“በብሔረሰብ አስተዳደሩ ውስጥ አግላይም ሆነ የሚገለል ብሔር መኖር የለበትም።” ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን

April 24, 2019 “የብሔረሰብ አስተዳደሩ ሊታጠፍ ነው የሚለው አሉቧልታ ለፀጥታ ችግሩ ዋናው ምክንያት ነበር።” የከሚሴው መድረክ ተወያዮች ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 16/2011ዓ.ም (አብመድ) በአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን የተመራው የክልሉ ከፍተኛ አመራር ልዑክ ከኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳድር የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ዛሬ በከሚሴ ከተማ ተወያይቷል፡፡ በውይይቱ ከብሔረሰብ አስተዳደሩ የተለያዩ ወረዳዎች እና ከከሚሴ ከተማ የተውጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች […]

“የቻይና ጅብ” ክፍል 5፡ “ጅቡቲ ተበልታለች፣ አፍሪካን (ኢትዮጵያ) እንዴት እንታደጋት?” የአሜሪካ ጦር አዛዥ (ስዩም ተሾመ)

April 24, 2019 በቻይና ጅብ ተከታታይ ፅሁፍ አራተኛ ክፍል ቻይና ለጅቡቲ ወደብ 1 ቢሊዮን ዶላር ብድር በመስጠት በዕዳ ጫና ሲጥ… እንዳደረገቻት ገልጩያለሁ። የዕዳ ጫናው ጅቡቲን አስጨንቋት ወደላይ ያስመልሳት ጀምሯል። በዚህ ምክንያት ሉዓላዊ መሬቷን ለመጣ ሀገር ሁሉ የጦር ሰፈር እንዲገነባበት ማከራየት እያከራየች ነው። ይህን በመጠቀም ቻይና ከሀገሯው ውጪ የመጀመሪያውን የጦር ሰፈር በጅቡቲ አቋቁማለች። በዚህ አመት የየካቲት […]

P R E S S R E L E A S E GREAT NEWS FROM ITALY

April 24, 2019 P R E S S  R E L E A S E P R E S S  R E L E A S E GREAT NEWS FROM ITALY It is to be recalled that a mausoleum was established in 2012 for the Italian Fascist criminal known as “the butcher of Ethiopia”, Rodolfo […]

Eritrea shuts all borders with Ethiopia – unilaterally

April 24, 2019 Abdur Rahman Alfa Shaban In less than a year since the two countries made peace, Eritrea has shut all border crossings with neighbouring Ethiopia, according to reports. The final route to be blocked according to the DW Amharic service was the Bure – Assab crossing which was opened only last December. The […]

የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ሦስተኛ ጳጳስ አቡነ እንጦንዮስ፤ ከ13 ዓመታት የቁም እስር በኋላ ድምጻቸው ተሰምቷል።

April 24, 2019 የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ሦስተኛ ጳጳስ አቡነ እንጦንዮስ፤ ከ13 ዓመታት የቁም እስር በኋላ ድምጻቸው ተሰምቷል። BBC Amharic የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ሦስተኛ ጳጳስ የሆኑት አቡነ እንጦንዮስ የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ሦስተኛ ፓትርያርክ የሆኑት አቡነ እንጦንዮስ፤ ከ13 ዓመታት በኋላ ድምጻቸው ተሰምቷል። አቡነ እንጦንዮስ በኤርትራ መንግሥት ግፊት ከኃላፊነታቸው ተነስተው የቁም እስረኛ ከሆኑ 13 ዓመታት […]

ቦይንግ የትርፍ መጠኑ 20 በመቶ መቀነሱን ይፋ አደረገ።

April 24, 2019 ቦይንግ በ2019 የመጀመሪያ ሶስት ወራት 737 ማክስ አውሮፕላኖቹን ማስረከብ ባለመቻሉ የትርፍ መጠኑ 20 በመቶ መቀነሱን ይፋ አደረገ። የአሜሪካ አውሮፕላን አምራች ኩባንያው በያዝነው የፈረንጆቹ ዓመት ያቀደውን ያክል የትርፍ መጠን ማሳካት እንደማይችልም ከወዲሁ ይፋ አስታውቋል። የቦይንግ ምርት የሆኑት 737 ማክስ 8 አውሮፕላኖች በኢትዮጵያ እና በኢንዶኔዢያ ያደረሱትን አደጋ ተከትሎ ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖች በረራ እንዳያደርጉ […]

የጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት: አምስት የመምሪያ እና የድርጅት ሓላፊዎች ዝውውር አደረገ

ሐራ ዘተዋሕዶ April 24, 2019 L ታውኮ የነበረው የቅዱስ ፓትርያርኩ እና የብፁዕ ዋና ሥ/አስኪያጁ መግባባት ማሳያ ተደርጓል፤ መጋቤ ሰላም ሰሎሞን ቶልቻ፣ የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ ዋና ሓላፊ ኾኑ፤ ውጤታማዋ የሒሳብና በጀት መምሪያ ሓላፊ ወ/ሮ ጽጌሬዳ ዓለሙ የኪራይ ቤቶች ቁጥጥር ኾኑ፤ ወደ ውጭ ጉዳይ የተዛወሩት መ/ር ዳንኤል፣ የቴቪ ጣቢያውን በጊዜያዊነት እየመሩት ይቆያሉ፤ የድርጅቱ ቦርድ፣ በወር […]

በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስም በተሰራ ሀሰተኛ ሰነድ የኮንትሮባንድ ወንጀል ተፈጸመ

April 24, 2019 “ከ219 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ በቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን በጀርመን ተራድኦ ድርጅት (GIZ) ስም በሀሰተኛ ሰነድ 4,100 ኪ.ግ 287 ዓይነት ዕቃዎች ሚያዝያ 5 ቀን 2011 ዓ.ም በቁጥጥር ስር ውለዋል”– የገቢዎች ሚኒስትር ጠቅላላ ግምታዊ ዋጋው 219,368,600 ብር የሆነ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃ በዲፕሎማቲክ የቀረጥ ነፃ መብት ሽፋን ወደ ሀገር ሊገባ ሲል ቦሌ […]

ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ መግለጫ

April 24, 2019 የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነቶችን በማጠናከር የአማራን ሕዝብ መሰረታዊ አጀንዳዎች መሬት ለማስነካት በአንድነት እንረባረብ! የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአማራ ክልል ሕዝቦች ትግል ወሳኝ ምዕራፍን የተቆናጠጠ መሆኑን ይገነዘባል፡፡ የአማራን ሕዝብ ትግል ወደ ትክክለኛ አቅጣጫ ለመምራት በተደረገው እንቅስቃሴ የሕዝብ አጀንዳዎች መንግስታዊ ባለቤት አግኝተው ሕዝባችን ጋር በእጅጉ የመቀራረብ ዕድል ከመፈጠሩም በላይ ለጥያቄዎችም ዘላቂ መፍትሄ ለመሻት ጠንካራ መደላድሎችን […]