በክፍለ ሀገራት የሚሰሩ የኮሪደር ልማቶችን ተችተው የነበሩት የፓርላማ አባል ፅሁፋቸውን አጥፍተው ሚድያዎችን ከሰሱ
October 28, 2024 በክፍለ ሀገራት የሚሰሩ የኮሪደር ልማቶችን ተችተው የነበሩት የፓርላማ አባል ፅሁፋቸውን አጥፍተው ሚድያዎችን ከሰሱ (መሠረት ሚድያ)- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆኑት ዶ/ር ኬፈና ኤፋ “ደጋግሜ ብጽፍም አትሰልቹኝ” በማለት የዛሬ ሳምንት ገደማ ባቀረቡት ፅሁፋቸው በክልሎች በኮሪደር ልማት ስም የሚተገበረው ፕሮጀክት እንደ ደርግ የመንደር ምስረታ አደገኛ እየሆነ መጥቷል ብለው ነበር፡፡ ዶ/ር ኬፈና አያይዘውም “ወፍ […]
ኢትዮጵያ ለወጣት ስራ ፈጣሪዎች ምን ያህል ምቹ ናት?
October 28, 2024 – VOA Amharic በኢትዮጵያ በትምህርት፣ ቴክኖሎጂ፣ በግብርና እና በሌሎች ዘርፎች አዳዲስ የስራ ፈጠራ ሃሳቦች ያሏቸው ወጣቶች እየተበራከቱ ስለመምጣታቸው ይገለጻል፡: ይሁንና እነዚህ በሥራ ፈጠራ ሃሳብ ላይ ተሰማርተው የሚገኙ ወጣቶቹ፤ ያላቸውን ርዕይ ወደ ተግባር ለመለወጥ የሚችሉበት የተመቻቸ ሃገራዊ ሁኔታ አለመኖሩን ስራ ፈጣሪዎችና የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ መንግስት በበኩሉ ለወጣት ስራ ፈጣሪዎች የተ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
ወጣት ሥራ ፈጣሪዎች የሚገጥሟቸው ፈተናዎች እና እድሎች
October 28, 2024 – VOA Amharic በ19 ዓመቷ ሥራ ፈጣራ ውስጥ የገባችው ሳሚያ አብዱልቃድር፣ ወጣቶች የሥራ ፈጠራ ሀሳባቸውን ተግባራዊ ለማድረግ በሚገጥሟቸውን እንቅፋቶች በማለፏ፣ ከአራት አመት በፊት የኢትዮጵያ ሥራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበርን መሰረተች። ላለፉት አራት አመታትም፣ ማህበሩ የወጣት ስራ ፈጣሪዎችን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ስራ ፈጣራ ጥቅሞችን በመደገፍ፣ በማበረታታት እና በማስተዋወቅ በርካታ ሥራዎችን ሰርቷል። (ዝር… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]
የኤኮኖሚ ቀውስ እና የፖሊሲ አቅጣጫዎች በኢትዮጵያ
October 28, 2024 – DW Amharic በተለያዩ ግጭቶች እና ጦርነቶች ውስጥ ለዓመታት በተከታታይ በዘለቀችው ኢትዮጵያ የኑሮ ውድነቱ ብዙዎችን እያማረረ ነው ። እንደ ተመድ የሐምሌ ወር መረጃ፦ ከ133 ሚሊዮን በላይ ነዋሪ ባላት ኢትዮጵያ አብዛኛው ነዋሪ የዕለት ኑሮውን ለመግፋት እንኳ እጅግ መቸገሩን ሲገልጥ ይደመጣል ። https://www.dw.com/am
ትንታኔ፡ በእስራኤል ላይ አጸፋ በመመለስ እና ደካማ ሆኖ በመታየት አጣብቂኝ ውስጥ የወደቀችው ኢራን
የጽሁፉ መረጃ እስራኤል በኢራን ላይ የፈጸመችው ጥቃት በመካከለኛው ምሥራቅ ያለውን ጦርነት የበለጠ ያባብሰዋል። የከፋ አደጋን ማስወገድም ሆነ ቀውሱን የበለጠ የሚያቀጣጥለው ውሳኔ በኢራኑ የበላይ መሪ አያቶላ አሊ ኻሜኒ እና ቁልፍ አማካሪዎቻቸው በሚያሳልፏቸው ውሳኔው ላይ የተመሠረቱ ይሆናሉ። ከበርካታ አስቸጋሪ ምርጫዎች መካከልም ከሁሉ የቀለለውን ፈታኙን በትንሹን በመጥፎ ውሳኔ ማሳለፍ አለባቸው። በአንደኛው የውሳኔያቸው ጫፍ ላይ በሌላ ዙር የባለስቲክ ሚሳዔሎች […]
እስራኤል በኢራን ላይ የፈጸመችው ጥቃት ‘ሊጋነን ወይም ሊቃለል’ እንደማይገባ መሪዋ ተናገሩ
ከ 5 ሰአት በፊት እስራኤል በኢራን ላይ የፈጸመችው ጥቃት ሊጋነን ወይም ሊቃለል እንደማይገባ የኢራን መንፈሳዊ መሪ አያቶላህ አሊ ኻሜኒ ተናገሩ። መንፈሳዊ መሪው አገራቸው ከእስራኤል ለተፈጸመባት ጥቃት አጸፋዊ ምላሽ እንደምትሰጥ የተለያዩ መላ ምቶች እየተሰነዘሩበት ባለበት በአሁኑ ወቅት ያሰሙት ንግግር የተመጠነ እና ጥንቃቄ በተሞላበት መልኩ ነው። እስራኤል በፈጸመችው ጥቃት ቢያንስ አራት ወታደሮች የተገደሉባት ኢራን “ተገቢውን አጸፋዊ ምላሽ” […]
ካናዳ በስደተኞች ላይ በሯን እንድታጠብ ያደረጋት ምክንያት ምንድን ነው?
ከ 6 ሰአት በፊት ካናዳ ለበርካታ አስርት ዓመታት ራሷን ለአዲስ መጤዎች ክፍት የሆነች አገር አድርጋ ቆይታለች:: የስደተኞች ፖሊሲዎቿም የሕዝቧን ብዛት ለማሳደግ፣ የሠራተኛ ክፍተቶችን ለመሙላት እና ከዓለም ዙሪያ ግጭቶችን የሚሸሹ ስደተኞችን ለመቀበል ታስበው የተዘጋጁ ናቸው። ነገር ግን ከቅርብ ወራት ወዲህ ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ የማኅበራዊ አገልግሎቶች አቅርቦት ተደራሽ ያለመሆን፣ ከፍተኛ የኑሮ ውድነት እና እጅግ ውድ የሆነ […]
ብሪክስ ለአፍሪካዉያን የሚገባቸውን ቦታ ይሰጣቸው ይሆን?
October 27, 2024 – DW Amharic ብሪክስ በተለያየ ፖለቲካዊ እና ኤኮኖሚያዎ ፍላጎቶች ባላቸው ሃገራት ጥምረት መፍጠሩ እንደምን ወጥ የሆነ አቋም መያዝ ያስችለዋል የሚል ጥያቄ የማስተናገዱን ያህል አፍሪቃዉያንን ጨምሮ በርካታ በኤኮኖሚ በማደግ ላይ ያሉ ሃገራት ሊቀላቀሉት ከፍተኛ ፍላጎት ማሳየታቸው ቀስ በቀስ ትልቅ ዓለማቀፍ ተቋም ወደ መሆን እየተንደረደረ መሆኑን ሳያሳይ አልቀረም… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የጋና ምርጫ እና የዕጩ ፕሬዚደንቶች የምርጫ ዘመቻ አንድምታ
October 27, 2024 – DW Amharic ጋና የፊታችን የታህሳስ ወር ለምታደርገው ምርጫ ብርቱ ተፎካካሪ ሆነው የቀረቡት የገዢው ፓርቲ ዕጩ መሐመዱ ማዉሚያ እና የተቃዋሚ ፓርቲ ዕጩው ጆን ድራማኒ የጦፈ የምረጡኝ ዘመቻቸውን ተያይዘውታል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
እስራኤል በኢራን ላይ የፈጸመችውን የአየር ጥቃት የሚያሳይ ቪዲዮ
October 27, 2024 – BBC Amharic እስራኤል በኢራን ላይ በፈጸመችው የአየር ጥቃት ዋና ከተማዋ ቴህራን ውስጥ ፍንዳታዎች ተሰምተዋል። የእስራኤል ጦር ኃይል ጥቃቱ የኢራን ወታደራዊ ተቋማትን ዒላማ ያደረገ መሆኑን እና ሁሉም አውሮፕላኖቹ ያለምንም ችግር መመለሳቸውን አሳውቋል። በጥቃቱ አራት ወታደሮቿ መገደላቸውን የገለጸችው ኢራን እራሷን በመከላከል መብቷ አጸፋውን እንደምትመልስ ዝታለች። ይህ ቪዲዮ በጥቃቱ ወቅት በዋና ከተማዋ ቴህራን … … ሙሉውን […]