የ”ልሣነ አማራ” ማስጠንቀቂያ አዋጅ – ከድጡ ወደ ማጡ! (ሐይሉ አባይ ተገኝ)

August 8, 2018 – ሐይሉ አባይ ተገኝ የ”ልሣነ አማራ” ማስጠንቀቂያ አዋጅ – ከድጡ ወደ ማጡ! (ሐይሉ አባይ ተገኝ) ስፔንሰር ጆንሰን እንዲህ ይላል:: “ሃቀኝነት እውነትን ለራስ መንገር ሲሆን ታማኝነት እውነትን ለሌሎች መናገር ነው::” (Integrity is telling myself the truth. And honesty is telling the truth to other people.) (Spencer Johnson) ለኔ በአማራው የአስተሣሰብ አድማስና የህልውና አደጋ […]

ዐሥራ አንድ ቤተክርስቲያን ተቃጠለ ካህናትና ምእመናን ታረዱ!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

08/08/2018 ዐሥራ አንድ ቤተክርስቲያን ተቃጠለ ካህናትና ምእመናን ታረዱ!!! ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው “እግዚአብሔርም ሳሙኤልን አለው። እነሆ የሰማውን ሁሉ ሁለቱን ጆሮዎቹን ጭው የሚያደርግ አንድ ነገርን በእስራኤል አደርጋለሁ!” 1ኛ ሳሙ. 3፤11 የካህኑ ዔሊ ለደፋርና በእግዚአብሔር ላይ ላመፁ ልጆቹ ማድላትና ለሕገ እግዚአብሔር፣ ለእግዚአብሔር ክብር አለመቅናት እግዚአብሔርን የመናቅ፣ ክብሩን የመድፈር፣ ልዕልናውን የማዋረድ ከባድ ኃጢአት ሆኖ ተቆጥሮባቸው ሕዝበ እስራኤልን በጠላቶቻቸው […]

እናሸጋግራችኋለን (ከይኄይስ እውነቱ)

08/08/2018 እናሸጋግራችኋለን ከይኄይስ እውነቱ ሥልጣን ላይ ያለው ‹‹የጎሣ ፓርቲዎች ግንባር›› እንዴት ነው የሚያሸጋግረን? የጠ/ሚኒስትሩ ዋና ትኩረት በወያኔ ግንባር ድርጅት ዕቅድ መሠረት ከሁለት ዓመት በኋላ የሚደረገው ሀገር አቀፍ ምርጫ እንደሆነ÷ ምርጫውንም ዴሞክራሲያዊ ለማድረግ እንደሚሠሩ ተናግረዋል፡፡ ነፃና ሚዛናዊ ምርጫ ማድረግ በገለልተኛ ተቋማት ቢታገዝም እንኳን በራሱ ግብ አይደለም፤ የዴሞክራሲ አንድ መገለጫ እንጂ የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ለመሥፈኑ ዋስትና  አይደለም፡፡ ሌላው […]

አዲስ አበባ ህዝብ ራሱን በራሱ የማስተዳደር መብት የለውም!!! አቶ አዲሱ አረጋ

08/08/2018 የአዲስ አበባ ህዝብ ራሱን በራሱ የማስተዳደር መብት የለውም!!! አቶ አዲሱ አረጋ ቃሊቲ ፕሬስ (ከዚህ በታች ያለው አቶ አዲሱ አረጋ የኦህዴድ ቃል አቀባይበቁቤ የጻፉት የመጀመሪያው ክፍል ተተርጉሞ ነው። ከዘጠናበመቶ በላይ የአዲስ አበባ ህዝብ አፋን ኦሮሞ የማይናገርእንደሆነ እየታወቀ፣ አዲስ አበባን በተመለከተ አቶ አዲሱበአማርኛም ጽሁፋቸውን አለማቅረባቸው፣ ምን አልባትየአዲስ አበባ ህዝብ እንዳያውቀው ከመፈለግም ሊሆንይችላል። ሆኖም ፣ ምን ጊዜም እዉነት፣ ግለጽነት ለሁሉምነገር ይበጃልና ጦማሪያን ጽሁፉን ተርጉመውእንደሚከተለው አቅርበዉልናል) ፊንፊኔ የኦሮሞ ምድር ነች፣ የኦሮሞ እምብርትና የሜጫ ቱለማ ማዕከል ነች፣ የነ ቱፋ ሙና የቀጀላ ዶዮ የአቤቤ ቱፋ ጉደታ አራዶ ጀሞ ደበሌ ሶራ ሎሜ ገለታ አሸቴ አጣሌ ጃተኒ እና የነ ሹቡ እጄርሳ ቀዬ ነች።ፊንፊኔ የዐፄ ምኒልክ መቀመጫ ሆና ማገልገል ከጀመረችበት ጊዜ […]

ሰሞኑን ዐቢይ መታየትና መገኘት በነበረበት ቦታ መገኘት ያልቻለው ምን ሆኖ ነው ??? – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ዐቢይ ምንም የሆነው ነገር የለም! ይሄ ፎቶ (ምስለ አካል) የዛሬ ነው ዐቢይ የእንግሊዝ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት (D.F.I.D) ኃላፊዎች ከሆኑ ጋር ዛሬ በጽ/ቤቱ ተቀብሎ አነጋገሯል፡፡ “ታዲያ እንዴት እንዲህ ዓይነት ዘግናኝ የሰውና የንብረት ውድመት ሲፈጸም እንዴት አንድም ነገር ትንፍሽ ሳይል ቀረ?” ካላቹህ ነገሩ እንዲህ ነው፡፡ ሰሞኑን በጅጅጋና በሌሎችም የሀገራችን ክፍሎች የተከሰቱና በቀጣይም ሰሞኑን ሊፈጸሙ የታሰቡ […]

ዐሥራ አንድ ቤተክርስቲያን ተቃጠለ ካህናትና ምእመናን ታረዱ !!!- ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

“እግዚአብሔርም ሳሙኤልን አለው። እነሆ የሰማውን ሁሉ ሁለቱን ጆሮዎቹን ጭው የሚያደርግ አንድ ነገርን በእስራኤል አደርጋለሁ!” 1ኛ ሳሙ. 3፤11 የካህኑ ዔሊ ለደፋርና በእግዚአብሔር ላይ ላመፁ ልጆቹ ማድላትና ለሕገ እግዚአብሔር፣ ለእግዚአብሔር ክብር አለመቅናት እግዚአብሔርን የመናቅ፣ ክብሩን የመድፈር፣ ልዕልናውን የማዋረድ ከባድ ኃጢአት ሆኖ ተቆጥሮባቸው ሕዝበ እስራኤልን በጠላቶቻቸው ድል እንዲመቱና ታቦተ ሙሴ ወይም ጽላተ ሙሴ ተማርካ በአሕዛብ እጅ እንድትወድቅ አድርጎ […]

የምታውቁ አጣሩልኝ! (ጌታቸው ሽፈራው)

August 8, 2018 <img src=”https://certify.alexametrics.com/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=”” />1) ይህን ነገር የተቆረጠ፣ የተቀጠለ ከሆነ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ይህን እየቆረጣችሁ እየቀጠላችሁ የለቀቃችሁ ካላችሁ ማፈር ይገባችኋል! 2) የተቆረጠ፣ የተቀጠለ ካልሆነ፣ ትክክለኛው የድርጅቱ ሰነድ ከሆነ አርበኞች ግንቦት 7 በዚህ ዘመን በሰነድ ይህን የመሰለ ጥላቻ በማስፈር የታወቀ “የአንድነት ሀይል” ይሆናል። ይህ እውነት ከሆነ የማዝነው ለዚህ ድርጅት ለተሰውት የአማራ […]

ድልድይ የሌለው ተቆርቋሪነት (አንዱዓለም ተፈራ)

August 8, 2018 ማክሰኞ፤ ነሐሴ ፩ ቀን ፳ ፻ ፲ ዓመተ ምህረት ድልድይ ሁለት ጎን ለጎን የሆኑ ቦታዎችን ያገናኛል። ድልድይ በሌላቸው ቦታዎች የሚገኙ ሰዎች፤ መገናኘት ያስቸግራቸዋል። ባንጻሩም፤ ከትናንት ወደ ዛሬ የሚያሸጋግር ድልድይ ከሌለ፤ ዛሬ ትናንት የተሠራውን እንደገና እንዳዲስ በመሥራት ይጠመድና፤ ዛሬ ሁልጊዜም ትናንትን እንደሆነ ይቀጥላል። ይህ ነው በኢትዮጵያ፤ ለሕዝብ ተቆርቋሪዎች የእንቅስቃሴ ሂደት፤ በተደጋጋሚ እያየን ያለነው። […]

ልሳነ ግፉዓን ስለወልቃይትና አካባቢው

August 8, 2018 ወልቃይትና አካባቢው ለሰብዓዊ መብት ድርጅቶች፣ ለሲቪክ ማህበራትና ለጋዜጠኞች ክፍት እንዲደረግ “ልሳነ ግፉዓን” የተሰኘ ድርጅት ጠይቋል፡፡ አዲስ አበባ — ወልቃይትና አካባቢው ለሰብዓዊ መብት ድርጅቶች፣ ለሲቪክ ማህበራትና ለጋዜጠኞች ክፍት እንዲደረግ “ልሳነ ግፉዓን” የተሰኘ ድርጅት ጠይቋል፡፡ አካባቢው ለመርካታ ዓመታት በህወሓት ሙሉ ቁጥጥር ሥር የቆየና የተለያዩ መብት ጥሰቶች የተፈፀሙበት ነው ያሉት የድርጅቱ ሊቀመንበርና የመሩት የሉዑካን ቡድን […]

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር “ኢትዮጵያዊ”፤ “ኢትዮጵያዊት” የሚል ዲጅታል መታወቂያ ሊሰጥ ነው

August 7, 2018 – Konjit Sitotaw ብሔር ከመታወቂያ ላይ ሊነሳ ነው በቀበሌ መታወቂያ ላይ ብሔር እንዲጠቀስ ለምን ተፈለገ? የህጋዊነቱስ ጉዳይ? Aerial view of the Addis Ababa መስከረም 15/2010 ዓ.ም የእንግሊዙ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (BBC) በአማርኛ ዜና ትንታኔው ላይ እንዳቀረበው የምስል መግለጫ መታወቂያ ላይ” ብሔር” የሚለውን ለማስተካከል ረጅም ጉዞ የተጓዘው ያሬድ ሹመቴ በሚል ርዕስ ኢትዮጵያዊው የፊልም ባለሞያ ያሬድ […]