳሙን እንዲረዱ ወደ ሶርያውያን ገዳም ላኳቸው፡፡ በወቅቱ የነበሩት የገዳሙ አበው ሺኖዳ ለገዳሙ መሻሻል የሚሠሩትን ሥራ አልወደዱትም፡፡ የኢትዮጵያዊው […]

Ethiopia’s Music of Resistance Stays Strong, Despite Repression

Posted 19 July 2017 13:39 GMT Written  by   Endalk Screenshot from one the more melancholic music videos of Teferi Mekonen viewed more than 200,000 times from the group’s YouTube channel. In Ethiopia, journalists and bloggers have long been subjected to imprisonment and terrorism charges, but musicians have been relatively free — until recently. Over the […]

Painful memories: Italy and the Addis Ababa massacre

For Italians, it was a garden-variety colonial atrocity. For Ethiopians it was a modern war crime Jul 20th 2017 The Addis Ababa Massacre: Italy’s National Shame. By Ian Campbell. Hurst; 478 pages; £30. To be published in America by Oxford University Press in August. NEAR the village of Affile, on a picturesque hillside east of […]

ሰርፕራይዝ (ካልፎሂያጁ ማስታወሻ የተቀነጨበ)- በውቀቱ ሥዩም

July 20, 2017 (በ.ስ) ትናንትና የልደት በአሌን በማስመልከት ከወዳጆቼ አንዱ ወይም አንዲቱ ሰርፕራይዝ ያደርገኛል/ታረገኛለች ብየ ብጠብቅ ብጠብቅ ወፍ የለም:: ግን ተስፋ አልቆረጥኩም:: ባካባቢየ ወደሚገኝ አንድ ያበሻ ሬስቶራንት ሂጄ ተቀመጥሁ:: ያዘዝኩት ሰላጣ እስኪመጣ ፌስ ቡኬን ለኮስኩ:: አንዱ በቀጥታ ካዲሳባ online ላይ ጠመደኝ:: “ስንት አመትህ ሆነህ ማለት ነው በውቄ?” “ሰላሳ ሰባት!” ” ትክክለኛ እድሜህን የማትናገረው ትንሽ በዛ […]

የቀን ገቢ ግምት ውዝግብ እና የሕጉ መንፈስ

Wednesday, 19 July 2017 13:39 በ  ፋኑኤል ክንፉ  ግብር መክፈል ዘመናዊ የመንግስት ሥርዓትን ለመዘርጋት ያለው ድርሻ፤ የማይተካ ነው። ጠንካራ የግብር አሰባሰብ ሥርዓት ያለው መንግስት፣ ዜጎች ለሚያቀርባቸው ኢኮኖሚያዊ እና የማሕበራዊ ፍትህ ጥያቄዎች አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት መደላደሎችን ይፈጥርለታል። የዜጎችን ወቅታዊ ጥያቄዎች በአፋጣኝ መመለስ የሚችል ሥርዓተ–መንግስት፣ የተረጋጋ ፖለቲካ በአንድ ሀገር ውስጥ የመፍጠር እድሉ በጣም ሰፊ ነው። ዘመናዊ የመንግስት ሥርዓት […]

በሽብር የተከሰሱት የዋልድባ ገዳም መነኮሳት የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጡ!

JULY 19, 2017 – “የካቲት 16 ቀን 1994 ዓ.ም የገዳሙን መታረስ በተመለከተ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ በፃፍነው ደብዳቤ ነው የተከሰስነው”መነኮሳቱ – የቀድሞው የአንድነት ፓርቲ አመራር አቶ ዳንኤል ሺበሺ በድጋሜ ለብይን ተቀጠሩ፣አቶ አብርሃ ደስታ ዛሬም አልቀረቡም ! (በሰማያዊ ብሔራዊ ሸንጎ የህዝብ ግንኙነት ንዑስ ኮሚቴ) **የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳያቸውን ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ሁነው እየተከታተሉ የሚገኙ ሁለት የዋልድባ ገዳም መነኮሳትን […]

በጎነደር በጎጃም እና በትግራይ ክፍለሃገሮች ህዝቦች የተፈጠረው የዘር ትርምስ ተጠያቂው የህወሓትና የበኣዴን ኣማራርርና ቅጥረኛ ካድሬዎቻቸው ናቸው!!-ከኣስገደ ገብረስላሴ

July 20/2017 ኣንድኣንድ ወገኖች ገዱ ሽማግሌዎች ይዞ ወደ ትግራይ ይመጣል ተብሎ ከተነገረላቸው  በኃላ ። በጠቅላላው የተፈጸመው ወንጀል ገዱ ኣንዳርጋቸው ብቻ መሆኑ በማህበራዊ ሚድያ ሲንጸባረቅ እመለከታሁ ። በእኔ እምነት ግን መጀመሪያ ከላይ የጠቀስካቸው ፓርቲዎች ስራ ኣስፈጻሚ ናቸው ሴሮኞችና ወንጀለኞች ።ከዛ በውረድ ተዋረድ ማእከላይ ከሚቴ ካድሬዎች የጸጥታ ሃይሎች ናቸው ወንጀሎኞች ። ገዱ ኣንዳርጋቸውና መዋቅሩ የፓርቲው ወሳነ እሳት በመቀጣጠል […]

 ያለ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊ መሆን አይቻልም – ከመኮንን ዘለለው

July 19, 2017  በኢትዮጵያችን ከሰማንያ በላይ ብሔር ብሔረሰቦች አሉ ተብሎ ይታመናል፣ አገራችን የነዚህ ሁሉ ድምር ውጤት ነች። በዚህች መሬት የተፈጠሩ ብሔር  ብሔረሰቦች የራሳቸው ቋንቋ አላቸው፤ ከነዚህ ውስጥ አገርኛ የሆነ ከግእዝ የመነጨ ፊደል ያለው አማርኛ አንዱ ነው። በዚህ ቋንቋ አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ መገናኛ እና መግባቢያ አድርገው ተጠቅመውበታል። በጊዜው የነበሩ የኢትዮጵያ ነገሥታትም ሆኑ እስካሁን ድረስ ያሉት […]