ስደተኞች በአረብ አገራት (አሸናፊ በሪሁን ከ seefar)
April 25, 2019 መገናኛ ብዙሃን ሰርክ ዜና ቢያደርጉት ሰሚ ጆሮ ያገኙ አይመስልም ፡፡ ዛሬም ብዙዎች ህይወታቸውን ሰውተውበታል አካላቸው ገብርውበታል ፡፡ በጉልባት ብዝባዛ ብዛት የልጅነት ወዛቸውን እጥተውበታል ፡፡ አልሞላ ያለው የአረብ አገራት ኑሮ አጉብጦቸውም ቢሆን ከሚደርስባቸው ስቃይ እና መከራ ጋር ሁሌም እንደተጋፈጡ ነው -እኒያ የህገወጥ ስደት ሰለባዎች፡፡ የህገ ወጥ ስደት ሰላባዎች ስቃይ ከወደ መካከለኛው ምስራቅ አካባቢ […]
The Future of Ethiopia Under Abiy Ahmed – Straight Talk Africa Voice of America

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ዕድሎችና ፈተናዎች ፡- ውይይት April 24, 2019 2:30 PM In this episode of Straight Talk Africa, host Shaka Ssali explores the first year in office of Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed and the challenges and opportunities that lie ahead. He is joined by Yoseph Badwaza, Senior Program Officer at Freedom […]
ሞ ፋራህ ኃይሌ ገብረስላሴን ከሰሰው

April 25, 2019 BBC Amharic – የሁለት ጊዜ ኦሎምፒክ እና አራት የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮን ባለድሉ ኃይሌ ገብረሥላሴ ከእንግሊዛዊው አትሌት ሞ ፋራህ ጋር እሰጥ አገባ ውስጥ ነው። ጉዳዩ ወዲህ ነው። እንግሊዛዊው ሯጭ ሞ ጥሬ ገንዘብ፣ የእጅ ሰዓት እንዲሁም ሁለት ተንቀሳቃሽ ስልኮች ብሰረቅም ኃይሌ ሊረዳኝ አልቻለም ይላል። «በኃይሌ እጅጉን አዝኛለሁ» ሲሉ ተደምጧል የ36 ዓመቱ ሞ ፋራህ። የ46 […]
የብሔር ጥያቄ ካነሱት የ1960ዎቹ ተማሪዎች መካከል አንዱ መለስ ዜናዊ ነበር፤ ሥልጣን ይዞ መልስ መላሽ ሆኖ ግን ራሱ ያነሳውን ጥያቄ መልስ መስጠት አልቻለም – ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ

April 25, 2019 “የብሔር ጥያቄ ካነሱት የ1960ዎቹ ተማሪዎች መካከል አንዱ መለስ ዜናዊ ነበር፤ ሥልጣን ይዞ መልስ መላሽ ሆኖ ግን ራሱ ያነሳውን ጥያቄ መልስ መስጠት አልቻለም። ያነሳኸውን ጥያቄ መልስ ሰጪ ሆነህ እድሉን እና ሥልጣኑን ስታገኝ መመለስ ካቃተህ ጥያቄው ስህተት ነበረ ማለት ነው” ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ ዋልታ ቴሌቪዥን ላይ የተናገሩት ( ሙሉውን ቃለመጠይቅ ያዳምጡት)
ከሲዳማ ጥያቄ ጋር ተያይዞ ለሚደረግ የትኛውም አይነት ድርደር ከሲድማ ኤጄቶች የተሰጠ የአቋም መግለጫ!!
April 24, 2019 Posted by: ዘ-ሐበሻ የሲዳማ ህዝብ የራሱን ክልል መስርቶ ራሱን በራሱ ለማስተዳደር ከፍተኛ የሆነ የህይወትና የአካል መስዋእትነት ሲከፍል መቆየቱ ይታወቃል። በዚህ ሂደት በተለያዩ ግዜያት የሲዳማ ህዝብ መብቱን ለማስከበርና ህገ መንግስቱ ገቢራዊ እንዲሆን የሚጠበቅበትን ህገ መንግስታዊ ሂደቶችን ጨርሶ ወሳኝ ደረጃ ከደረሰ በኋላ አላስፈላጊ መደለያዎችንና መደራደሪያዎችን በማቅረብ እንዲሁም ታጋዮችን ነጥሎ በመምታትና በማሸማቀቅ ጥያቄያችንን ለመቀልበስ አደገኛ […]
Facts why Ethiopia does not fit “The Failed State” Status Response to Major Dawit Woldegiorgis: (Part 1) – Tibebe Samuel Ferenji

Tibebe Samuel Ferenj “You are entitled to your opinion. But you are not entitled to your own facts.” Daniel Patrick Moynihan I read Major Dawit Woldegiorgis’ article titled “Ethiopia: A Country on the Brinks” posted on Borkena.com with great interest. There are valid points in the article that should concern all of us. Unfortunately, however, […]
የእስክንድር ነጋ ስሕተት፤ እውነት የጎደለው የምሁራኑ ደብዳቤ እና “የጋዜጠኞች” የአድማ ፖለቲካ፤ ከጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ
ሚያዚያ 14 ቀን 2011 04/22/2019 የመጨረሻው ክፍል። “It’s a familiar story to what we’ve seen in other countries undergoing a rapid and messy democratization, and it will require a massive effort to ensure that high-quality journalism and civic dialogue prevails without compromising freedom of expression,” said Nicholas Benequista of the Washington-based Center for International Media […]
የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕረስ ሴክሬተሪ አቶ ንጉሱ ጥላሁን በኢትዮጵያና ቻይና መሪዎች ውይይት ዙሪያ የሰጡት ማብራሪያ
April 24, 2019 Posted by: ዘ-ሐበሻ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕረስ ሴክሬተሪ አቶ ንጉሱ ጥላሁን በኢትዮጵያና ቻይና መሪዎች ውይይት ዙሪያ የሰጡት ማብራሪያ። ሰላማዊት ካሳ ከቤጂንግ ኢትዮጵያና የቻይና መንግስት ግሪድ ኩባንያ የ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር ኢንቨስትመንት ስምምነት ተፈራረሙ
ቻይና የሸገርን ማስዋብን ፕሮጀክት 12 ኪሎ ሜትር የወንዝ ዳርቻ ለመገንባት የፋይናስ ድጋፍ ለማድረግ ተስማማች

Apr 24, 2019 ምንጭ – ፋና አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኬኪያንግ ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሮቹ የኢትዮ ቻይናን ግንኙነት የበለጠ በማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ውይይት አድርገዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኬኪያንግ ቻይና ኢትዮጵያ የዜጎቿንና የኢኮኖሚዋን ደኅንነት ለማስቀጠል የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ ተናግረዋል፡፡ ሁለቱ ጠቅላይ ሚኒስትሮች […]
በኢሳት በ“ትኩረት” ዝግጅት ላይ ከቴዎድሮስ ጸጋዬ ጋር የተደረገ ቃለምልልስ ታገደ ተባለ
April 24, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/111692 በኢሳት የአፋኙ ቡድን ጫና በርትቷል፡፡ Reyot – ርዕዮት ጋዜጠኛና የመብት ተሟጋች ርዕዮት አለሙ በ“ትኩረት” ዝግጅት ላይ ከቴዎድሮስ ጸጋዬ ጋር ያደረገችው ቃለምልልስ በእነ ሲሳይ አጌና አፋኝ ቡድን እንዳይተላለፍ ታገደ፡፡ የተለየ ሀሳብ ያላቸውን ኢትዮጵያውያንን ስም በሃሰት በማጠልሸትና ማናቸውንም የአብይ አህመድን አስተዳደር የሚተቹ ድምጾች ለመድፈቅ በመስራት ላይ ያለው ይህ ቡድን ማክሰኞ April 16 […]