Rock and a Hard Place with Solomon G Sillasie

ሰላም ወገኖች ጓድ ስለሞን ገ/ስላሴ ESAT Ethiopia Nege Between a Rock and a Hard Place with Solomon G Sillasie ESAT Ethiopia Nege Between a Rock and a Hard Place with Solomon G Sillasie Part I ESAT Ethiopia Nege Between a Rock and a Hard Place with… Visit the post for more. View on ethsat.com Preview by […]

እውን ሐበሻና ፊደሎቹ ከደቡብ ዓረብያ ፈልሰው የገቡ መጻእያን ወይም ውሑዳን ናቸውን?

እውን ሐበሻና ፊደሎቹ ከደቡብ ዓረብያ ፈልሰው የገቡ መጻእያን ወይም ውሑዳን ናቸውን? (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው) June 25, 2014 07:13 am By Editor 3 Comments የሥነ ልሳን ወይም የሥነ ቋንቋ linguistics ተመራማሪዎች  ፊደልን ለመጀመሪያ ጊዜ ፈለሰፉ የሚሏቸው ከፊሎቹ ሱመራዊያን አሁን ኢራን በሚባለው አካባቢ እንደሆነ ሲናገሩ ከፊሎቹ ደግሞ በግብጽና በሜሶፖታሚያ እንደሆነ ለማስረዳት ይሞክራሉ፡፡ ነገር ግን እውነቱ ይህ እንዳልሆነ በሌላ ጊዜ […]

NSA helps foreign governments conduct mass surveillance at home

Cory Doctorow at 10:08 pm Thu, Jun 19, 2014 SHARE TWEET STUMBLE COMMENTS A new release of Snowden’s leaked NSA docs detail RAMPART-A, through which the NSA gives foreign governments the ability to conduct mass surveillance against their own populations in exchange for NSA access to their communications. RAMPART-A, is spread across 13 sites, accesses three terabytes/second from 70 cables and networks. It […]

Aid donors announce investigation into tribal evictions in Ethiopia

Bulldozers clearing Mursi land in Mago National Park, where communities are being evicted from their land to make way for sugar plantations. © E. Lafforgue/Survival Representatives of some of Ethiopia’s biggest aid donors have announced that they will send a team to the southwest of the country to investigate persistent reports of human rights abuses […]

የሸንጎ የሥራአስፈጻሚ ኮሚቴ መልእክት

shengo_in_san_jose_(1)   ምሥረታ ጉዞ በመጓዝ ከተመሠረተ እነሆ ሁለት ዓመቱን አስቆጥሯል። ሸንጎን ለመመሥረት የተሰባሰቡት የአንድነት ኃይሎች በሃያ ሁለት ወራት የምሥረታው ሂደት ውስጥ በበርካታ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተው ስምምነት ላይ የደረሱባቸው መሠረታዊ የጋራ ዕምነቶች፣ በኋላም የሸንጎው ዕምነቶች ሆነው የወጡት፣ የሚከተሉት አምስት ነጥቦች ነበሩ። 

Martin Schibbye’s acceptance speech on behalf of Eskinder Nega

ARTICLE ID:17885 Acceptance speech on behalf of Eskinder Nega, the World Association of Newspapers and News Publishers, Torino, Italy, 9 June 2014.   Ladies and gentlemen – members of the press. I really wish I did not have to do this. This morning, I thought, what if I get a phone call from Addis Abbeba and […]

በሺህ የሚቆጠሩ አማሮች ከምዕራብ ወለጋ ተፈናቀሉ

በሺህ የሚቆጠሩ አማሮች አማራ በመሆናቸው ብቻ ተመርጠው ከምዕራብ ወለጋ ከጊምቢ እና ቄሌም (እንፍሌ ወረዳ አሽ ቀበሌ) ተፈናቀሉ ጉዳያችን ሰኔ 12/2006 ዓም (ጁን 20/2014) በብዙ ሺህ የሚቆጠር የአማራ ህዝብ ኢትዮጵያውያን ከምዕራብ ወለጋ ጊምቢ እና ቄሌም በኃይል አካባቢውን እንዲለቁ ከመደረጉ በላይ ድብደባ እና ግድያ እንደተፈፀመባቸው ቪኦኤ የአማርኛው አገልግሎት ሰኔ 12/2006 ዓም ምሽት ባስተላለፈው ዘገባ ገለፀ። ዘገባው የተፈናቃዮችን […]

ነውረኛዋና ሰላይዋ ዝማም (ኢየሩሳሌም አርአያ)

June 21, 2014 – ትንታኔ ዝማም ትባላለች፤ የሕወሐት ታጋይ ናት። ባለቤቷ አቶ ቢተውበላይ ይባላሉ። ቢተው እስከ1993 ዓ.ም የደቡብን ክልል በበላይነት ሲያሽከረክሩና ሲመሩ የቆዩ ናቸው። በመጋቢት 93 ከአቶ መለስ ጋር በተፈጠረ የፖለቲካ ውዝግብ ከሌሎች ጋር ተነጥለው ወጡ። ከዚያም ከደቡብ ክልል ፕ/ት አባተ ኪሾ ጋር በሙስና ተከሰው ዘብጥያ ወረዱ። ፍ/ቤት መቅረብ እንደጀመሩ ከጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል ጋር ለዜና […]

ዛሬም! የብሔራዊዕርቅጥሪእናሰማለን!

ወቅታዊው ትኩሳት እንደ ግርሻ የሆነው የብሔሮች ግጭት ነው ማለት ይቻላል፡፡ አማራው በኦሮሞው ወገኑ ልጆች አማራ ሆኖ በመወለዱ ብቻ እየተጠቃ ወይም የዘር ጥላቻ ሰለባ እየሆነ ነው፡፡ ጥቃቱም እስከ ግድያ ድረስ በዘለቀ ርምጃ ጭምር እየተገለጸ ነው፡ ፡ በአንዳንድ ሥፍራዎችም ዜጎች የትግራይ ክልል ተወላጅ ወይም በብሔራቸው ትግሬ በመሆናቸው ብቻ የመሰል ጥቃት ሰለባ የመሆናቸው አዝማሚያ መታየቱ ቢያንስ እየተሰማ ነው፡፡ […]

ግንቦት 20 የወለደው የመለያየት አደጋ!

ግንቦት 20 የወለደው የመለያየት አደጋ! የግንቦት ሃያ 23ኛ ዓመት በተለያዩ ዝግጅቶች በመከበር ላይ ነው፡፡ ኩነቱን ምክንያት በማድረግ የመንግሥት መገናኛ ብዙኃንና የድርጅቱ (ኢሕአዴግ) አመራሮች ግንቦት ሃያ ለሀገራችን “አስገኝቷቸዋል” የሚሏቸውን ትሩፋቶች እየዘረዘሩ የተለያዩ ዘገባዎችን በማቅረብ ላይ ናቸው፡፡ የዕንቁ ባልደረቦች በበኩላቸው ግንቦት ሃያ “መጣብን ወይስ መጣልን?” ሲሉ ይጠይቃሉ፡፡ ግንቦት ሃያን በሚመለከት፣ የመንግሥት መገናኛ ብዙኃንና የኢሕአዴግ አመራሮች የሚያስቀምጧቸው የተለመዱ […]