ሚንስትሮች ቢሯቸው ለሕዝብ ዝግ ነው ሲሉ አንድ የፓርላማ አባል ተናገሩ
October 29, 2024 – Konjit Sitotaw ” እኔ የፓርላማ አባል ሄጀ የተመለስኩ ሌላው ህዝብ እንዴት እየተገለገለ ነው ? ” – የፓርላማ አባል አንዳንድ ሚኒስትሮች ከተሾሙ በኃላ ለሆነ ጉዳይ ወደ ቢሯቸው ሲኬድ ቢሯቸውን እየዘጉ እንደሆነ አንድ የፓርላማ አባል ተናግረዋል። አንድ ተሿሚ አመራር ከስልጣን ሲወርድ ህዝቡ ጋር እንደሚገባው በሹመቱ ሰዓትም ህዝቡ ጋር መኖር እንዳለበት አንሰተዋል። ምን ጊዜም ተገልጋዮች ምላሽ […]
‹‹ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ብቁ አይደሉም›› ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ
October 29, 2024 – Konjit Sitotaw ‹‹ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ብቁ አይደሉም›› ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ‹‹ዶ/ር ጌዲዮንን በጥቅሉ ብቁ አይደሉም ብሎ መፈረጅ ተገቢ አይደለም›› ዶ/ር ተስፋዬ በልጅጌ በዛሬው እለት ሹመታቸው የጸደቀው የ5 ሚኒስትሮች የሹመት ሂደት በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ዘንድ ቅሬታን አስነስቷል፡፡ የአካሄድ፤የስነስርአትና መሰል ህጋዊ አካሄዶች ተጥሰዋል በሚል በአንዳንድ የምክር ቤት አባላት ከተነሱ ቅሬታዎች ባላፈ […]
ለሴቶች ምጣኔ ሀብታዊ አቅም መደርጀት የምትታትረው ወጣት
October 29, 2024 – VOA Amharic ማህሌት ዘለቀ የአፍሪካ ሴቶች ምጣኔ ሀብት ማጎልበት ተቋም ኃላፊ ፣ የሴቶች እና ወጣቶች ኢኮኖሚ ተኮር መብቶች ተሞጋች ናት። የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን ጨምሮ የተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት በሚያሰናዷቸው መድረኮች ላይ በንቃት በመሳተፍ ለወጣቶች የተሻለ ዓለም ለመፍጠር ባቀዱ መርሀ ግብሮች ላይም ድምጿን ታሰማለች ።ሀብታሙ ስዩም ከማህሌት ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል። … ሙሉውን ለማየት […]
Ethiopia-Kenya power highway: A catalyst for regional development – APAnews 08:09
AFFAIRES | AFFAIRES APA-Nairobi (Kenya) 29 October 2024 | 12:07 This ambitious project, backed by the African Development Bank and other international financial institutions, connects the two countries’ power grids, enabling the sharing of renewable energy resources. By connecting the two grids, the project ensures a more reliable and resilient power supply for both countries. The availability […]
Experts warn regulations are hindering Ethiopia’s economic growth – Capital 06:01
Experts warn regulations are hindering Ethiopia’s economic growth Eyasu Zekarias October 29, 2024 Experts have raised concerns that existing laws and regulations in Ethiopia are obstructing the country’s pursuit of economic growth. Among the regulations cited are those governing electric motorcycle riders and owners. In a bold move, the Ethiopian government has become the first […]
Egypt-Ethiopia hostilities are playing out in the Horn – the risk of new proxy wars is high – defenceWeb 07:08
Egypt-Ethiopia hostilities are playing out in the Horn – the risk of new proxy wars is high Endalcachew Bayeh – 29th October 2024 Egypt recently deepened its involvement in the war-weary Horn of Africa by arming Somalia and deploying its troops in the embattled country. To Ethiopia’s growing alarm, Egypt is also set to join […]
አሳሰቢዉ የሴቶች እና ሕፃናት መብት ጥሰት
October 29, 2024 – DW Amharic “በግጭት ዐዉድ ያሉ ሴቶች እና ሕፃናት አሁንም ፆታን መሠረት ላደረጉ ጥቃቶች ተጋላጭ መሆናቸው መቀጠሉ፣ ለሚደርስባቸዉም ጥቃት ተገቢ ምላሽ የሚሰጥ አከል አለመኖሩ” ችግር መሆኑን ተገልጿል።በመሠረታዊ አቅርቦቶች እጥረት ምክንያት እናቶችና ጨቅላ ሕፃናት በወሊድ ወቅት ለከፋ ችግር እየተጋለጡ የሚሞቱም ቁጥርም እየጨመረ መምጣቱ ተመልክቷል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ትኩረት የተነፈገ የመሰለው በሴቶች ላይ የሚፈጸም አስገድዶ መድፈር
October 29, 2024 – DW Amharic «ድርጊቱ የተፈጸመው ምዕራብ ኦሮሚያ ጊምቢ ነው የሚል ጥቆማ ነበር የደረሰን፡፡ ወንጀሉ የተፈጸመበትን ስፍራ ለመለያት ጥረት ላይ እንገኛለን፡፡ ቢያንስ እስካሁን በዚያ ባሉ መዋቅሮቻችን መለየት የቻልነው መሰል ወንጀል በጊምቢ እና ጊምቢ ዙሪያ የተፈጸመ አለመሆኑን ነው፡፡ነቀምቴ ላይ ከሆነም ብለን በማጣራት ላይ ነን»የኦሮሚያ ክልል የሴቶች ጉዳይ ቢሮ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ቀለማት አጥርቶ የመለየት ፈተና
October 29, 2024 – VOA Amharic የምናየው የቀለም አይነት በግልጽ እስከታየን ድረስ በእርግጠኝነት መናገር ብዙም አያዳግትም። ይሁንና ቁጥሩ በግምት ስምንት በመቶ ለሚደርሰው ሕዝብ ግን እውነታው የተለየ ነው። ቀለማት ተቀላልቅለው በሚታዩበት ምስል ውስጥ አጥርተን የማናየው የቀለም ዓይነት፣ ምስሉ ከምናየው የተለየ ሊኾን ይችላል። በዚያ ላይ ችግሩ እንዳለ የምናውቅበት አጋጣሚ እስኪፈጠር ድረስ፣ ችግሩን ላናውቅ የምንችልበት አጋጣ… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]
የብሪክስ አዲስ የመገበያያ ገንዘብ ውጥን፣ እድል ወይስ ፈተና?
October 29, 2024 – DW Amharic አገራቱ በስብሰባቸው ትኩረት አድርገው ከመከሩባቸው በርካታ ጉዳዮች አንደኛውና በዋናነት ትኩረትን የሳበው ሃሳብ ለዓለማቀፍ ግብይት በዶላር ላይ የሚደረገውን ጥገኝነት የመቀየስ ዘዴ ለማምጣት የወጠኑት ነው፡፡ በዚህም አዲስ የብሪክስ አባል አገራት መገበያያ ገንዘብ ተሰርቶ በአገራቱ መካከል ለሚደረግ ንግድ አገልግሎት ላይ እንዲውል ነው የታሰበው፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ