የንጉስ ሰሎሞን ልጅ ሮብዓም ነው ወይስ አብይ? ቋንቋና ፊደል! (ሰርፀ ደስታ)

August 27, 2018 በአፈታሪክ ይሁን በታሪክ ብዙም ባይገባኝ የኢትዮጵያ ነገስታት ከንጉስ ሰሎሞን የወረሱት ደም እንዳለ ተደርጎ ሲነገር ቆይቷል በዛም የሰሎሞናውያን ሥርወ-መንግስት ሲባል ቆይቷል፡፡ ብዙዎች ይሄ ዝም ብሎ ተረት ተረት ነው ቢሉትም አሁን ሳይንስ የደረሰበት የሞለኩላር ጄኔቲክስ ጥናት ውጤት በእርግጥም ሲባል የነበረውን በንግስት ማክዳ (የሳባ ንግስት) በኩል የሰሎሞን ዘር ወደ ኢትዮጵያ እንደገባ እየመሰከረ ይገኛል፡፡ ነገስታቶቹ ብቻ […]
ከአቶ በረከት ስምኦን ጋር ያደረግኩት ቃለ መጠይቅ (ከእንግሊዘኛ የተተረጎመ) – ኤልያስ መሰረት

August 26, 2018 ጥያቄ: በመጀመርያ ብአዴን ሰሞኑን እርስዎ ላይ ስለወሰደው እርምጃ እናውራ። እርምጃው የተወሰደበት አካሄድ ምን ይመስል ነበር? እርስዎስ እንዴት ያዩታል? ተቀብለውታል? አቶ በረከት: መሰረተቢስ እርምጃ ነው። እንዲታወቅ የምፈልገው እኔ ስብሰባው ላይ እንዳልነበርኩ እና ይህንንም ለእነርሱ ማሳወቄን ነው። ይህም የሆነው በአሁኑ ሰአት በክልሉ ላይ ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ነው። በአሁን ሰአት ክልሉ ላይ የህግ የበላይነት […]
A viewpoint: Tigres’ secession is a blessing in disguise.

August 26, 2018 By: Afrasa Zamanel (Ph.D.) and Messay Dejene (Ph.D.) The horrendous atrocities the terrorist organization, TPLF, has meted out against Ethiopians, particularly Amaras is unparalleled in history, save the Jewish holocaust. Emboldened by the overt and covert support it received from its handlers, the ethnocentric outfit that represents a mere 5% of Ethiopia’s […]
ይሄ ሰውየ እንዴት እንደናቀን ተመልከቱ !!!-ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ይሄ አጭሉግ ጭራሽ እኮ ማሰብ ማገናዘብ የማንችል ነፈዞች አድርጎ እኮ ነው የሚያስበን!!! ወይ ነዶ!!! ለነገሩ ልክ ሳይሆን ይቀራል??? ምክንያቱም በሚያደርጋቸው ተራ የመደለያና የማወናበጃ ተግባራቱ ስንቱን ማጃጃል እንደቻለ በየዕለቱ እየተመለከተ እንዴት እንደዚህ አያስበን??? ዐቢይ ዛሬ ይሄ የምታዩትን ፎቶ (ምሥለ አካል) በማኅበራዊና በመደበኛው የብዙኃን መገናኛዎች የለቀቀው አገዛዙ ድሃ አቋጣሪ፣ ለዝቅተኛው ኅብረተሰብ አሳቢ፣ ለዜጎች ደኅንነትና መብት ተቆርቋሪ መስሎ […]
ጅቦቹ በረከትና ታደሰ !- ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ብአዴን በረከት ስምኦንን እና አቶ ታደሰ ካሳን የጥረት ኮርፖሬትን ንብረት በማባከንና አሁን ባላቸው ወቅታዊ አቋም የአማራን ሕዝብ ጥቅም ስለማያስጠብቁ በሚል ምክንያት “እስከ የሚቀጥለው ድርጅታዊ ጉባኤ ድረስ አግጃለሁ!” በማለቱ በደስታ ጮቤ የረገጡ ወገኖችን እያየሁ ነው፡፡ ነገር ግን እርምጃው ጊዜያዊ እገዳ እንደመሆኑ የታገዱት እነበረከት ላለመመለሳቸው እርግጠኞች አይደለንምና ደስታቹህን በቅጡ አድርጉት ማለት እፈልጋለሁ፡፡ ሲቀጥል የሕዝብ ጥያቄ እነኝህ እና […]
ጎሣዊ አደረጃጀትና ፓለቲካ እንደ ሐገርና ሕዝብ ያጠፋናል! (ሐይሉ አባይ ተገኝ)

August 26, 2018 ድርጅታዊ መሠረተ ሃሣቦች የሚመነጩት ከርዕዮተ-ዓለማዊ ግንዛቤ፣ ስንቅና ትጥቃችን ነው:: ጎሣዊ አደረጃጀትና የጎሣ ፓለቲካ በሁለት መንገድ ይከሠታል:: 1. ሆን ተብሎ ሕዝብን በጎሣ ፓለቲካ ለማደራጀትና ስሜታዊ በሆነ መልኩ ለመንዳት ቀላል መንገድ ስለሚሆን 2. በጎሣ አደረጃጀት ላይ የተመሠረተ በአንድነት ላይ ዓይኑን የሚያጉረጠርጥና የሚያግድ ፓለቲካዊ ሥርዐት ሲኖርና ይህ ሥርዐት በሚስለው “የጨቋኝ-ተጨቋኝ” የብሔር ትርክት ሣቢያ የሚደርሠውን የህልውና […]
የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ የውሳኔ አቅጣጫዎች (አያሌው መንበር)

August 26, 2018 ውሳኔዎቹ በጉባኤው ከፀደቁ በኋላ ወደ ስራ የሚገባ ሲሆን አንኳር አንኳር ጉዳዬቹ በቀላል ቋንቋ የሚከተሉት ናቸው። 1.የአብዮታዊ ዲሞክራሲ ርዕዮታለምን በሌላ ለመቀየር እቅድ ተይዟል።የቡድን ብቻ ሳይሆን የግለሰብ መብትን የሚያስከብር ርዕዮታለም ይቀረፃል። 2.የብአዴንን ስም ይቀየራል የብአዴን አርማ/ሎጎ ይቀየራል። A.የክልሉን ሰንደቅ አላማ ለመቀየርና የፌደራሉም እንዲቀየር ሀሳብ ለማቅረብ እንዲሁም የአማራንም የኢትዮጵያንም ህዝብ ባህል፣ ስነልቦናና ታሪክ ባገናዘበ መልኩ […]
ግፍ ለሠሩት ሁሉ ይቅርታ ለማድረግ ይቻላል?…አቶ ተክሌ የሻው

August 26, 2018 ግፍ ለሠሩት ሁሉ ይቅርታ ለማድረግ ይቻላል?…አቶ ተክሌ የሻው
ጠ/ሚ/ር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ፣የአ.አ ከተማ ም/ ከንቲባዎች ታከለ ኡማ እና ወ/ሮ ዳግማዊትሞገስ ና ሌሎች ቤተመንግሥት አጠገብ ከሚገኘው መንደር ውስጥ ወደ እማሆይ አዱኛ ቤት በድንገት ተከስተው ቤቱ ያፈራውን ቁርስ በልተዋል!!

August 26, 2018 ጠ/ሚ/ር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ፣የአ.አ ከተማ ም/ ከንቲባዎች ታከለ ኡማ እና ወ/ሮ ዳግማዊትሞገስ ና ሌሎች ቤተመንግሥት አጠገብ ከሚገኘው መንደር ውስጥ ወደ እማሆይ አዱኛ ቤት በድንገት ተከስተው ቤቱ ያፈራውን ቁርስ በልተዋል!!
ኮሎኔል መንግሥቱ በምኅረት ወደ ኢትዮጵያ አይመጡም ።

August 26, 2018 – Konjit Sitotaw ጠቅላይ ምኒስትር አብይ አሕመድ የቀድሞው የኢትዮጵያ መሪ ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም ምኅረት እንደማያገኙ ገለጹ። ጠቅላይ ምኒስትሩ በዛሬው ዕለት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ “አዋጅ ከሕገ-መንግሥት በታች የሆነ ሕግ ነው። ህገ-መንግሥቱ በምኅረት አዋጅ የቀይ ሽብር ጉዳይ እንደማይካተት በግልፅ ያስቀምጣል። ስለዚህ አሁን ባለው ሁኔታ ኮሎኔል መንግሥቱ በምኅረት ወደ ኢትዮጵያ አይመጡም” ሲሉ አስረግጠው ተናግረዋል። […]