Egypt criticises US decision to withhold military aid

  AFP Foreign Minister Sameh Shoukry met Jared Kushner, despite reports the meeting had been cancelled Egypt has criticised the United States after it reportedly withheld $195m (£152m) in military aid and cut $96m in other aid over human rights concerns. An Egyptian foreign ministry statement said the move – which has not yet been […]

ትላንት ክርስትያኑን በሜንጫ፣ ዛሬ ደግሞ ጉራጌን በ”ዘላለማዊ እርምጃ”፣ ነገስ ምን ሊባል ነው ?!

  August 23, 2017 (ይድነቃቸው ከበደ) — የዴሞክራሲ እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች እንዲሁም የነፃነትና የዴሞክራሲ ሃይሎች ይህን ነገር በቸልተኝነት ማለፍ የለባቸውም ብየ በጽኑ አምናለሁ። እንዲህ አይነቱ ነገር በአስቸኳይ ሊታረም ይገባል-የዚህ አይነቱ የክፋት መልእክት ውጤቱ ጥሩ አይደለምና። አቶ ጃዋር በአንድ ጎሣ/ብሔር ላይ ያነጣጠረ የእርስ በእርስ ግጭት እና መተላለቀ የሚያመጣ “ዘላለማዊ እርምጃ” (ጥሬ ትርጉሙ የዘር ጭፍጨፋ እንዲካሄድ […]

Ethiopian man beaten in Warsaw in apparent racist attack

Aug 23, 12:32 PM EDT WARSAW, Poland (AP) — An Ethiopian student said Wednesday that he was beaten in Warsaw by a drunken Polish man who shouted a racial slur at him, the latest in a series of violent racist incidents in Poland. A police spokeswoman, Anna Kedzierzawska, confirmed to broadcaster TVN24 that the attack […]

የአማራ እና የቅማንት ሕዝቦችን ዕድል የሚወስነው ሕዝበ ውሳኔ

Wednesday, 23 August 2017 12:34 የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ የአማራና ቅማንት ሕዝቦች ተቀላቅለው በሚኖሩባቸው 12 ቀበሌዎች ሕዝበ ውሳኔ ለማካሄድ ቅድመ ዝግጅት ጀመረ። በዚህ መሠረት ቦርዱ የሕዝበ ውሳኔው መስከረም 7 ቀን 2010 ዓ.ም እንዲካሄድ በማቀድ የአፈጻጸም የጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ይፋ አድርጓል፡፡ ቦርዱ የአማራና ቅማንት ሕዝቦች ተቀላቅለው የሚኖሩባቸው 12 ቀበሌዎች ሕዝበ ውሳኔ እንዲያካሂድ በፌዴሬሽን ምክር ቤት በቀረበለት […]

የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) አራተኛ ጉባዔውን በተሳካ ሁኔታ አጠናቀቀ

      የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) Ethiopian People’s Congress for United Struggle (Shengo) www.ethioshengo.org shengo.derbiaber@gmail.com ነሃሴ ፲፬ ቀን ፪ ሺህ ፱ ዓ. ም August 20, 2017 የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) አራተኛ ጉባዔውን በተሳካ ሁኔታ አጠናቀቀ የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) አራተኛ ጉባዔውን ከነሃሴ ፲፪ እስከ ፲፬ ቀን ፪ ሺህ […]

ኡኡ….. ያገር ያለህ!!! ሀገሪቱን ከድህነት አረንቋ ሊያወጣ ይችል የነበረ ሀብቷ እየተዘረፈ ተወሰደ!!! ውውው….ዋይ!!!

8/23/2017 ፋሽስት (አረመኔው) ጣልያን በ1933ዓ.ም. መልካም አጋጣሚ ተፈጥሮልን የወቅቱ አውሮፓውያን ቅኝ ገዥዎች እርስ በእርስ በመጋጨታቸው የእንግሊዝን ድጋፍ አስችሮን በአርበኞቻችን ከባድ መሥዋዕትነትና በእንግሊዝ ድጋፍ ድል ተመትቶ ተባሮ እንዲወጣ ሲደረግ ከሀገራችን የዘረፈውን ሀብት “ከየብሱ ኢትዮጵያ ውስጥና ከባሕር ከመርከቦቹ ቀይ ባሕር ላይ እንግሊዝ በምርኮ ትወስድብኛለች!” ብሎ ስለፈራ በሀገራችን የተለያዩ አካባቢዎች በኮንክሪት ግንብ (በጥፍር ግንብ, ጥፍር ሲነበብ ፍ ትጠብቃለች) […]

በግብርና ኢንቨስትመንት የተሰማሩ ባለሀብቶች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ያቀረቡት ቅሬታዎች ምን መነሻ አላቸው?

Wednesday, 23 August 2017   ባክኗል የተባለው የሕዝብ ሐብት ይፋ እንዲሆን እና ተጠያቂ እንዲበጅለት ጥሪ አቅርበዋል   ባሳለፍነው ሳምንት የቤንሻንጉል ጉምዝ የግብርና ኢንቨስተሮች ማህበር አባላት፣ የደቡብ ኦሞ ጋምጎፋና ስገን ዞኖች የግብርና ኢንቨስትመንት ህብረት፣ የሶማሌ የእርሻ ኢንቨስተሮች ህብረት አባላት፣የጋምቤላ እርሻ ኢንቨስተሮች ሁ /ሕ/ስ/  ማህበር አባላት እንዲሁም በሌሎች አከባቢዎች በዘርፉ የተሰማሩ አልሚዎች ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃ/ማሪያም ደሳለኝ አጋጥሞናል ያሉትን ተግዳሮቶች እና ምላሽ የሚሹ […]

በኦሮሚያ የተጠራውን አድማ በተመለከተ – ግርማ_ካሳ

August 22, 2017 19:08   አዲስ አበባ የኛ ናት ስለሚሉ አዲስ አበባን ጨምሬ በኦሮሚያ በሚሏት ዉስጥ ወደ 20 ዞኖች አሉ። እንግዲህ ቄሮ የሚባሉት ከነገ ረእቡ ጀመሮ እስከ እሁድ ድረ የሥራ/ንግድ/ትምህርት ማቆም አድማ ጠርተዋል። በኦሮሞ ሜዲያ ኔትዎርክ በስፋት፣ በኢሳት ደግሞ በተወሰነ ደረጃ እየተዘገበ ነው። በኦ.ሜ/ኔትዎርክ ድህረ ገጽችና ፌስ ቡክ ገጾች (በነ ጃዋር) ማስታወቂያዎችና ማስጠንቀቂያዎችም እየተሰሙ ነው። […]

Editing the Bible: From Cush to Ethiopia – and back to Cush

August 18, 2017 Written by Merga Yonas (OPride) – In 1517 Martin Luther, a professor of theology at the German-based Wittenberg University, wrote a list of propositions known as the Ninety-five Theses to correct errors in the Roman Catholic Church. It set in motion the Protestant Reformation, making Luther an idol for the birth of […]

ቅማንት ከጎንደር ተገንጥሎ አገር ሊሆን ነው፣ ታላቋን ትግራይ የመመስረቱ እቅድ እየተጠናቀቀ ነው።

August 22, 2017 ዘረኛውና ፋሽስቱ የትግሬ ወያኔ አማራን ከፋፍሎ፣ አዳክሞና ሰነጣጥቆ በአማራ መቃብር ላይ ታላቋን ትግርይም የመስረት ህልሙን ወደ ማገባደድ ደረጃ እየደረሰ ነው። ፋሽስቱ የትግራይ ወያኔ በማንፌስቶው ቁልጭ አድርጎ እንዳስቀመጠው የታላቋን ትግራይ ምስረታ እውን ይሆን ዘንድ አማራ መዳከም አለበት፣ አማራ መሰነጣጠቅ አለበት፣ አማራ በኢኮሚና በማህበራው አቅሙ መዳከም አለበት፣ የአማራ ህዝብ ቅጥር እንዲቀንስ የዘር ማጣፋት መካሄድ […]