በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በምንጃር ወረዳ እና በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ አዋሳኝ አካባቢዎች ግጭት

April 8, 2019 በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በምንጃር ወረዳ እና በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ አዋሳኝ አካባቢዎች ግጭት ከተፈጠረ በኋላ ከመተሐራ ከተማ የተፈናቀሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች በችግር ላይ እንደሚገኙ ለDW ገልጸዋል። በአዋሽ ከተማ ተጠልለው የሚገኙት እነዚሁ ነዋሪዎች መንግስት ችግራቸውን ተመልክቶ አፋጣኝ መፍትሄ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል። ወደ አካባቢው የተጓዘው ዘጋቢያችን ዮሃንስ ገብረእግዚያብሔር የተወሰኑትን ተፈናቃዮች […]
በከሚሴ ችግር እንደሚፈጠር ብአዴን ባደረገው ጥናት ከአስር ወራት በፊት አስቀምጦ ነበር- አያለው መንበር

April 9, 2019 የከሚሴ ዞን ልክ እንደ መተማ ወታደራዊ ስልጠና እየተሰጠበት እንደሆነ ከ10 ወራት በፊት (ሰኔ/2010) በብአዴን አሁን ያለበት ሁኔታና ተግዳሮቶቹ በሚል ለከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ባዘጋጀው ሰነድ ላይ አቅርቦት ነበር። ይህ የሰነድ ማጠቃለያና የመፍትሄ ሀሳብ (የመተማውን ሶስት ቀበሌዎች ጨምሮ) ለፌደራል መንግስቱ ከማስፈፀሚያ እቅድ ጋር ተልኮለት ነበር። ይህም ማለት ፌደራል መንግስት በፖለቲካ አመራሩና በደህንነት መዋቅሩ የደረሰውን […]
የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት ፕሬስ ሴክረታሪያት አቶ ንጉሱ ጥላሁን በወቅታዊ የአማራ ክልል ጉዳዮች አስመልክቶ የሰጡት መግለጫ

April 9, 2019 አቶ ንጉሱ ጥላሁን የወቅቱን ግጭት በተመለከተ መንግስት የወሰደውን እርምጃና ህዝቡ የለውጥ ቀልባሾች ሰለባ እንዳይሆን መልእክት አስተላልፏል:: ህዝባችን ህውሀት በዲጂታል ወያኔዎች በሚፈተርኩት እየተወናበደ ህውሀት በቀደደለት ቦይ ውስጥ ገብቶ እንዳይከርቸም የተጣራ መረጃ ይዞ ቢንቀሳቀስ ለራሱም ሆነ ለሀገር ደህንነት ይበጃል::
የዛሬ 73 አመት በዛሬው ዕለት የመጀመሪያ በረራውን ያደረገው የኢትዮጵያ አየር መንገድ

April 9, 2019 በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ታህሳስ 12 1938 ዓ.ም 5 (C–47) አውሮፕላኖችን በመያዝ ተመሰረተ፡፡ አየር መንገዱ መጋቢት 30 1938 ዓ.ም የመጀመሪያውን በረራ ወደ ካይሮ አደረገ። 73 የስኬት አመታትን ያሳለፈው አየር መንገዱ የአፍሪካዊነትን መንፈስ በማበልፀግ ግንባር ቀደም መሆኑ ይነገራል፡፡ የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ በማንገብ የሚንቀሳቀሰው አየር መንገዱ በአሁኑ ጊዜ 108 አይሮፕላኖችን ይዞ እየሰራ […]
ለመሆኑ ዶ/ር አብይ አገርና ህዝብ እየመራ ነው? – መሐመድ አሊ መሐመድ

April 9, 2019 ከወደ አጣዬ የሚሰማው; ትላንት አንድት ዘመዴ ደውላ አጣዬ እየተፈፀመ ስላለው ዘግናኝ ድርጊት አረዳችኝ። እሷ የነገረችኝን እንደወረደ ለመቀበል ተቸገርኩና ለእሷ መረጃውን የሰጣትን ሰው ስልክ ቁጥር እንድትሰጠኝ ጠይቄያት ከጥቃቱ የተረፈች ሴት አናገርኩ። ሴትዮዋ እንዳለችኝ ኦሮምኛ ቋንቋ የሚናገሩ; ገጀራን ጨምሮ የተለያዩ ተተኳሽ መሣሪያዎችን የያዙ አስፈሪ ሰዎች ቤት ለቤት እየዞሩ ወንዶችን ይሰበስቡ ነበር። እነሱ የሚኖሩበት ሰፊ […]
የዘር ፖለቲካ የሰውን ልጅን አዉሬ ያደርጋል – መስከረም አበራ

April 9, 2019 ” የዘር ፖለቲካ ዛር የሚጠጣውን ደም ከጠጣ በኋላ የሰውን የአእምሮ ጓዳ ለፀፀት አስረክቦ ወደ መሄጃው ይሄዳል !” የዘር ፖለቲካ የዕድገት ደረጃውን ሲጨርስ “በፈጣሪ አምሳል ተሰራሁ” የሚለውን የሰው ልጅ እንዴት የአውሬ መልክ እንደሚሰጥ እንደ ሩዋንዳ ምስክር የለም፡፡የሰው ልጅ ፓስተርነኝ ይበል ምሁር ነኝ መነኮስኩ ይበል ቀሰስኩ ጥላቻን ወደ ልቡ የጋበዘ ጊዜ የዱር አውሬን የሚያስንቅ […]
በኑረንበርግ የኢትዮጵያውያን ባህል ማህበር (ኮሚኒቲ) የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ

April 9, 2019 ቀን 29/03/2019 በኑረንበርግ የኢትዮጵያውያን ባህል ማህበር (ኮሚኒቲ) አስተባባሪነት ነዋሪነታቸው በኑረንበርግና አካባቢዋ የሆነ በርካታ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በ 24.03.2019 ከቀኑ 15 ሠዓት ጀምሮ Wiesenstr. 86 በሚገኝው የስብሰባ አዳራሽ በመገኝት በደቡብና ደቡብ ምስራቅ የሃገራችን ክፍሎች ሰው ሰራሽ በሆኑ ግጭቶች ከቀያቸው ተፈናቅለው ለከፍተኛ ችግር ለተዳረጉ ወገኖቻችን ዕርዳታ የማሰባሰብ መርሃ ግብር ላይ ተሳትፈዋል። በዚህ የድጋፍ ማሰባሰቢያ […]
የኦሮማራን ጥምረት ማፍረስ የመጨረሻ ድንቁርና ነው! (ስዩም ተሾመ)

April 8, 2019 ስለ ኦሮማራ አስፈላጊነት እና ፋይዳ ያልተባለ ነገር የለም ማለት ይቻላል። ግማሾቹ ተጨባጭ መሰረት የሌለው ጥምረት እንደሆነ ሲናገሩ የተቀሩት ሌሎች ብሔሮችን አግላይ እንደሆነ ይገልፃሉ። አንዳንዶች ኦሮማራ ህወሓትን ለማስወገድ ብቻ ያለመ ወቅታዊ ጥምረት ነው ይላሉ። ሌሎች ደግሞ ጥምረቱ ኦህዴድ/ኦዴፓን በህወሓት ቦታ ለመተካት ተግባራዊ የተደረገ የአጭር ግዜ ስልት እንደሆነ ይገልፃሉ። ይሁን እንጂ ሁሉም ወገኖች የማይክዱት […]
ኦነግ ሽብር እያካሄደ ያለው ለዐቢይ አሕመድ በገበሩ ክልሎች ውስጥ መሆኑ ምን ያሳየናል? (አቻምየለህ ታምሩ)

April 8, 2019 ኦነግ ኦሮምያ ሲል የፈጠረው አገር ወያኔ ከፈጠራቸው ክልሎች ጋር ሁሉ ይዋሰናል። ኦነግ ኦሮምያ ሲል የፈጠረው አገር ጎረቤት ከሆኑ ክልሎች መካከል ወረራ ያላካሄደውና ሰራዊቱ በርካታ ንሑጸንን ያልፈጀበት ክልል ቢኖር ትግራይ ክልል ብቻ ነው። ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ ጋምቤላ ክልል፣ ሶማሌ፣ ክልል፣ ደቡብ ክልል፣ ሐረርጌ ክልል፣ አማራ ክልል ወዘተ የሚባሉ ክልሎች ሁሉ ኦሮምያ ከሚባለው የኦነግ […]
በማጀቴና አጣዬ በኦነግ ታጣቂዎች የተገደሉ ሰዎች የቀብር ስነስርዓት ተፈጸመ

April 8, 2019 በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ማጀቴና አጣዬ በኦነግ ታጣቂዎች የተገደሉ ሰዎች የቀብር ስነስርዓት በዛሬው ዕለት ተፈጸመ። የአካባቢው ነዋሪዎች ከኦነግ ታጣቂዎች ጥቃት ሊሰነዘርብን ይችላል በሚል ስጋት ከስፍራው እየለቀቁ መሆናቸውን ኢሳት ያነጋገራቸው ገልጸዋል። በአጣየ ከቅዳሜ ምሽት ጀምሮ ከባድ መሳሪዎች በያዙ የኦነግ ታጣቂዎች በተከፈተው ጥቃት 15 ነዋሪዎች መገደላቸው ተገልጿል። በአጣዬ በነበረው ጥቃት ምክንያት መንገዶች ተዘግተዋል። በጥቃቱ […]
