አገር ትፈረካከሳለች ብዬ እፈራ ነበር!!!” (ጀዋር መሐመድ – ቢቢሲ)

አገር ትፈረካከሳለች ብዬ እፈራ ነበር!!!” ጀዋር መሐመድ ቢቢሲ ጀዋር መሐመድ በይፋ የተቀላቀለው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ከኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) እና የኦሮሞ ብሔራዊ ፓርቲ (አብፓ) ጋር በጥምረት ለመሥራት ስምምነት ላይ መድረሳቸው የተሰማው ባለፈው ሳምንት ነበር። ለመሆኑ ይህ ስምምነት ምን ይዞ ይመጣል ተብሎ ይጠበቃል? በቀጣዩ ምርጫ እንደሚሳተፍ ያሳወቀው ጀዋርስ ስለ ምርጫው ምን ያስባል? ቢቢሲ በነዚህ ጥያቄዎችና […]
በጃገማ ኬሎ የሚመራው የአርበኞች ቡድን የፋሺስት ኢጣሊያ ምሽግ ስለመስበሩ!!! (ፍቅረማርቆስ ደስታ)

2020-01-08 በጃገማ ኬሎ የሚመራው የአርበኞች ቡድን የፋሺስት ኢጣሊያ ምሽግ ስለመስበሩ!!! ፍቅረማርቆስ ደስታ በውስጥ አርበኛ ሸዋረገድ ገድሌ ጠንሳሽነት ጃገማ አባ ዳማ በጦር አዝማችነት አርበኞችን እየመሩ ወደ አዲስ አለም ገሰገሱ፡፡ ኮ/ል በለው ወ/ጻዲቅ፣ ሌ/ኮሎኔል ተስፋዬ ግዛው፣ ልጅ ኃይለ ማርያም ወ/ጻዲቅ፣ ልጅ አሰፋ ዘርጋው፣ ሻምበል ሹምዬ ደቦጭ፣ ልጅ ተገኝ እሸቴ፣ ልጅ ጽጌ ሚጣ፣ ሻለቃ ኃይለ ጊዮርጊስ ጥላሁን፣ ዓለሙ […]
የምርጫ ጉዞ – እስክንድር ነጋ ከአበበ በለው ጋር

2020-01-08
በሚሊዮኖች ተከታይ ፣ በቢሊዮኖች አድናቂ ያላትን ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ማዛባት ለምን ተፈለገ?

Mahibere Kidusan – ማኅበረ ቅዱሳን ዋናው ማዕከል December 29, 2019 at 2:24 PM · – ዓለም አቀፍ የታሪክ ጸሐፊዎች ስለቤተ ክርስቲያን በተለያየ ቦታ ሆነው ተመሳሳይ ነገር ጽፈዋል። – ቤተ ክርስቲያን በመጽሐፍ ቅዱስም፣ በዓለም አቀፍ የታሪክ መዛግብት ያላትን ታሪክ በሀገር ውስጥም ተገቢውን ቦታ ልታገኝ ይገባል።https://youtu.be/r83-RTrGuLY በሚሊዮኖች ተከታይ ፣ በቢሊዮኖች አድናቂ ያላትን ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ማዛባት ለምን […]
የፈጠራ ድረሰቶችን በማካተት ሕይወት ያለው ታሪክ ሊሆን አይችልም።

Mahibere Kidusan – ማኅበረ ቅዱሳን ዋናው ማዕከል December 29, 2019 at 1:57 PM · – ማስረጃ ያለውን የታሪካችንን አካል በመተው ማስረጃ የሌለውን የታሪክ አካል ማድረግ በምንም ዓይነት መንገድ ተቀባይነት የለውም። – እምነት በሀገራችን ምን ደረጃ ላይ እንደነበረ የሚያመላክቱ የተለያዩ ማስረጃዎች በእጃችን እያሉ እነዚህን አለማካተት በምንም መንገድ ትክክል ሊሆን አይችልም።https://www.youtube.com/watch?v=IiFZvJUDjeg የፈጠራ ድረሰቶችን በማካተት ሕይወት ያለው ታሪክ […]
ከታሪክ ስሕተት እስከ ሃይማኖት ጽርፈት

Mahibere Kidusan – ማኅበረ ቅዱሳን ዋናው ማዕከል December 29, 2019 at 9:57 AM · ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የታሪክ ማስተማሪያ ተብሎ በተዘጋጀው ሞጁል ላይ የማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ባለሙያዎችን በመጋበዝ የሚከተለውን አዘጋጅቷል። እርሰዎም ዝግጅቱን አዳምጠው በሞጁሉ ላይ ያለዎትን አስተያየት ያድርሱን ። የመጀመሪያውን ክፍል እነሆ! ከታሪክ ስሕተት እስከ ሃይማኖት ጽርፈት – የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ስንጽፍ […]
“የኢትዮጵያን የአንድነት መሠረት ያስቀመጠች ቤተ ክርስቲያን ናት” – ነቢዩ ባዬ

January 8, 2020 Source: https://mereja.com/amharic/v2/196645 “የኢትዮጵያን የአንድነት መሠረት ያስቀመጠች ቤተ ክርስቲያን ናት” የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የባህል፣ኪነ ጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ረዳት ፕሮፌሰር ነቢዩ ባዬ የኢትዮጵያን የአንድነት መሠረት የጣለችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ናት በማለት ተናገሩ። የቢሮ ኃላፊው ይህን የተናገሩት የማኅበረ ቅዱሳን የ24 ሰዓት የቴሌቭዥን ስርጭት መጀመሩን አስመልክቶ ድጋፍ እና ትብብር ላደረጉ አካላት […]
“አገር ትፈረካከሳለች ብዬ እፈራ ነበር” ጀዋር መሐመድ – ቢቢሲአማርኛ

ጀዋር መሐመድ በይፋ የተቀላቀለው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ከኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) እና የኦሮሞ ብሔራዊ ፓርቲ (አብፓ) ጋር በጥምረት ለመሥራት ስምምነት ላይ መድረሳቸው የተሰማው ባለፈው ሳምንት ነበር። ለመሆኑ ይህ ስምምነት ምን ይዞ ይመጣል ተብሎ ይጠበቃል? በቀጣዩ ምርጫ እንደሚሳተፍ ያሳወቀው ጀዋርስ ስለ ምርጫው ምን ያስባል? ቢቢሲ በነዚህ ጥያቄዎችና ተያያዥ ጉዳዮች ዙርያ ከጀዋር ጋር ቆይታ አድርጓል። ኦነግ፣ […]
“ውህደቱን የማንቀበለው አሃዳዊነትን የያዘ ስለሆነ ነው” -አቶ አስመላሽ ወልደስላሴ – የህወሓት ሥራ አስፈፃሚ አባል

January 8, 2020 Source: https://mereja.com/amharic/v2/196513 “ውህደቱን የማንቀበለው አሃዳዊነትን የያዘ ስለሆነ ነው” -አቶ አስመላሽ ወልደስላሴ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልና የህወሓት ሥራ አስፈፃሚ አባል “ውህደቱን በተመለከተ ክስ የሚያቀርቡ ሰዎች ከሃዲዎች ናቸው” -አቶ አወሉ አብዲ የብልፅግና ፓርቲ የህዝብና አለማቀፍ ግንኙነት ዘርፍ አስተባባሪ ******************************************************************* (ኢ.ፕ.ድ) ብልፅግና ፓርቲ በውህደቱ ውስጥ የያዘው አሃዳዊነትን በመሆኑ ህወሃት እንዳልተቀበለው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት […]
በዋልድባ አብረንታንት ገዳም የሚኖሩ 7 መነኮሳት አማራ በመሆናቸው ብቻ ከገዳሙ እንዲወጡ መደረጉ ተገለፀ

January 2, 2020 አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ በአሁኑ ሰዓት ህወሐት እያስተዳደረው በሚገኘው በማይፀብሪ ወረዳ ካድሪዎች ከፍተኛ ጣልቃ ገብነት እየተፈፀመበት እንደሆነ ከሚነገርለት በዋልድባ አብንረንታት ቤተ ሚናስ ገዳም የሚገኙ መነኮሳት በአማራዊ ማንነታቸው እየተጠቁ መሆኑን መዘገባችን ይታወሳል። ይኸውም ታህሳስ 20 ቀን 2012 ዓ.ም ህወሐት ያሰማራቸው የማይፀብሪ ወረዳ የፀጥታ አካላት እማሆይ ወለተ መድህን፣መናኝ ገ/ማርያም እና አባ ገ/ማርያምና ሌሎችን ወደ ማይጋባ […]