ከወሎ የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማህበር የተሰጠ መግለጫ

August 18, 2019 ማንነቱን የማያውቅ የሌላውን ማንነት ሊያውቅ አይችልም፤የወሎ ማንነት ኢትዮጵያዊነት ነው! ከወሎ የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማህበር የተሰጠ መግለጫ ነሃሴ 11 ቀን 2011 ዓም(16-08-2019) ወሎ የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማህበር ከተመሠረተበት እለት አንስቶ ስለወሎ ክፍለሃገር ታሪክ፣ መልክአምድራዊ አቀማመጥ፣የተፈጥሮ ችሮታ(ሃብት)፣በኤኮኖሚያዊ ዘርፍና ማህበራዊ እንቅስቃሴ እንዲሁም የሕዝቡን በኢትዮጵያዊነት ላይ ያረፈ ፣ የተለያዩ ጎሳዎችን አቅፎ በተውጣጣ ባህልና እምነት የዳበረ ማንነት […]
ከመንግሥት ውጭ ያሉ ተዋናዮች (Non state Actors) ሚና ከወቅቱ የኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁ

August 18, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/96408 አንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ ነሐሴ 2011 የአንዳንድ ታዋቂ ዜጎችና ተቋማት የበሰለ ወቅታዊ እንቅስቃሴ፣ በገዛ-ራሳቸው የትግልና የመስዋዕትነት ፍሬ ላይ ሳያውቁት ሻጥር ለሚፈጽሙ አንዳንድ “የቀድሞ ታጋዮች” ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው፡፡ አንድ የለውጥ ኃይል፣ ለውጥ ለማምጣት ብዙ መስዋዕትነት ከከፈለ በኋላ የትግሉ ፍሬ መታየት ሲጀምር፣ ለውጡ ወደኋላ እንዳይመለስ፣ መሥመር እንዳይስት፣ ቀሪ ነገሮች እንዲሟሉና ዳር […]
ከ336 ቢሊየን ብር በላይ የልማት ድርጅቶች ዕዳ አልተመለሰም፣ ዕዳው እንዲሰረዝ አልያም ከበጀት እንዲከፈል ሀሳብ ቀርቧል

August 17, 2019 Source: http://wazemaradio.com ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በእዳ ጫና ውስጥ ለመዘፈቁ ማሳያ የውጭ ብድር ብቻ ሳይሆን የመንግስት የልማት ድርጅቶች ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመቶ ቢሊየኖች ተበድረው በሚፈለገው ጊዜ መክፈል አለመቻላቸውም ነው። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል;የስኳር ኮርፖሬሽንና የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላለፉት አመታት ተበድረው ሳይመልሱ ያከማቹት ገንዘብ በመቶ ቢሊየኖች የሚቆጠር መሆኑን አሁን […]
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የ2019 የዓለም የቱሪዝም ሽልማት አሸናፊ ሆኑ

August 17, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 11፣ 2011(ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የ2019 የዓለም የቱሪዝም ሽልማት አሸናፊ ሆነዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ በሀገሪቱ ቱሪዝም ዘርፍ ባበረከቱት ከፍተኛ አስተዋፅኦ የ2019 የዓለም የቱሪዝም ሽልማት አሸናፊ መሆናቸውን በብሪታኒያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል። ሽልማቱንም የፊታችን ህዳር ወር ላይ በለንደን ከተማ በሚካሄደው የዓለም የቱሪዝም ሽልማት […]
የራያ አላማጣ ገበሬዎች መሬታቸው እየተሸነሸነ እየተሸጠባቸው እንደሆነ ተናገሩ።

August 17, 2019
ኢትዮጵያውያን በምንም ሁኔታ ውስጥ ሆነው የማይለወጡ እና ለድርድር የማይቀርቡ የኬንያውያን ወዳጆች ናቸው – ኡሩ ኬንያታ

August 17, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 11፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኬንያው ፕሬዚደንት ኡሩ ኬንያታ ጳጉሜ 2 እና 3 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ በሚካሄደው የሰላም ፌስቲቫል ላይ ይሳተፋሉ፡፡ ፕሬዚደንት ኡሁሩ ኬንያታ ከሀገር አቀፍ የአንድነት፣ ይቅርታና ሰላም ኮሚቴ የበላይ ጠባቂ የቀድሞ ፕሬዚደንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ እና ከኮሚቴው አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዚህ ወቅት ኢትዮጵያውያን በምንም ሁኔታ […]
የሱዳን ተቃዋሚዎችና ወታደራዊ ሃይል ስልጣን መጋራት የሚያስችላቸውን የመጨረሻ ስምምነት ተፈራሙ

August 17, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 11፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳን ተቃዋሚዎችና ወታደራዊ ሃይል ስልጣን መጋራት የሚያስችላቸውን የመጨረሻ ስምምነት ተፈራሙ፡፡ የሱዳን ተቃዋሚዎችና ወታደራዊ ሃይል በመሰረቱት የሽግግር መንግስት ዙሪያ የመጨረሻ የስምምነት ስነ ስርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እና የሌሎች ሀገራት መሪዎች በተገኙበት ተካሂዷል፡፡ በዚህ ስምምነት መሰረት የሱዳን ተቃዋሚዎችና ወታደራዊ ሃይል ስልጣን እንደሚጋሩ ነው የሚጠበቅ፡፡ ይህም […]
HRW: Ethiopia migrants to Saudi subjected to indescribable violations – Middle East Monitor 05:09

August 17, 2019 at 9:47 am The migrants, mainly Eritreans, Ethiopians and Somalis, were taken to a separate detention centre [File photo] Ethiopian migrants to Saudi Arabia are suffering “indescribable hardships and abuses,” according to the latest report by Human Rights Watch (HRW), which described the “exploitation and torture” they were subjected to in Yemen, […]
Ethiopia Praises Uganda’s Position on Use of Nile River – Prensa Latina 11:17

Saturday,17 August 2019 Addis Ababa, Aug 17 ( Prensa Latina ) The Ethiopian Ambassador to Uganda, Alemtsehay Meseret, praised the Ethiopian government for defending the sustainable exploitation and equitable use of water from the Nile River, reveals an official statement released Saturday. Uganda, which hosts the Nile Basin Initiative, continues to play a key role […]
Ethiopian PM Arrives in Sudan to Sign Constitutional Agreement – Prensa Latina 11:17

Saturday,17 August 2019 Addis Ababa, Aug 17 ( Prensa Latina ) Ethiopia”s Prime Minister, Abiy Ahmed, arrived Saturday in Khartoum, the Sudanese capital, where he will preside over the signing of the Constitutional Declaration between the Transitional Military Council and the Forces for Freedom and Change. The Ethiopian premier and his delegation were welcomed by […]