የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ወኪሎች ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የላኩት ደብዳቤ!

August 27, 2018 ~”በቅርቡ የወልቃይት ጠገዴ ተወላጆችን ሙሉ በሙሉ ከትውልድ ቦታቸው ለማስለቀቅ እቅድ መያዙን ለጦርነት እየተዘጋጀ ያለ መሆኑን በሚደረጉት ሥራዎች አረጋግጠናል” ~”የትግራይ ክልል መንግሥት የወልቃይት ጠገዴ ተወላጆችን ብቻ እየለየ በሀብታቸው የገዙትን ትጥቅ እየቀማ ነው” …………………………………… ነሐሴ 21 ቀን 2010 ዓ/ም ለክቡር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚንስትር አዲስ አበባ አመልካቾች የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ በወኪሎቻቸው አማካኝነት ጉዳዩ፡- እየደረሰብን ያለ […]
የአንዱአለም አራጌ መፅሐፍ በብሔራዊ ቲያትር አዳራሽ መስከረም 7ቀን /2011 በይፋ ይመረቃል

August 27, 2018 በቅርቡ ለንባብ የበቃዉ በዘመናት መካከል የአንዱአለም አራጌ መፅሐፍ በብሔራዊ ቲያትር አዳራሽ መስከረም 7ቀን /2011 ዓም በአዲስ አመት መጀመሪያ የለውጥ ኃይሉ ከፍተኛ ባለስልጣን አንጋፋ ፖለቲከኞች ታዋቂ ሙሁራን የተለያዩ እንግዶች ባሉበት በይፋ ይመረቃል፡፡ ለአንባቢያን ምርጥ አጋጣሚ በዘመናት መካከል ታላቅ ቅናሽ ተደርጎበታል፡፡ የመፅሀፍት አውደ ርእይ በሚሊኒዮም አዳራሽ በተለያዩ ቦታዎች ይኖራል። በዘመናት መካከል ጨምሮ አብዛኞቹ መፅሀፍት […]
ታማኝ ለአገሩ! (ጌታቸው አበራ)

August 27, 2018 አቶ ታማኝ በየነ እልል አለች ኢትዮጵያ – እጆቿን ዘርግታ ወደ ሰማይ፣ ታማኝ ውድ ልጇ ዘወትር – እንዳልተለያት ስታይ፤ “ይደልዎ!” አለ ሕዝቡ – ያገር-አድን ቅኔ እንደተዘረፈ ሁሉ በ”አቋቋም”፣ በአካሄዱ… ተማርኮ በውብ ቃሉ፤ የጥበብ ነው ተፈጥሮው – ውበት ማስተዋልን የታደለ፣ ላገር፣ ለሕዝብ በእምነት አድሮ፣ – የፍቅር ህያው ሃውልት የተከለ፤ ታማኝ ለሙያው ክህሎት – የመድረኩ […]
አቶ በረከት ሲሞኦን በሰይፉ ፈንታሁን ፕሮግራም ብዙ አስገራሚ ቃለ ምልልስ

August 27, 2018 አቶ በረከት ሲሞኦን በሰይፉ ፈንታሁን ፕሮግራም ብዙ አስገራሚ ቃለ ምልልስ ከብአዴን እስከ መጪው መስከረም ድረስ የታገደው አቶ በረከት ስምዖን ከብአዴን የታገድኩት በኢሳያስ አፈወርቂ ምክር መሆኑን ተናገረ:: ከጋዜጠኛ ሰይፉ ፋንታሁን ጋር በኤፍ ኤም ራድዮ ቃለምልልስ ያደረገው በረከት ከዶ/ር አብይ ጋር ዛሬ ጠዋት ተደዋውለን ነበር ብሏል:: ሃይለማርያም ደሳለኝ ወደ ኤርትራ በሄደበት ወቅት ከርሱ ጋር […]
ክልል ምስረታና የት/ት ፓሊሲ፤ (ከአማራ ተጋድሎ አንጻር – የቀረበ የግል ዳሰሳ)

August 27, 2018 ደረጀ ተፈራ ሀ) መግቢያ፤ ቋንቋን መሰረት ያደረገ የጎሳ ፌዴራል ስርዓት ባለበትና በክልል ተቧድነው ሃገሪቷን እንደ እራፊ ጨርቅ ቦጫጭቀው ከዚህ መስመር አትለፍ፣ ይህ የኔ ነው አንተን አይመለከትህም፣ መጤዎች ከክልላችን ውጡ፣ ወደ ሃገራችሁ ሂዱ፣ እየተባሉ ዜጎች በሃገራቸው ላይ ሁለተኛ ዜጋ ሆነው በሚፈናቀሉበትና ተሳቀው በሚኖሩበት ሃገር፣ በተለይም በአማራው ህዝብ ላይ የተቀነባበር የጥላቻ ዘመቻ ተደርጎበት […]
ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ በጭራሽ አልተሣሳቱም! (ሐይሉ አባይ ተገኝ)

August 27, 2018 “ከኢትዮጵያዊነት መውረድ ባንዳነት ነው።” (ዶ/ር ዳኛቸው ዘውዴ) ኢትዮጵያዊ ችግርን ለመፍታት ኢትዮጵያዊ መፍትሄዎችን ማቅረብ እንጂ ከኢትዮጵያዊነት ወርዶና በገዳይ የርዕዮት ፈረስ መጋለብ ‘ተኩላን ያመለከችውን አህያ (the jackass worshiped the jackals) መሆን ብቻ ነው። ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ አይሁዶች፣ ቼኮች፣ ፓሊሾች፣ ሩሲያዎችና ጀርመኖች ወ.ዘ.ተ. በሂትለር የተቃጣባቸውን የህልውና ጥቃትን ለመከላከል የናዚ ርዕዮት ተቀብለው ናዚዎች አልሆኑም። የአርያን ዘርን […]
“ትጥቅ የማስታጠቅ እንጂ የማስፈታት እቅድ የለንም” አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

August 27, 2018 ‹‹ይህ በአማራ ክልል ትጥቅ የማስፈታት ሥራ ይሠራል የሚባለው ፍጹም የማይታሰብና ከእውነት የራቀ ነው፡፡ ሕዝቡም ማንም ፍታ ስላለው ጠመንጃውን የሚያስረክብ አይደለም፡፡ አርሶ አደሩ ተደራጅቶና ሕጋዊ መሳሪያ ይዞ ሰላሙን እንዲያስጠብቅ እናበረታታለን እንጅ ትጥቁን አናስፈታም፡፡ እንዲያውም ለክልሉ ሰላምና ጸጥታ መጠበቅ ሕጋዊ አሠራርን በተከተለ መልኩ የማስታጠቅ እንጅ የማስፈታት ዕቅድ የለንም፡፡ ሕዝቡ በአሉባልታ መረበሽ የለበትም፡፡›› (አቶ ገዱ አንዳርጋቸው) […]
“የኢትዮጵያ እናቶች ይጸልዩልኛል” ካስለቃሽ ወደ እንባ አባሽ (ያሬድ ሃይለማሪያም)

August 27, 2018 ሁል ጊዜ ሰዎች በተገደሉ፣ በጅምላ ወጣቶች እየታፈሱ በየማጎሪያው በተጣሉ ቁጥር፣ ሰዎች ታፍነው የደረሱበት ሳይታወቅ ቀረ በተባለ ቁጥር ከተጎጂዎቹ በፊት ወደ አዕምሮዮ የሚመጡት የኢትዮጵያ እናቶች ናቸው። ደርግ ያስለቀሳቸውን፣ ማቅ ያስደፋቸውን እና ጧሪ ያሳጣቸውን በሺዎች የሚቆጠሩ እናቶች ማጽናናት ያልቻለች አገር ከሃዘኗ ሳትወጣ ነበር በወያኔ እጅ የወደቀችው። የኢትዮጵያ እናቶች አሁን ልናርፍ ነው፤ እንባችን ሊታበስ ነው፤ […]
Why Ethiopians believe their new prime minister is a prophet

August 27, 2018 Young, democratic and preaching peace, he’s the leader the country has been waiting for. But can Abiy Ahmed live up to the hype? By Jenni Marsh, CNN Updated 0913 GMT (1713 HKT) August 27, 2018 (CNN)At 6 am when Gutama Habro arrived at the Target Arena in Minneapolis, Minnesota, the line for tickets […]
Ethiopian Trade Unions: Hailu Urgessa – SBS Amharic

August 27, 2018 Ethiopian Trade Unions: Hailu Urgessa – SBS Amharic ” class=”__youtube_prefs__” title=”YouTube player” allow=”autoplay; encrypted-media” allowfullscreen data-no-lazy=”1″ data-skipgform_ajax_framebjll=””>