Opinion: World Bank Reinvents Tainted Aid Program for Ethiopia

  Opinion: World Bank Reinvents Tainted Aid Program for Ethiopia By Elizabeth FraserReprint |       Elizabeth Fraser is a Policy Analyst at the Oakland Institute. OAKLAND, Mar 29 2016 (IPS) – I was taught that responsibility means admitting your mistakes and being accountable when you make a mistake. I still believe this to be […]

“በዚህ መንግስት የስልጣን ዘመን ‘አማራ ሆኖ መወለድ’ ወንጀል ነው”

Wednesday, 30 March 2016 11:56 “በዚህ መንግስት የስልጣን ዘመን ‘አማራ ሆኖ መወለድ’ ወንጀል ነው” አቶ ዘመነ ምህረት በይርጋ አበበ የታሪክ መምህር የነበሩትና ለአንድ ዓመት ከሁለት ወራት በፌዴራል ፖሊስ ምርመራ ማዕከል (ማዕከላዊ) ለእስር ተዳርገው ቆይተው በቅርቡ በዋስ የተለቀቁት አቶ ዘመነ ምህረት የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት አባልና የስራ ኃላፊ ናቸው። አቶ ዘመነ ምህረት ከጥር 10 ቀን 2007 ዓ.ም […]

ሰማያዊ ፓርቲ በሕግ የበላይነት እና በፖለቲካ ሴራ መካከል የቆመ መስሏል

Wednesday, 30 March 2016 12:06 በ  news admin ስንደቅ   – ኢንጅነር ይልቃል- የፓርቲውን ሐብት ለግል ጥቅም በማዋልና  ሰነድ በማጥፋት ተከሰው ተሰናበቱ በሳምሶን ደሳለኝ ሰማያዊ ፓርቲ ነሐሴ 16 እና 17 ቀን 2007 ዓ.ም የመጀመሪያ ጠቅላላ ጉባኤውን ባደረገ ጊዜ የፓርቲውን የሶስት አመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርቶችን፣ ባሳለፋቸው ሶስት አመታት ያከናወናቸውን ተግባራት አንስቶ ውይይት ማካሄዱ ይታወሳል። ጉባኤው አስመልክቶ […]

የሰማያዊ ፓርቲ ኦዲትና ኢንስፔክሽን ኮሚቴ በአመራሮች ዕገዳ ላይ ውሳኔ ሊሰጥ ነው

30 Mar, 2016 By ነአምን አሸናፊ  የሰማያዊ ፓርቲ ኦዲትና ኢንስፔክሽን ኮሚቴ በአመራሮች ዕገዳ ላይ ውሳኔ ሊሰጥ ነው የሰማያዊ ፓርቲ የሥነ ሥርዓት ኮሚቴ በወሰደው አምስት የፓርቲውን ከፍተኛ አመራሮች የማሰናበትና የማገድ ውሳኔን በተመለከተ፣ የፓርቲው የኦዲትና የኢንስፔክሽን ኮሚቴ የመጨረሻውን ውሳኔ ረቡዕ መጋቢት 21 ቀን 2008 ዓ.ም. እንደሚሰጥ፣ የኮሚቴው ሰብሳቢ አቶ አበራ ገብሩ ለሪፖርተር አስታወቁ፡፡ የሥነ ሥርዓት ኮሚቴው ያሳለፈው […]

ዝክረ ዳግማዊ ቴዎድሮስ ከልደት አስከ ሕልፈተ ሕይዎት – ሞረሽ ወገኔ

ዳግማዊ ዐፄ ቴዎድሮስ- የዘመናዊት ኢትዮጵያ አስተዳደር ቋሚ መሠረት ጣይ ፡- ዝክረ ዳግማዊ ቴዎድሮስ ከልደት አስከ ሕልፈተ ሕይዎት። ሞወዐድ (ማክሰኞ፣ መጋቢት ፲፫ ቀን፪ሽህ፰ ዓም) ዳግማዊ ዐፄ ቴዎድሮስ (ልዩ ዕትም) መግቢያ፦ ዳግማዊ ዐፄ ቴዎድሮስ ለኢትዮጵያ ክብር፣ ነፃነት፣ ሉዓላዊነትና ብሔራዊ ማንነት ሲሉ፣ እጃቸውን ለእንግሊዝ ጦር መሪ ጄኔራል ናፒየር ከሚሰጡ ሞትን በመምረጥ ሽጉጣቸውን ጠጥተው ለኢትዮጵያዊነት ዳብሮ መቀጠል የተሰው ሰማዕት […]

የወልቃይት ህዛብ ጥያቄ

  March 29, 2016 (ሳምሶን ኃይሌ) መግቢያ እንደሚታወቀው ቄሳራውያን ኃይሎችና ኢትዮጵያውያኑ ጠባብ ብሄረተኞች ከሚጋሯቸው አጀንዳዎች ውስጥ ሁሉም በአማራ ሕዛብ ላይ መዝመታቸው ተጠቃሽ ነው፡፡ ቄሳራውያኑም ሆኑ ጠባብ ብሔርተኞች ቢቻሌ “ስለሕዝብ አንድነት ይሰብካል፤ ይዋጋል” የሚሉት የአማራ ሕዝብ ቢጠፋላቸው ካለዚያ ደግሞ ጠባቦች እንደሚሉት አከርካሪውን ተመትቶ አንገቱን ደፍቶ ቢኖርላቸው ይወዳሉ። ለዚህም ያለማቋረጥ ይሠራሉ። ፋሽስቶች ሕዝቡን በቋንቋና በሃይማኖት በመከፋፈል ሁሉም […]

የጠቅላይ ሚኒሰትሩ የለበጣ ስብሰባዎች!!! (ግርማ ሠይፉ ማሩ)

  Tuesday, 29 Mar 2016 02:39 PM ነጋዴዎችን ሰብሰበው ያስተላለፉት የመጨረሻ መልዕክት መንግስት ማሰር ቢፈልግ ሁሉም ከእስር ሊተርፍ እንደማይችል አስጠንቅቀው እና በተቻለ መጠንም አሸማቀው ነው፡፡ መልዕክቱ አሁንም ቢሆን ፀባይ ካሳመራችሁ የምናስረው እስር ቤት ሟቋቋም ድረስ የደረሱትን ብቻ ነው የሚሉ ይመስላሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒሰትራችን ነጋዴዎች እስር ቤት እንዳላቸው የነገሩን ነገር ብዙ የሚገርም አይደለም፡፡ በእኛ ሀገር አንድ የውጭ […]

ፈርዖናዊው የወያኔ አገዛዝ በወልቃይት ጠገዴ ህዝብ ሲደገም ምን ይመስላል?

  Welkeit map Tuesday, 29 Mar 2016 02:20 PM 19 መጋቢት2008 አ/ም በ24 አመታት ውስጥ በተለያዩ የኢትዮጵያ አከባቢ ጥቂት የሚባሉ መልካም ለውጦች ቢኖሩም እንኳ ጀግናው የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ አይደለም የመልካሙን ለውጥ ሊያጣጥም እንዲያውም በተቀነባበረ ሁኔታ የዛሬ 24 አመት ከነበረበት የህልውናና ኑሮ ብዙ እጥፍ አሽቆልቁሎ ተምዘግዝጎ ወርዶበታል፤ ወያኔ አሰቃይቶታል፤ ህይወቱና አኗኗሩ አመሰቃቅሎበታል፤ ለብዙ መከራና ስቃይ ሞትና […]

የሰማያዊ ፓርቲ ውዝግብ ቀጥሏል::ፓርቲውን ለማፍረስ የታቀደ ሴራ ነው::

የሰማያዊ ፓርቲ ውዝግብ ቀጥሏል::  ፓርቲውን ለማፍረስ የታቀደ ሴራ ነው:: March 29, 2016  የሰማያዊ ፓርቲ ውዝግብ ቀጥሏል::ፓርቲውን ለማፍረስ የታቀደ ሴራ ነው:: የስነ ስርዓት ኮሚቴው ምክትል ሰብሳቢ የሆኑት ሻምበል ካሳሁን እንዳሉት … ምንም አይነት የተጭበረበረ ገንዘብ እንደሌለና ነገር ግን ሆን ተብሎ ፓርቲውን ለማፍረስ የታቀደ ሴራ ነው ሲሉ ተናግረዋል::..የፓርቲው የስነስርኣት ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ ሆኜ ሳለ ከየት እንደመጡ የማላውቃቸው […]

የኖርዌይ መንግሥት 800 ኢትዮጵያውያን እና 60 ሕፃናትን ወደ ኢትዮጵያ ሊመልስ ነው

የኖርዌይ ባንዴራ ዜና የኖርዌይ መንግሥት 800 ኢትዮጵያውያን እና 60 ሕፃናትን ወደ ኢትዮጵያ ሊመልስ ነው የኖርዌይ ከለላ ጠያቂዎች ድርጅት ከፍተኛ አማካሪና የሕግ ባለሞያ በፖለቲካ ውስጥ ተሳትፎ ያላቸው ስደተኞች ስጋታቸው ተገቢ ነው ይላሉ። ተዛማጅ ፅሁፎች  የኤርትራ ስደተኞች በአውሮፓ ባሕር  ዓለምአቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ዕቅዱን አደሰ  የፓሪስ ጥቃት ስደተኞችን ላለመርዳት ምክንያት እንዳይሆን ተባለ  የፓሪስ የሽብር ጥቃት በስደተኞች ጉዳይ ላይ […]