Ethiopia Re-Evaluates Donkey Farming to Meet Global Trade Demands

23 November 2018 The Exchange (Dar es Salaam) By John Green The Ethiopian Ministry of Agriculture & Livestock Resources and the Donkey Sanctuary will hold a meeting on Thursday, November 29, 2018, in Addis Ababa to discuss the emerging idea of donkey farming in the country. The government of Ethiopia is re-evaluating its policies on donkey farming […]
Mozambique: LAM Claims It Is Ready to Compete With Ethiopian Airlines

Photo: Embraer A Mozambique Airlines aircraft of the type normally used on the Maputo to Luanda route. Maputo — The general manager of Mozambique Airlines (LAM), Joao Carlos Jorge, on Friday declared that the company is ready to compete with Ethiopian Airlines on Mozambican domestic routes. Ethiopian has set up a Mozambican subsidiary, Ethiopian Mozambique […]
‘Less corrupt than men,’ Ethiopian women take the reins of power like never before

WITW Staff 11.26.18 Human rights lawyer and now head of the Ethiopian Supreme Court, Meaza Ashenafi, at the Berlinale International Film Festival in Germany in 2014. When Ethiopia’s prime minister Abiy Ahmed assigned half his ministerial posts to women in October, he not only set an example to his traditionally patriarchal nation, but to the world. But […]
ክህደት መረን ለቀቀ!!

ህዳር 13ቀን 2011ዓም ክህደት መረን ለቀቀ! የይሥሙላ ምርጫ በማድረግና በማጭበረበር በአሸናፊነት መውጣት የለመዱት፣ ዛሬም ድረስ የጦርም ሆነ የኢኮኖሚ የበላይነት ያላቸው የትግሬ ነፃ አውጭ ግንባር (ትነግ) ወያኔዎች፣ እንዴት በቀላሉ ዶክተር አቢይ ጠቅላይ ሚኒስቴር ሆኖ ፈንቅሎ ሊወጣባቸው ቻለ? ብዙዎቻችን ተገርመን ይሆናል። ዕውነታው ግን እንዲህ ነው። እንደሚታወቀው የቅንጅትን ምርጫ ተከትሎ፣ ምንም እንኳን ቅንጅት ባያሥተባብረውም፣ ሰኔ አንድ (1) […]
የህወሃት ሴራዎችን ማክሸፍ እና ለውጡን ማሳከት የኢትዮጵያ ህዝብ ግዴታ ነው | ከብርሃነ መስቀል አበበ

November 26, 2018 የኢትዮጵያ ህዝብ በአሁኑ ሰዓት ህወሃት እና ተባባሪዎቻቸው በጠቅላይ ሚንስትሪ አብይ መንግስት አመራር ወደ ፊት እየተራመደ ያለውን ለውጥ ወይ 1) ለማዳከም 2) ወይም ለመቀልበስ ወይም 3) ህወሃት ወይም የህወሃት አሻንጉሊቶች የጠቅላይ ሚንስትር አብይን መንግስት ተክተው ወደ ስልጣን እንዲመለሱ ለማድረግ የሚሰሩትን የተለያዩ የፖላቲካ ቁማሮች ተገንዝቦ ከጠቅላይ ሚንስትር አብይ መንግስት ጎን መቆም እና ራሱ ያመጣውን […]
የአሜሪካ መንግስት ስቴት ዲፓርትመንት እና የገቢዎች ዲፓርትመንት – ከጌታቸውአሰፋ ጋር በተያያዘ የተጀመረው ማእቀብ

November 26, 2018 የአሜሪካ መንግስት ስቴት ዲፓርትመንት እና የገቢዎች ዲፓርትመንት #ከጌታቸውአሰፋ ጋር በተያያዘ የተጀመረው ማእቀብ እና ለፍትህ እንዲቀርብ ጥያቄን ተቀብሎ አስፈላጊውን ሂደት እንደሚከተል ለኮንግረስማን ማይክ ኮፈመን በፃፈው ደብዳቤ አስታውቋል!! ስለዚህ ጌታቸው አሰፋ ወይ በኢትዮጵያ መንግስት ይያዛል አሊያም በውጪ ሀገር ይፈለጋል! ከፍትህ የትም አያመልጥም ይዘገያል እንጂ! #HR128#ሜቴክ
በትግራይ ሕዝብ አንገት ላይ የብረት ቀንበር አለ (ግርማ ካሳ)

November 26, 2018 በትግራይ ከጥቂት ሳምንታት በፊት በራያ በርካታ ወገኖች በሕወሃት ክልል ታጣቂዎች ተገድለዋል። ሰልፍ ለምን ወጣችሁ ተብለው። አሁን ደግሞ በተለያዩ የትግራይ ከተሞች ሕወሃትን በመደገፍ፣ ሰው በላዉን የቀድሞ መሪ የመለስ ዜናዊን ፎቶ በማንገብ፣ የተለያዩ መፈክሮችን በማወለብለን፣ የትግራይ ሕዝብ ድምጹን አሰማ እያሉ ነው። ራያ ትግሬ ነው፣ ወልቃይት ትግሬ ነው የሚሉ መፈክሮችም ነበሩ። እንግዲህ ሰልፍ ለማን እንደሚፈቀድ፣ […]
የኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄ ምንድነው? ለምን ለጠላቱ መጠቀሚያ ሆነ?!!! (ሰርፀ ደስታ)

November 26, 2018 እኔ ከመጀሪያውም ነገሩን እረዳው ነበር ግን ብዙዎች ብዙም ትኩረት የሰሰጡት አልመሰለኘም፡፡ አሁን በግልጽ እየታየ ነው፡፡ ወያኔ ትልቅ ጉልበት ያላት ትግራይ ውስጥ ሳይሆን ኦሮነሚያ ውስጥ ነው!!! የወያኔ ዘመን እንደሌሎቹ ኢትዮጵያውያን ምን አልባትም ከሌሎችም በከፋ ሁኔታ ግፍ ተቀባይ ኦሮሞ መሆኑ ግልጽ ነው፡፡የወያኔ የማሰቃያና ማጎሪያ ቤቶች ቋንቋ ኦሮምኛ ነው እስከሚባል ድረስ ከምናውቀው ሌላ ብዙዎች ከሚኖሩበት […]
ህወሀቶች በአፋር ክልል የመጨረሻ ዕድላቸውን እየሞከሩ ነው

November 25, 2018 አቶ ቢተው በላይ በድብቅ ወደ አፋር ሰመራ መጥተው ከአብዴፓ አመራሮች ጋር መክሯል። የአፋር ክልል ጉዳይ አሁንም አደገኛ እየሆነ መሆኑ ተዘገበ፣ህወሃቶች በቀጥታ እጅ እያስገቡ ነው። የአፋር ክልልን የሚመራው የአብዴፓ ፓርቲ በውስጡ በተፈጠረው ሽኩቻ ምክንያት ለሁለት ተከፍሎ በጠቅላይ ሚንስትሩ በተደረገላቸው ጥሪ መሰረት ወደ አዲስ አበባ በመሄድ ግምገማ ካደረጉ በኃላ ነባር አመራሮች ወርደው ስልጣናቸውን ለአዳድስ […]
በደቡብ ክልል የክልልነት ጥያቄዎች ከደኢህዴን ጉባኤ አቅጣጫ ውጭ መሆናቸውን የድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ ገለፀ፡፡

November 26, 2018 በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ባሉ አንዳንድ የዞን ም/ቤቶች የሚነሱ የክልልነት ጥያቄዎች ከደኢህዴን ጉባኤ አቅጣጫ ውጭ መሆናቸውን የድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ ገለፀ፡፡ የደኢህዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ዛሬ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ አስቸኳይ ስብሰባ በማድረግ በሁለት ዋና ዋና ነጥቦች ላይ መምከሩን የማዕከላዊ ኮሚቴው ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሞገስ ባልቻ ተናግረዋል፡፡ ከመልካም አስተዳደርና አስተዳደራዊ አደረጃጀት […]