የህብር ሬዲዮ ሰኔ 4 ቀን 2009 ፕሮግራም

Hiber Radio: የሕወሓት አገዛዝ በጎንደር ላይ አዲስ ሰፊ ወታደራዊ እርምጃ ለማድረግና ተቃውሞውን ሙሉ ለሙሉ ለማፈን እየተንቀሳቀሰ ነው፣በኢትዮጵያ የተከሰተው ድርቅ በጥቂት ቀናት ውስጥ ታላቅ ፈተና እንዳይፈጥር ተሰግቷል፣አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ያለ ቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ ዘመቻ ያደረጉት እንግሊዛዊው የህዝብ እንደራሴ ሰሞኑን በአገሪቱ ምርጫ ታሪክ ታላቅ ድል ተቀዳጁ፣በቅሊንጦ ማረሚያ ቤት ብቻ ከጎንደር የመጡ ከ540 በላይ ወጣቶች በአሸባሪነት ስም መታሰራቸው […]

የፍጹም ሰላም የከፍታ ነጥብ (The Quantum understanding of peace) የት ላይ ነው ?… [መስቀሉ አየለ]

June 11, 2017  አዳም አጸብ ከድቀቱ በፊት በበጎ ህሊና ይኖር ነበር ሲባል መጥፎ ነገር ለማሰብ አይችልም ማለት ነው።ለምሳሌ መግደል፣ መዋሸት መመኘት ክህደት ኑፋቄ የተባሉ ስጋዊ ጠባዮች በአእምሮው መዝገብ ውስጥ አልተጻፉምና አያውቃቸውም። ለምሳሌ አዳም ምንም ቅሉ የሰላሳ አመት ጎልማሳ ሆኖ ቢፈጠረም ልቡናው እንደ ህጻናት ልቦና ነበረና ሃፍረተ ስጋውን አላየውም። ስለሆነም ልብስ አላስፈለገውም ነበር። እጸ በለስ በበላ […]

አርበኛ ዘመነ ካሴን ለመርዳት ሁለት አማራጭ መንገድ ፦ በየሐገራቱ የተቋቋሙ ኮሚቴዎችና GoFundMe.com

June 12, 2017 –  ቆንጅት ስጦታው  አርበኛ ዘመነ ካሴን ለመርዳት ሁለት አማራጭ መንገድ ፦ በየሐገራቱ የተቋቋሙ ኮሚቴዎችና GoFundMe.com የአርበኛ ዘመነ ካሤን እርዳታ በተመለከተ አጭር ማብራሪያ፤ 1. በብዙ ቦታዎች የእኛን አገር ገንዘብ አልወስድልን አለ ያላችሁ ግለሰቦች አላችሁ፤ እርዳታው የሚሰባሰበው በዩሮ ስለሆነ ከዩሮ ዞን ውጭ ያላችሁ ግለሰቦች በምትኖሩበት አገር ገንዘብ መርዳት የምትፈልጉትን በዩሮ በመቀየር ነው መለገስ የምትችሉት፡፡ 2. በምትለግሱበት […]

‹‹ጥናታችን በመጠኑም ቢሆን ጽንፈኝነት እንዳለ የሚያሳይ ቢሆንም መንግሥት ኢንተርኔት ለመዝጋት ሰበብ ሊሆነው አይችልም››

10 Jun, 2017   ሰለሞን ጐሹ   ኢጂኒዮ ጋግሊያርዶኔ (ዶ/ር)፣ የሚዲያ ኤክስፐርት ኢጂኒዮ ጋግሊያርዶኔ (ዶ/ር) መቀመጫቸውን በደቡብ አፍሪካው ዊትዋተርስራንድ ዩኒቨርሲቲ ያደረጉ የሚዲያ ኤክስፐርት ናቸው፡፡ ኢጂኒዮ ተነፃፃሪ የሚዲያ ሕግና ፖሊሲ ላይ በማተኮር ይሰሩበት ከነበረው የኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ሴንተር ፎር ሶሽዮ–ሌጋል ስተዲስ ለቀው ዊትስ ዩኒቨርሲቲን የተቀላቀሉት እ.አ.አ. በ2016 ነው፡፡ ይሁንና አሁንም የኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ አሶሼት ሪሰርች ፌሎው ናቸው፡፡ ከለንደን ስኩል ኦፍ […]

ኢትዮጲያን ለማዳን ማድርገ ያለብን ጉዳይ! (ከሙሉቀን ገበየው)

June 12, 2017 አገራችን ኢትዮጲያ ወደ አስጊ መንገድ እየሄድች ነው። አብዛኞቻችን ይህ ሁኔታ ይሆናል ብለን አናስበው ይሆናል። አንዳንዶቻችን የተጋነነ አባባል አደርግን እንውስደዋላን። የተወሰነው ደግሞ በተለየ ሁኔታ አገራችን በቅርቡ አስርት አመታት ከተከሰተው ታሪካችን በመንሳት ኢትዮጲያ በተሻለ መንገድ ላይ ናት ብለን እናስባለን። እውነታው ግን በኢትዮጲያ ታሪክ ታይቶ በማይታውቅ ደርጃ የመበታተንና አስከፊ የእርስ በርስ ጦርነት አሳት ወስጥ ልንገባ […]

Gaddafi’s son Saif freed in Libya

Reuters Saif al-Islam Gaddafi (pictured in 2011) was sentenced to death by a court in Tripoli in 2015 Saif al-Islam Gaddafi, second son of the late deposed Libyan leader Col Muammar Gaddafi, has been freed from jail under an amnesty law. His father’s preferred successor, he had been held by a militia in the town […]

Ethiopia’s emergency food aid to run out next month

11 June 2017 Reuters Drought struck Ethiopia last year too Ethiopia will run out of emergency food aid for 7.8 million people affected by drought at the end of this month, the UN has warned. Aid groups and the government are calling for help, but fear donor fatigue with other crises worldwide. Famine has been […]

Social media sites unlocked after 9 months in Ethiopia

Xinhua, June 11, 2017 Social media users in Ethiopia have been able to use social networking sites Facebook and Twitter from Friday night without proxy sites after the social media platforms were unblocked by Ethiopian authorities. For the last nine months, Ethiopia’s two most popular social networking sites had been blocked. Negeri Lencho, Minister of […]

ለቀጣዩ ዓመት 320.8 ቢ.ብር በጀት ታቅዷል

Sunday, 11 June 2017 00:00   መታሰቢያ ካሣ – ለወጣቶች ተዘዋዋሪ ፈንድ ዳጎስ ያለ በጀት ተይዟል – ለድርቅ አደጋው 8.3 ቢሊዮን ብር በጀት ተመድቧል – የኮሜርሻል ብድሮች ለተወሰነ ጊዜ ይገደባሉ ተባለ – ከወጪ ንግድ የተገኘው ገቢ 1.95 ቢሊዮን ዶላር ብቻ ነው – 98.1 ቢሊዮን ብር ከታክስ ተሰብስቧል – የመኸር እህል ምርት 290.3 ሚሊዮን ኩንታል ነው – […]

በሳውዲ አረቢያ በዜጎቻችን ለሚደርሰው ሞትና መከራ አገዛዙ ተጠያቂ ነው! (ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ሸንጎ የተሰጠ መግለጫ)

June 10, 2017 11:13 ባለፉት ሃያ ስድስት አመታት በውጭ ስለሚኖሩ ዜጎቻችን የምንሰማው ዜና በአሰሪዎቻቸው ተደበደቡ፣ ከፎቅ ላይ ተወረወሩ፣ ተደፈሩ፣ ተገደሉ እና የመሳሰሉ አሳዛኝ ዜናዎች ሲሆኑ በዚህም ሂደት ገዥው ቡድን በዜጎቻችን ላይ የሚፈፀሙ በደሎችን ለመከላከል ፍላጎት የለውም የሚል ወቀሳ ነው፡፡ ከዚህ የስደትና የመከራ ሕይወት ጋር በተያያዘ በአሁኑ ወቅት የሳውዲ አረቢያ መንግስት በሐገሩ የሚገኙ ሰነድ የሌላቸው የውጭ […]