በሕግ አውጪው ዕውቅና ውጪ በሰዎች መብትና ጥቅም ላይ ተፅዕኖ የሚያሳድሩ መመርያዎች እንደሚወጡ ታወቀ

አቶ ዓለምአንተ አግደው ዜና በሕግ አውጪው ዕውቅና ውጪ በሰዎች መብትና ጥቅም ላይ ተፅዕኖ የሚያሳድሩ መመርያዎች እንደሚወጡ… በሕግ አውጪው ዕውቅና ውጪ በሰዎች መብትና ጥቅም ላይ ተፅዕኖ የሚያሳድሩ መመርያዎች እንደሚወጡ ታወቀ ኤልያስ ተገኝ ቀን: July 26, 2023 የፌዴራል አስተዳደር ሥነ ሥርዓት አዋጅ ቁጥር 1183/2012 በሥራ ላይ ከዋለ ጀምሮ ቀላል የማይባሉ መሻሻሎች የታዩ ቢሆንም፣ ሕግ አውጪው ዕውቅና ሳይሰጥ […]

በመተከል ዞን ታጣቂዎች ጫካ የገቡት በመንግሥት የሚሰጠውን የተሃድሶ ሥልጠና ተቃውመው…

July 26, 2023 አሻድሊ ሐሰን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ርዕሰ መስተዳደር ዜና በመተከል ዞን ታጣቂዎች ጫካ የገቡት በመንግሥት የሚሰጠውን የተሃድሶ ሥልጠና ተቃውመው መሆኑ ተነገረ በመተከል ዞን ታጣቂዎች ጫካ የገቡት በመንግሥት የሚሰጠውን የተሃድሶ ሥልጠና ተቃውመው መሆኑ ተነገረ ኢዮብ ትኩዬ ቀን: July 26, 2023 በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል ዞን የሚገኙ የሰላም ተመላሽ ታጣቂዎች ከእነ ትጥቃቸው ወደ ጫካ የገቡት፣ መንግሥት […]

አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይን የአስተዳደር ወሰን ወደነበረበት የመመለስ ኃላፊነት የፌዴራል መንግሥት ነው አሉ

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ዜና አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይን የአስተዳደር ወሰን ወደነበረበት የመመለስ ኃላፊነት የፌዴራል መንግሥት ነው… አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይን የአስተዳደር ወሰን ወደነበረበት የመመለስ ኃላፊነት የፌዴራል መንግሥት ነው አሉ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: July 26, 2023 በሚሊዮን ሙሴ በፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት መሠረት ‹‹የደቡብና የምዕራብ ትግራይ›› የአስተዳደር ወሰኖችን ተቆጣጥረው የሚገኙ ኃይሎችን አስለቅቆ፣ […]

ከፍርድ ቤት ውሳኔ ውጪ ለሦስት ዓመታት ታስረው የሚገኙ የኦነግ አመራሮች እንዲለቀቁ ተጠየቀ

ዜና ከፍርድ ቤት ውሳኔ ውጪ ለሦስት ዓመታት ታስረው የሚገኙ የኦነግ አመራሮች እንዲለቀቁ ተጠየቀ ዮናስ አማረ ቀን: July 26, 2023 ፍርድ ቤት በነፃ ቢያሰናብታቸውም ከችሎት ውሳኔ ውጪ ለሦስት ዓመታት ታስረው የሚገኙት የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) አመራሮች እንዲለቀቁ ጥያቄ ቀረበ፡፡ ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ድርጅት ‹‹ሂዩማን ራይትስ ዎች›› ሰኞ ሐምሌ 17 ቀን 2015 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ፣ ‹‹የኢትዮጵያ […]

በሕግ አውጭውና በሕግ አስፈጻሚው መካከል ያለው ጉድኝትና መንግሥታዊ ቁመና

በሕግ አውጭውና በሕግ አስፈጻሚው መካከል ያለው ጉድኝትና መንግሥታዊ ቁመና ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ለፓርላማ አባላት ማብራሪያ ሲሰጡ ፖለቲካ በሲሳይ ሳህሉ July 26, 2023 የሦስቱ የመንግሥት አካላት የፖለቲካ ፍልስፍና ሲነሳ ግልጽ በሆነው የኃላፊነት ልዩነታቸው መሠረት አንዳቸው በሌላኛው ሊተኩ፣ አንዱ የሌላኛውን ሥራ ሊሠራ ወይም ጣልቃ ሊገባ የሚችልበት አሠራር ሳይሆን፣ አንዱ የሌላውን ሥራ የሚጠይቅበትና እርስ በርስ የሚፈታተሹበት […]

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፕሮጀክቶች የግልጽነት ችግር ለመንግሥት አካላት የቁጥጥር ሥርዐት አደገኛ አዝማሚያ እንደኾነ ባለሞያዎች ተናገሩ

July 26, 2023 – VOA Amharic ጁላይ 26, 2023 የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፕሮጀክቶች የግልጽነት ችግር ለመንግሥት አካላት የቁጥጥር ሥርዐት አደገኛ አዝማሚያ እንደኾነ ባለሞያዎች ተናገሩ በኢትዮጵያ የገዢው ፓርቲ ፕሬዚዳንት እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ለአገሪቱ ለውጥ እና ብልጽግና ተግባራዊ ማሳያዎች ይኾናሉ፤ ያሏቸውንና በግንባር ቀደምነት የሚመሯቸውን ግዙፍ ፕሮጀክቶች፣ ከፍጻሜ በማድረስ የምረቃቸውን ሪባን እያከታተሉ ሲቆርጡ ይታያሉ፡፡ በተለያዩ የገበታ ስያሜዎች በሚሊዮኖች ፈንድ […]

የፋኖ እንቅስቃሴና የአማራ የፍትህ ጥያቄ – ሰሎሞን ገብረስላሴ

· የፋኖ እንቅስቃሴና የአማራ የፍትህ ጥያቄ ሰሎሞን ገብረስላሴ ሃምሌ 2015 የአብይ መንግስት ከ5 አመት በፊት ወደ ስልጣን ሲመጣ የነበረዉን ተስፋ ማንም የሚያዉቀዉና የተደሰተበት ክስተት ነበር፡፡ ሆኖም እየቆየ ያ ተስፋ ሲጠፋ፤ የኢትዮጵያ ወዳጅ የሆነችዉና በፀረ-ወያኔ ትግሉ ከጎናችን የቆመችዉ ፖርቱጋላዊት አና ጎሜሽ እንደጠየቀችዉ “ ያን የመሰለ ተስፋ እንዴት ወደ ኣስፈሪ ቅዠት ይለወጣል?” ያለችዉ ገላጭ ነዉ፡፡ በሁሉም ኢትዮጵያዊ ማህበረሰቦች […]

የፌዴራል መንግሥት፣ የትግራይና የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥታት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ለማፍረስ የሚያደርጉት ግልጽና ስውር እንቅስቃሴ ይቅርታ የማያሰጥ ሀገር የማፍረስ ተልዕኮ ነው!

እናት ፓርቲ   ·  የፌዴራል መንግሥት፣ የትግራይና የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥታት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ለማፍረስ የሚያደርጉት ግልጽና ስውር እንቅስቃሴ ይቅርታ የማያሰጥ ሀገር የማፍረስ ተልዕኮ ነው! በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ! ኢትዮጵያን አጽንተው ካቆዩና ካቆሙ ተቋማት ከመንግሥታዊ ሥርዓት ባልተናነሰ ሁኔታ የሃይማኖት ተቋማት በግንባር ቀደምነት የሚጠቀሱ ናቸው። ከዚህ አኳያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለአገራችን […]

Sudan military chief dares Kenya’s Ruto  – The East African 10:17

Sudan military chief Yasir Alatta dares Kenya’s Ruto to intervene in Khartoum conflict MONDAY JULY 24 2023       General Yasir Alatta, the Assistant Commander-in-Chief of the Sudan Armed Forces . Summary By Fred Oluoch A Sudanese military officer has dared Kenya to intervene in the conflict in the country in the latest sign Khartoum […]