የችግሩ ፈጣሪዎች የመፍትሔው አካሎች ሊሆኑ ይችሉ ይሆን?- (ከአብርሃ ገብረእግዚአብሔር)

  October 4, 2017 13:53   10/4/2017 ዛሬ አገራችን ከምንጊዜው በላይ የከፋ የመነጣጠል አደጋ ተደቅኖባታል። ይህን አደጋ ስንቶቻችን ተረድተነው እንደሆን በእርግጠኝነት እንዲህ ነው ለማለት ያስቸግራል። ችግሩ ግን የተራራ ያህል ገዝፎ እየታየነው። አገራችን የገጠማትን ይህ የመበታተን አደጋ የጋረጠው ችግር መሠረቱን የጣለው፣ እንደ ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር በ1950 አጋማሽና በ1960ዎቹ መግቢያ ላይ የቀድሞው የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የነበሩና […]

Ethiopia’s Con Artistry and American Complicity – Aklog Birara (Dr)

  October 4, 2017 20:30 “Politicians in our times feed their clichés to television, where even those who wish to disagree repeat them. Television purports to challenge political language by conveying images, but the succession from one frame to another can hinder a sense of resolution. Everything happens fast, but nothing actually happens. Each story […]

የጎንደርን ንግድ የተቆጣጠሩት ሲጋለጡ! ♠ 4ቱ ቀንደኛ የህወሃት ጅምላ ተጠቃሚዎች

October 4, 2017 ♠ 4ቱ ቀንደኛ የህወሃት ጅምላ ተጠቃሚዎች! ♠ በርሄ፣ ገብረ አናንያ፣ ነጋሲ እና ገብረ ስላሴ ♠ በጎንደር ከተማ እጅግ የናጠጡ ሃብታሞች የሚባሉት ነጋሲና ገብረ አናንያ ናቸው! ከአክቲቭስት ሙሉነህ ዮሐንስ በርሄ እና ሽርካዉ ገብረ አናንያ፦ በርሄ እና ገብረአናንያ ዳንሻ፣ ሁመራ፣ ማይካድራ፣ እንዲሁም ወልቃይትን ጨምሮ የአረቂና የቢራ ጅምላ አከፋፋ ናቸው። ጃንተከል ዋርካ አካባቢ ብቸኛ የወይን […]

ይድረስ ለጦማሪ በፍቃዱ ሀይሉ !! – (ይድነቃቸው ከበደ)

October 4, 2017  —   ከይድነቃቸው ከበደ አሁን ላይ ያልተወደደልህን “ተሳስተሃል የተባልከውን ሃሳብ “ብቻ ሣይሆን፤ የትላንትናው ትክክለኝነትህን እና ብዙዎቻችን የምንወድልህ “ሃሳብ” አሁንም አስታውሳለሁ ፣ ነገም ቢሆን እንደዛው ። ምን ይሄ ብቻ ፤ በአንድ ጉዳይ ላይ በሚኖር አመለካከት ወይም እይታ ብቻ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ መመዘኛ አድርጌ ፤ የነገ የአንተነት የብዙ ነገር መገለጫ በማድረግ ” በፈቃዱ […]

የማይሻሻል ሕገ መንግስት በመጨረሻ ተቀድዶ ይጣላል | ስዩም ተሾመ

October 4, 2017 በዓለም ላይ ሁሉም ነገር ይቀየራል። ሁሉም ነገር ሂደቱን ጠብቆ ይለወጣል። በእርግጥ በዓለም ላይ የማይለወጠው አንድ ነገር ነው። እሱም “ለውጥ” ራሱ ነው። ኢትዮጲያ ውስጥ ግን ሁለት የማይለወጡ ነገሮች አሉ። እነሱም “ለውጥ” እና “ሕገ-መንግስት” ናቸው። አሁን ላይ ሀገራችን ከዴሞክራሲና ብሔራዊ መግባባት አንፃር እያሳየችው ላለው የኋሊት ጉዞ ዋናው ምክንያት የእነዚህ የማይለወጡ ነገሮች ግጭት ነው።በመሰረቱ ለውጥ […]

በሀይለማርያም ደሳለኝ ወንድም አቀናጅነት ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ በሙስና ውጥንቅጡ ወጥቷል ።

October 4, 2017 –  ቆንጅት ስጦታው ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ውጥንቅጡ ወጥቷል ። የዮኒቨርስቲው ፕሬዝዳንቱ በሙስና ወንጀል ተጠርጥሯል ተብሎ በስብሰባ ላይ ቢነሳም መፍትሄ ማግኘት አልተቻለም በዚህ የሙስና ተግባር ላይ የጠቅላይ ሚኒስተር ሀይለማሪያም ደስለኝ ወንድም እጅ አለበት የሚሉ ተጨባጭ ማስረጃዋች እንዳሉና ዮኒቨርስቲው ጊቢ ግን በሙስና ወንጀል ተጨመላልቋል ተብሎ ይሄ ነገር እንደ ሀሳብ በሰራተኞች ቀርቦል ነገሩን ግን አደባብሰውት አልፈዋል […]

መነሻውን ሰሜን ኮሪያ መዳረሻውን ግብጽ ያደረገ የጦር መሳሪያዎችን የጫነ መርከብ በቁጥጥር ስር ዋለ

October 4, 2017  ቆንጅት ስጦታው መነሻውን ሰሜን ኮሪያ መዳረሻውን ግብጽ ያደረገ የጦር መሳሪያዎችን የጫነ መርከብ በቁጥጥር ስር ዋለ የአሜሪካ መንግስት በነሀሴ ወር ውስጥ ከሰሜን ኮሪያ ተነስቶ ግብጽ ሊገባ የነበረ የጦር መሳሪያ የጫነ መርከብ ከነሠራተኞቹ በቁጥጥር ስር ማዋሉን ዋሽንግተን ፖስት ዘግቧል፡፡ ከየትኛውም የዓለማችን ሀገራት ውግዘት እየደረሰባት ከምትገኘው ሰሜን ኮሪያ አፍሪካዊቷ ግብጽ የፈጠረችው ወታደራዊ ግንኙነት አሜሪካን አስቆጥቷል፡፡ […]

የኢትዮጵያ ሰመመን

October 4, 2017 07:11 ዋዜማ ራዲዮ– አልጀዚራ በአዲስ አበባ ቢሮውን መክፈቱ ለአፍሪቃ ህብረት ጉዳዮች ትኩረት ለመስጠት አቅዶ ነው የሚለው መከራከሪያ ሞኛ–ሞኝነት ይመስላል። ይልቁንም የሰሞኑ የአልጀዚራ ዘገባዎችን ላየ ምስጢሩ ይገለፅለታል። ኤርትራዊው የአልጀዚራ የአዲስ አበባ ቢሮ ሃላፊም ቢሆኑ ሻዕቢያና ወያኔን ገና ጫካ ሳሉ ጀምሮ የሚያውቁና ከዐረቦቹ ጋር የሚያገናኙ ጉዳይ አስፈፃሚ ነበሩ። ኳታር በአዲስ አበባ ወደ አስመራ ስታጠቃ […]

የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የምህንድስና ተማሪዎች ዛሬም አዲስ ነገር የለም ይላሉ። የተቋሙ አመራሮችም የተቀየረ ነገር የለም ብለዋል።

የተማሪዎቹ ውሎና አዳር የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የምህንድስና ተማሪየባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የምህንድስና ተማሪዎች ምሽቱን በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የምህንድስና ተማሪአጭር የምስል መግለጫየባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የምህንድስና ተማሪዎች ምሽቱን በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የምህንድስና ተማሪዎች ዛሬም አዲስ ነገር የለም ይላሉ። የተቋሙ አመራሮችም የተቀየረ ነገር የለም ብለዋል። ዛሬ በስልክ ያነጋገርናቸው የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ […]

የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና ተማሪዎች ሥጋት.. ከ60 በላይ የሚሆኑ የኦሮሞ መምህራን ወደዩኒቨርሲቲው አንመለስም እያሉ ነው-BBC

በኦሮምያና በሶማሌ ክልሎች የተፈጠረው የድንበር ግጭት በሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎችን ህይወት አመሰቃቅሏል። ቢያንስ 40 ሰዎች ህይወታቸውን ሲያጡ ከ50 ሺህ በላይ የሚሆኑት ደግሞ ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል። አሁን ደግሞ ይህ ግጭት የመማር ማስተማር ሂደቱም ላይ ተፅዕኖ እያሳረፈ ነው። በተለይም በሶማሌ ክልል በሚገኘው ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ውጥረቱ እየበረታ ነው። ከመመህራንና ከተማሪዎች ባገኘነው መረጃ መሰረት ከመስከረም መባቻ ጀምሮ የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑ […]