Is Ethiopia’s Reform From Government Dictatorship To Gangsters’ Rule?
May 5, 2019 By Andualem Sisay Gessesse – In one of the panels during this week’s World Press Freedom Day event hosted in Addis Ababa, an Ethiopian journalist working for an international media indicated that he can’t travel to two regions in Ethiopia. This is because some gangs are not happy about the issues he covers […]
ምርጫ ቦርድ የምርጫ ዝግጅቱን እያፋጠነ መሆኑን አስታወቀ

H2019 May 5 Zaggolenews. የዛጎል ዜና ብሩክ አብዱ ሪፖርተር በቀጣይ ዓመት ሊደረግ የታቀደውን ጠቅላላ ምርጫ በወቅቱ ለማድረግ ይቻል ዘንድ ዝግጅቱን እያፋጠነ እንደሚገኝ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡ ስብሳቢዋ ይኼንን ያሉት ሐሙስ ሚያዝያ 24 ቀን 2011 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ለጉብኝት ከመጡት የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጄረሚ ሀንት ጋር በእንግሊዝ ኤምባሲ ከተወያዩ በኋላ […]
ተፈላጊ ተጠርጣሪዎችን ይዘው ለማሸሽ የሞከሩ የመከላከያ ሠራዊት አባላት በቁጥጥር ሥር ዋሉ

May 5, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/114395 በቋራ ወረዳ ተፈላጊ ተጠርጣሪዎችን ይዘው ለማሳለፍ የሞከሩ የመከላከያ ሠራዊት አባላት በቁጥጥር ሥር ውለዋል፤ ምርመራም ተጀምሮባቸዋል፡፡ በምዕራብ ጎንደር ዞን ቋራ ወረዳ ቁጥር አንድ በሚባለው አካባቢ የብሔር ግጭት በመፍጠር ወንጀል፣ ተጠርጥረው የሚፈለጉ አምሥት ግለሰቦችን በመኪናቸው ሸራ አልብሰው ወደ መተማ ወረዳ ለማሻገር የሞከሩ አራት የመከላከያ ሠራዊት አባላት በአካባቢው ኅብረተሰብ በቁጥጥር ሥር ውለው ለፖሊስ […]
Ethiopia: “ግራ የገባዉ ህዝብና ግራ የገባዉ መሪ ያለባት ሀገር”| አዝናንኝ ወግ

ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሽንኮራ ግጭት ተቀስቅሷል
May 4, 2019 ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ግጭት ተቀስቅሷል፤ የሁለት ሰዎች ሕይወት አልፏል፤ የቆሰሉ ሰዎችም አሉ።የመከላከያ ሠራዊት 8:00 አካባቢ በቦታው ደርሷል፤ ነገር ግን ከፍተኛ የተኩስ ልውውጥ በመኖሩ ወደ ማረጋጋት መግባት አልቻለም። የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ይትባረክ አብርሃም ለአብመድ እንደገለፁት በአካባቢው በግጦሽ መሬት ምክንያት ግጭት በተደጋጋሚ ይከሰታል፤ አሁን እየተከሰቱ ላሉት ግጭቶች ምክንያቶች ግን ከዚህ […]
፪ የጡት ነቀርሳን ችላ አንበለው!

2019-04-09 SourceURL:https://ethio-online.com/archives/2204 ፪ የጡት ነቀርሳን ችላ አንበለው! – Ethio Online ሀገራዊ መድኃኒት Author: በቀለች ቶላ (ደራሲ) ፪ የጡት ነቀርሳን ችላ አንበለው! መነሻ፡- ከዚህ በቀደመው ጽሑፍ፣ ለጡት፣ ለቆዳ እና ለአጥንት ነቀርሳ፣ የኢትዮጵያ የባሕል ሐኪሞች የሕክምና ዘዴን በሚመለከት፣ በአጭሩ ለመግለጽ ሞክሬ ነበር፡፡ የዛሬው ከዚያ የቀጠለ የጡት ነቀርሳን የሚመለከት ነው፡፡ መግቢያ፡- የጡት ነቀርሳ በድሮ ጊዜ በአገራችን እንዲህ እንደዛሬው […]
በሀገር በቀል ዕውቀት! ነቀርሳን እንዴት መከላከል ይቻላል

ምንጫ – ኢትዮ ኦንላይን 2019-03-14 Author: በቀለች ቶላ (ደራሲ) – ለጡት፣ ለቆዳ እና ለአጥንት ነቀርሳ (ካንሰር) መቅድም፡- በኢትዮጵያ ሀገር በቀል ዕውቀት (የባሕል ሕክምና) ረዘም ያለ ተሞክሮ ያለው ነው፡፡ በጽሑፍ የተመዘገበው እንዳለ ሆኖ፤ ከትውልድ ወደ ትውልድ በቃል ሲወርድ- ሲወራርድ የመጣም ጥቂት አለ፡፡ ወደ ትውልድ ሳይተላለፍ የቀረም ብዙ አለ፡፡ በዚህ ዘመን በተግባር በሀገር በቀል ዕውቀት (የባህል ሕክምና) […]
አፋር ና ኢሣ መካከል ለምን ደም መፋሰስ ተፈለገ አሁን ?? – ተድላ አስፋው
May 4, 2019 : ዘ-ሐበሻ የሶማሌ ክልል ያላግባብ ገዳማይቱ ገዋኔ ለአፋር የተሰጠብኝን አስመልሳለሁ ብሎ መግለጫ አውጥትዋል አፋርም አይሞከርም እያለ ነው። በአዋሽ ሸለቆ ለተመላለስን እነዚህ ትናንሽ መንደሮች በአፋር አስተዳደር ስር እንደነበሩ እናውቃለን ከዘመነ ወያኔ በፊት። አሰብ አዲስ አበባ መንገድ በመሀል ስለሚያልፍባቸውም ትልቅ የኢኮኖሚ ጥቅም ይሰጣሉ ያገኛሉም። በሆቴል ነዳጅ ንግድ ሳቢያ። ገዋኔ አካባቢ አዋሽ ወንዝን አቛርጠውየ ኢሣ […]
የሶማሌ ክልላዊ መሰተዳድር መግለጫና አንደምታዉ – አካዳር ኢብራሂም

May 4, 2019 : ዘ-ሐበሻ በሚያዝያ 25/2011 የሶማሌ ክልላዊ መስተዳድር በዓፋር ክልላዊ መንግሥትና ህዝብ ላይ የጦሪነት አዋጅ ማወጁ ይታወሳል። ይህ አዋጅ ሁለት መሠረታዊ ሁኔታዎችን የዘለለ ይመሰለኛል።አንደኛዉ በሀገራችን ታሪክ ምታ ነጋሪት ክተት ሠራዊት የማለት ሥልጣን የነበረዉ ማዕከላዊ መንግሥት ሰለነበረ ቆለኛዉ የክልሉ መንግሥት ተለምዶአዊዉን ሥርዐት መዝለሉ ሲሆን ሁለተኛዉ ደግሞ የክተት አዋጅ ማሰነገር የሚችለዉ ሶማሌም የተወከለበት ፌዴራል ፓርላማ […]
23ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገዋል

May 4, 2019 Source: https://fanabc.com- አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 23ኛ ሳምnት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በዛሬው እለት በአዲስ አበባ እና በክልል ስታዲየሞች ቀጥለው ተካሂደዋል። በአዲስ አበባ ስታዲየም የተካሄደው ጨዋታ መከላከያን ከባህር ዳር ከተማ ያገናኘ ሲሆን፥ ጨዋታውም በመከላከያ 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። የመከላከያን ብቸኛ የማሸነፊያ ጎል ፍቃዱ ዓለሙ በ30ኛው ደቂቃ ከመረብ አሳርፏል። መቐለ […]