ለሦስተኛ ጊዜ ባገረሸው ጦርነት በሰሜን ወሎ ዞን የተፈናቃዮች ቁጥር 150 ሺሕ መድረሱ ተገለጸ
ፖለቲካ ዜና ከተለያዩ የወረዳና የቀበሌ ከተሞች የተፈናቀሉ ዜጎች በሲሳይ ሳህሉ September 18, 2022 በሰሜን ኢትዮጵያ ለሦስተኛ ጊዜ ባገረሸው ጦርነት ከአማራ ክልል ከሰሜን ወሎ የተለያዩ የወረዳና የቀበሌ ከተሞች የተፈናቀሉ ዜጎች ቁጥር ወደ 150 ሺሕ መድረሱ ተገለጸ፡፡ የአማራ ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ኢያሱ መስፍን ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ እየተካሄደ ባለው ሦስተኛ ዙር ጦርነት […]
6.7 ቢሊዮን ብር በጀት የተያዘለት ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ለመልሶ ግንባታ 38.5 ቢሊዮን ብር ያስፈልገኛል አለ
ፖለቲካ አማኑኤል ይልቃል September 18, 2022 ካለፉት ሦስት ዓመታት ወዲህ በመንግሥት ፀጥታ ኃይሎችና በታጣቂዎች መካከል በሚደረጉ ግጭቶች መፈናቀልና ውድመት ያስተናገደው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ ለ2015 በጀት ዓመት 6.7 ቢሊዮን ብር የተያዘለት ቢሆንም፣ የመልሶ ግንባታ ዕቅድ ለመተግበር ግን 38.5 ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልግ አስታወቀ፡፡ ለ2015 በጀት ዓመት 6.7 ቢሊዮን ብር በጀት ያፀደቀው ክልሉ፣ አሁን ለመልሶ ግንባታ የሚያስፈልገው ገንዘብ […]
ደጃዝማች በላይ ዘለቀ 
· ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ደጃዝማች በላይ ዘለቀ በፋሽስት ዘመን ጎጃም ውስጥ ሲንቀሳቀሱ ከነበሩ አራት የአርበኛ መሪዎች መካከል አንዱ ነው። እየተደጋገመ የሚወሳው የበላይ ዘለቀ ስም ብቻ ስለሆነ የሌሎቹ የጎጃም አርበኛ መሪዎች ስምና ስራ በተለይ በወጣቱ ትውልድ ዘንድ አይታወቅም። ሶስቱ የጎጃም ታላላቅ አርበኛ መሪዎች ቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ፣ ደጃዝማች ነጋሽ በዛብህና ራስ ኃይሉ በለው ናቸው። በነዚህ አርበኞች ስር እልቆ […]
አንጸባራቂው የንግሥቲቱ ዘውድ ያጌጠባቸው ውድ ማዕድናት እና ታሪኩ
ከ 5 ሰአት በፊት የዳግማዊት ንግሥት ኤልዛቤጥን አስክሬን የያዘው ሳጥን ከባኪንግሃም ቤተ-መንግሥት በንጉሥ ቻርለስ፣ በልዑል ዊሊያም እና ሃሪ እንዲሁም በሌሎች ንጉሣውያን ቤተሰብ አባላት ታጅቦ ከወጣ በኋላ በዌስትሚኒስቴር አዳራሽ አርፏል። ከአስከሬን ሳጥኑ ላይ ታዲያ ትኩረትን የሚስበው አንጸባራቂው ዘውድ ተቀምጧል። ይህ ዘውድ የብሪታኒያ ነገሥታት ለበርካታ ክፍለ ዘመናት በሰበሰቧቸው በሺህዎች በሚቆጠሩ ውድ ማዕድናት የተንቆጠቆጠ ነው። በዚህ ዘውድ ላይ […]
ተሰናባቹ የኬንያ ፕሬዚዳንት በኢትዮጵያ የጀመሩትን የሰላም ጥረት ለመቀጠል ከአዲሱ ፕሬዚዳንት ጋር ተስማሙ
ሲሳይ ሳህሉ ቀን: September 14, 2022 አዲሱ የኬንያ ፕሬዚዳንት ዋሊያም ሳሞይ ሩቶ (ዶ/ር) በኢትዮጵያና በታላላቅ ኃይቆች ቀጣና (Great Lakes Regions) አገሮች የጀመሩትን የሰላም ጥረት ሥራ ተሰናባቹ የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ እንደሚያስቀጥሉ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቱ መስከረም 3 ቀን 2014 ዓ.ም. በበዓለ ሲመታቸው ላይ ባደረጉት ንግግር ‹‹ትልቁ ወንድሜና ሊመሠገን የሚገባ ሥራ የሠራው ኡሁሩ ኬንያታ የተጀመሩ ውይይቶችን በኬንያ ሕዝብ […]
በብልፅግና ጉባዔ ዕጩ ተመራጭ አስመራጭ ሆኖ መሰየሙ ትክክል እንዳልነበር ምርጫ ቦርድ አስታወቀ
ዜናበብልፅግና ጉባዔ ዕጩ ተመራጭ አስመራጭ ሆኖ መሰየሙ ትክክል እንዳልነበር ምርጫ ቦርድ አስታወቀ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: September 14, 2022 ፓርቲው በአራት ወራት ውስጥ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ እንዲጠራ ተጠይቋል መተዳደሪያ ደንቡን አስተካክሎ እንዲያፀድቅ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል ገዥው የብልፅግና ፓርቲ የመጀመሪያ ጠቅላላ ጉባዔውን ከመጋቢት 2 እስከ 4 ቀን 2014 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ባካሄደበት ወቅት፣ ዕጩ የሆነ ሰው በአስመራጭነት መሰየሙ […]
The Silence Of Tigrayan Lambs – Wondimu Mekonnen
September 12, 2022 Part 2 By Wondimu Mekonnen Introduction: For the Record. On 3 November 2020, Tigray Special Forces and allied local militia attacked the Ethiopian National Defense Force (ENDF) Northern Command headquarters in Mekelle, the Fifth Battalion barracks in Dansha, and other Northern Command bases. The USA Government didn’t condemn this heinous crime. The […]
‹‹…ከገባንበት አላስፈላጊ ግጭት በፍጥነት ወጥተን ዘላቂ መፍትሔ ማምጣት ወደሚያስችል ምክክርና ውይይት እንግባ›› ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ
ፖለቲካ ዜና በበጋዜጣዉ ሪፓርተር September 11, 2022 ‹‹በአዲሱ ዓመት ለኢትዮጵያውያን ልጆቻችንና ወገኖቻችን ሁሉ በአፅንኦት የምንመክረው ዓብይ ምክር፣ በግጭት ችግሮቻችንን መፍታት በፍፁም አንችልም፣ በመራራቅም ማደግ አንችልም፣ በተለያየን ቁጥር ድህነታችንን ከማስቀጠልና ደካሞች ከመሆን በስተቀር የምናገኘው አንዳች ፋይዳ የለም፤›› ሲሉ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ አስታወቁ፡፡ ፓትርያርኩ፣ ‹‹እውነቱ ይህ ከሆነ ከገባንበት ያላስፈላጊ ግጭት በፍጥነት ወጥተን ዘላቂ መፍትሔ […]
መንግሥት ሥጋት ያለባቸውን አካባቢዎች ፀጥታ የመጠበቅ ኃላፊነቱን እንዲወጣ ተጠየቀ
ፖለቲካ ዜና በኤልያስ ተገኝ September 11, 2022 የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) መንግሥት ማንነትን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶችን እንዲሁም ሥጋት ያለባቸውን አካባቢዎች ፀጥታ በትኩረት በመከታተል አስፈላጊውን ኃላፊነቱን እንዲወጣ ጠየቀ፡፡ ጉባዔው በሳምንቱ መጨረሻ ባወጣው መግለጫ ላይ እንዳስተወቀው፣ መንግሥት ማንነት ላይ መሠረት ያደረጉ ጥቃቶችና የደኅንነት ሥጋት አለባቸው የሚባሉ አካባቢዎችን በመለየት እንዲሁም የፀጥታ ሁኔታዎችን በትኩረት በመከታተል የሰዎች በሕይወትና በሰላም የመኖር፣ […]
ኢምባሲዎች በግቢያቸው ስብሰባ ከማድረጋቸው በፊት ለመንግሥት እንዲያሳውቁ ትዕዛዝ ተላለፈ
ፖለቲካ ዜና በሲሳይ ሳህሉ SEPTEMBER 11, 2022 የኢትዮጵያ መንግሥት በአገሪቱ የሚንቀሳቀሱ የውጭ አገር ኢምባሲዎችና ሚሲዮኖች በቅጥር ግቢያቸው የሚያደርጓቸውን ስብሰባዎች ከማካሄዳቸው በፊት በቅደሚያ እንዲያሳውቁ ትዕዛዝ አስተላላፈ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጳጉሜ 6 ቀን 2014 ዓ.ም. ለሁሉም ዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ በጻፈው ደብዳቤ፣ መንግሥት በአገሪቱ የሚገኙ የዲፕሎማቲክና ቆንስላ ጽሕፈት ቤቶች ደኅንነት ለማስጠበቅ ግዴታ ያለበት በመሆኑ፣ ተጨማሪ ጥንቃቄ ማድረግ ማስፈለጉን አስታውቋል፡፡ […]