ተስፋዬ ከበደ ጥላዬ ማን ነው ??..ከማኮነን ተስፋየ የፌስ ቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ተስፋዬ ከበደ ጥላዬ ማን ነው ??.. በ ቅርብ ጓደኛውና አብሮ አደጉ አሻግሬ መንግስቱ እንደተነገረው፤..… ተስፋዬ ከበደ ጥላዬ ከ አባቱ ከአቶ ከበደ ጥላዬና ከ እናቱ ከወይዘሮ አማከለች ታዬ ሰኔ ወር 1948 ዓ.ም በ አዲስ አበባ ከተማ ስድስት ኪሎ ተብሎ ከሚጠራዉ አካባቢ ተወለደ። የአንደኛ ደረጃ ትምህርቱን በካቴድራል ካቶሊከ ትምህርት ቤትና በአምሃ […]
የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) እውነታዎች

SourceURL:https://www.ethiopianreporter.com/article/18380 የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) እውነታዎች | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic ምን እየሰሩ ነው?ኮሮና ቫይረስ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) እውነታዎች 18 March 2020 ምሕረት ሞገስ ኮሮና ኖቭል ቫይረስ (ኮቪድ 19) በዓለም ደረጃ 175,000 የሚጠጉ ሰዎችን አጥቅቷል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ 77,000 ያህሉ ከቫይረሱ ያገገሙ ሲሆን፣ 6,526 ሰዎች ደግሞ ሞተዋል፡፡ በቫይረሱ ከተጠቃው አንጻር የሞቱ ቁጥር አነስተኛ ቢሆንም፣ የቫይረሱ ሥርጭትም ሆነ […]
Maaza Mengiste on the untold story of Ethiopia’s women warriors during Italian occupation – CBC.ca 14:49

CBC Radio · Posted: Mar 20, 2020 1:48 PM ET 0 commentsListen to the full episode1:02:04 In her new novel, The Shadow King, Maaza Mengiste draws on surprising discoveries about the role of women during Italy’s 1935 invasion of Ethiopia — a conflict that many consider to be the start of the Second World War. […]
ሶፍያ አየለ ገ/መስቀል ማን ናት??..

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ሶፍያ አየለ ገ/መስቀል ማን ናት??.. ማሳሰብያ ለአንባቢዎቼ፤.…ስለ ሶፍያ አየለ እታች ካሰፈርኩት ሌላ ብዙም መረጃ ስለሌለኝ የምታውቋት መረጃ በመስጠት ሌሎቻችሁም ይሄንን አጭር ፅሁፍ.. SHARE … በማድረግ ተባበሩኝ። የጀግኖቻችን ታሪክ እንዳይረሳ ታሪክን አብረን እንፃፍ። በአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ 15 ቀበሌ 30 ነዋሪ የነበረችውና በወቅቱ ቀዳማዊ ኅ/ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ በአሁኑ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ […]
አብዩ ኤርሳማ ማን ነው? ከማኮነን ተስፋየ ፌስ ቡክ የተወሰደ

የተሟላ እንዲሆን ጀግኖች መተረኩ ትግሉን የጎዱትም ይነገር ታሪኩ!!! አብዩ ኤርሳማ ማን ነው? ይሄን ፎቶ አግኝቼ የተጠቀምኩት ከ ህይወት ተፈራ “ Tower IN THE SKY” መፅሃፍ ላይ ነው። አብዩ ኤርሳማ በቀድሞ ስሙ የ ቀ/ኅይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ በመባል ይታወቅ በነበረውና በአሁኑ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢንጂነሪንግ ፋኩሊቲ የአራተኛ አመት ተማሪ የነበረ ወጣት ሲሆን፤ በወቅቱ በኢሕአፓ ታሪክ ውስጥ ስማቸው […]
ተስፋዬ ከበደ ጥላዬ ማን ነው ??..ከማኮነን ተስፋየ ፌስ ቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ተስፋዬ ከበደ ጥላዬ ማን ነው ??.. በ ቅርብ ጓደኛውና አብሮ አደጉ አሻግሬ መንግስቱ እንደተነገረው፤..… ተስፋዬ ከበደ ጥላዬ ከ አባቱ ከአቶ ከበደ ጥላዬና ከ እናቱ ከወይዘሮ አማከለች ታዬ ሰኔ ወር 1948 ዓ.ም በ አዲስ አበባ ከተማ ስድስት ኪሎ ተብሎ ከሚጠራዉ አካባቢ ተወለደ። የአንደኛ ደረጃ ትምህርቱን በካቴድራል ካቶሊከ ትምህርት ቤትና በአምሃ […]
ሶፍያ አየለ ገ/መስቀል ማን ናት??.. ከማኮነን ተስፋየ ፌስ ቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ሶፍያ አየለ ገ/መስቀል ማን ናት??.. ማሳሰብያ ለአንባቢዎቼ፤.…ስለ ሶፍያ አየለ እታች ካሰፈርኩት ሌላ ብዙም መረጃ ስለሌለኝ የምታውቋት መረጃ በመስጠት ሌሎቻችሁም ይሄንን አጭር ፅሁፍ.. SHARE … በማድረግ ተባበሩኝ። የጀግኖቻችን ታሪክ እንዳይረሳ ታሪክን አብረን እንፃፍ። በአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ 15 ቀበሌ 30 ነዋሪ የነበረችውና በወቅቱ ቀዳማዊ ኅ/ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ በአሁኑ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ […]
The Long Ethiopian Century – The American Interest 14:09

From empire to fascist occupation to communism, Ethiopia experienced all the turbulent upheavals of the 20th century. As its leader embarks on a risky reform effort, two recent literary works bring this vital history out of the shadows. The Wife’s Tale: A Personal History Aida Edemariam Harper, 2018, 336 pp., $26.99 The Shadow King: A […]
አበበ አይነኩሉ ማን ነው??ከማኮነን ተስፋየ ፌስ ቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! አበበ አይነኩሉ ማን ነው?? በወያኔ ታፍነው ደብዛቸው የጠፋው ኢሕአፓዎች ከብዙ በጥቂቱ!! 1. ፀጋዬ ግ/ መድህን (ደብተራው) 2. ስጦታው ሁሴን 3. በለጠ አምሃ 4. አበራሽ በርታ 5. ለማ መኮንን 6. ይስሃቅ ደብረ ፅዮን 7. ወንዱ ሲራክ ደስታ 8. ኢንጂነር አበበ አይነኩሉ( የሰራተኛ መሃበር) 9. ሃጎስ በዛብህ 10. ብርሃኑ እጂጉ ( […]
ወ/ሮ እታፈራሁ ኅ/ማርያም ማን ናቸው??..ከማኮነን ተስፋየ ፌስ ቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ወ/ሮ እታፈራሁ ኅ/ማርያም ማን ናቸው??.. ማሳሰብያ፤…በፎቶው ላይ የሚታዩት ወ/ሮ እታፈራሁ ኅ/ማርያም በወጣትነት እድሜና አሁን ነው። ብዙ የማይተረክላቸው ግን ብዙ የሰሩና ሊደነቅ የሚገባው ችሎታና ጽናት ያሳዩ ሴቶችን መዘከር ማቅረብ አስፈላጊ ነው፡፡ በሰሞኑ የአድዋ ድል በዓልን ስናከብር ለምሳሌ በሺ የሚቆጠሩ ሴቶች በዚህ ጦርነት ተሳትፈው እንደበር ማንሳትና ወንድ ጀኞችን እንደምናደንቀው ሁኡ እነሱንም […]