የ”መንግሥት አካላት ዓለማቀፋዊ እርምጃ እንዲወሰደባቸዉ እጠይቃለሁኝ” የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ)

ስለ ወቅታዊው የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ(ኢሕአፓ) የተሰጠ መግለጫ፣ ኢትዮጵያ በታሪክ ሂደት ውስጥ እጅግ በጣም አሳሳቢ በሆነ የፖለቲካ ውጥረት ውስጥ ትገኛለች፡፡ በሀገራችን ወስጥ በአሁኑ ጊዜ ያለው የኃይል አሰላለፍ የዜግነት(የአንድነት) የፖለቲካ አስተሳሰብ እና ጽንፈኛ የብሄር ሰብ ፖለቲካ አስተሳሰብ መካከል ያለው ቅራኔ ነው፡፡ የዜግነት(የአንድነት) የፖለቲካ አስተሳሰብ የሚያራምዱ ወገኖች(ኢሕአፓን ጨምሮ) የኢትዮጵያ ህልውና ተጠብቆ ዲሞክራሲያዊ ሥርአትን ለማየት […]

ወደምስራቅ ተመልከቱ! የሱማሌ ክልል ምሁራን ለኢትዮጵያ አንድነት! – ሰርፀ ደስታ

November 8, 2019 ወደምስራቅ ተመልከቱ የሚለው ቃል ሰማያዊ መልዕክት እንዳለው አውቃለሁ፡፡ ይህን ቃል የሱማሌው ክልል ምሁርና በማሕበረ ገጽ ጸሐፊ ሙክታሮቪች ኢስማኖቪች (ሙክታር ኡስማን) ወደምስራቅ ተመልከቱ የተባለው አለአግባብ እንዳልሆነ የገለጸበትን ጽሁፉን ስመለከት በዚህ (በሱማሌ) ክልል ያሉ ምሁራንን እይታ ለአንድ አፍታ ሳስብ እጅግ ገረመኝ፡፡  እርግጥ ነው ስለሱማሌ ክልል ተወላጅ ምሁራን ማስተዋል ከጀምርኩ ቆይቻለሁ፡፡ የአሁኑ የክልሉ ፕሬዘደንት ሙስጠፌ […]

ፍትህ፣ ርህራሄ ለሁሉም ሁሉም ሰው፣ ሁሉም ዜጋ፣ ሁሉም የኛ ናቸው

November 11, 2019 ምንም አይነት ምክንያት መደርደር ወልዲያ የተፈፀመውን አሰቃቂ ግድያ ሊያቃልለው አይችልም። ግፍን በግፍ ማወዳደር የግፈኞች መገለጫ ነው። ሁለት ሰብአዊ ፍጡራንን በጭካኔ በገደለ ሰው እና ጥቅምት 11/12 በርካታ ንፁሀንን በጨፈጨፉት አረመኔዎች መካከል አንዳች የሞራል ልዩነት የለም። እንደነዚህ አይነት የጭካኔ ድርጊቶችን በአሀዝ ስሌት ለማቃለል መሞክር በየትኛውም ደረጃ የሚፈፀምን ግፍ ከመደገፍ ያልተናነሰ ድርጊት ነው። አንድስ ቢሆን […]

የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በሚቀጥለው ረቡዕ ተሰብስቦ ውህደቱን ያጸድቃል

November 11, 2019 የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በሚቀጥለው ረቡዕ ተሰብስቦ ውህደቱን ያጸድቃል፤ ከዚያ ቀጥሎ ባሉት ቀናት ደግሞ የኢህአዴግ ምክር ቤት የሥራ አሰፈጻሚውን ውሳኔ ተቀብሎ በማጽደቅ አዲሱ የኢትዮጵያ ብልጽግና ፓርቲ ይፋ ይሆናል ተብሎ ይገመታል። በእነዚህ ጊዜያት ውስጥ የትህነግ ጃዋር ኦነግ ሸኔ እና በአማራ፣ በደቡብ፣ በአጠቃላይ በመላ አገሪቱ የሚገኙ ቅጠረኛ አክራሪ ቡድኖች ሂደቱን ለመረበሽ በከፍተኛ ደረጃ ግጭትና ረብሻ ሊፈጥሩ […]

ታጋይ ነን ለሚሉ የዘር ፖለቲካ አቀንቃኞች

November 11, 2019 የሲዳማ፣የትግሬ፣የኦሮሞ፣የአማራ፣እንዲሁም የሌሎች ብሔር የዘር ፖለቲካ አቀንቃኞች የእናንተ ትግል ሌሎች ብሔሮችን በመግፋት ፣የእናንተ ትግል ሌሎች ብሔሮችን፣በማፈናቀል ነፃ እወጣለሁ ብላቹ የምታስቡ ከሆነ መቼም ነፃ እንደማትወጡ አስረግጪ ልነግራቹ እወዳለሁ። ☞ እኛ ቤት ኦሮሞ ሚስት ናት ፣እኛ ቤት ኦሮሞ እናት ናት፣እህት ናት፣ልጅ ናት፣ሁሉ፣ነገር፣ናት፣ኦሮሞ እንኳን ለሰው ደጅ ላይ ላለው አውሬ እንኳን ወተት የሚያስቀምጥ ትሁትና ገር ነው።ወይስ አሁን […]

The young Ethiopians working for peace – The New Humanitarian 07:35

11 November 2019 ‘We can’t separate even if we wanted to.’ Tom Gardner Journalist based in Addis Ababa covering Ethiopia and the Horn of Africa Gelgelo Genee, Teremaj Belachew, Ibsa Ware, left to right, are “peace ambassadors” in Kercha, West Guji. (Tom Gardner/TNH) In-depth From the ground up: Inside the push to reshape aid This […]

Ethiopia: House Amends Law to Involve Diasporas in Financial Services – AllAfrica 08:57

The Reporter (Addis Ababa) By Yonas Abiye The House of People’s Representatives (HPR) has amended two separate proclamations to allow foreign nationals of Ethiopian origin to engage in local insurance and microfinance businesses. The draft bills, first received to be amended a month ago, were referred to the Revenue, Budget, and Finance Standing Committee for further […]

Cairo seeks mediation for talks on Ethiopian dam – Al-Monitor 08:37

Ayah Aman November 11, 2019 Article Summary Cairo has decided to seek international mediation for struggling negotiations on Ethiopia’s Grand Ethiopian Renaissance Dam. REUTERS/Tiksa NegeriEthiopia’s Grand Renaissance Dam is under construction on the Nile River in Guba Woreda, Benishangul Gumuz Region, Ethiopia, Sept. 26, 2019. CAIRO — US President Donald Trump sponsored a meeting of the […]

ግልጽ ደብዳቤ ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክቶር አቢይ አህመድ

November 11, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/98400 2019-11-10 (እ.ኤ.አ) ሰሞኑን የጃዋርን የድረሱልኝ ጥሪ ተከትሎ በአገራችን በልዩ ልዩ ቦታዎች በወገኖቻችን ላይ አሳዛኝ ክስተት ተፈጽሟል። ብዙ ህጻናት፣ አዛውንቶች፣ እናቶች፣ አባቶች፣ የሃይማኖት መሪዎችና አገልጋዮች ያለአግባብ በግፍ ተገድለዋል፣ ቆስለዋል፣ ከቦታቸውም ተፈናቅለዋል፣ የእምነት ተቋማትም ተቃጥለዋል ወይም የመቃጠል ጥቃት ተሞክሮባቸዋል።  ይህ በወገኖቻችን ላይ የደረሰው አሳዛኝና ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት ባንድ ሰው የድረሱልኝ ጥሪ ባየነውና […]