እባካቹህን አንዴ ትኩረታቹህን???

ፀረ አማራው ብአዴን ከአማራ ሕዝብ ውስጥ የአማራ መከራ ፈጽሞ ቅንጣት ታክል እንኳ የማይሰማቸውን፣ የማይደንቃቸውንና ፈጽሞ ምንም የማይመስላቸውን ጭፍን ደጋፊዎቹንና ካድሬዎቹን ማፍራት የቻለው በጥረት ውስጥ ባሉ በርካታ የንግድ ድርጅቶቹና የአማራ ክልል በሚሉት ባሉ የመንግሥት ሥራዎች ነው፡፡ በሀገሪቱ ሕግ የፓርቲ የንግድ ተቋማትን መመሥረትና ማንቀሳቀስም ሆነ የመንግሥት ሥራን ለፓርቲ ጥቅም ማዋል ወንጀል ወይም ሕገወጥ መሆኑን አትርሱ!!! እነኝህ ብአዴን […]
የቀረ ሰው አለ …ኢሕአፓ/eprp

ኢሕአፓ/eprp January 29 የቀረ ሰው አለ አምና የተነሳ መንገድ የጀመረ ካሰበበት ሊደርስ ወገቡን ያሰረ ትናንት የነበረ ዛሬ ግን የሌለ ሰው አለ የቀረ እኛስ ተገኝተናል ዘመን ተሻግረናል በለቅሶ ሸለቆ ሰንጥቀን አልፈናል እንደ ሻማ ቀልጦ እዚህ ያደረሰን አለ ሰው የቀረ አጥንቱ እንደ ጀልባ ደሙ ባህር ሆኖ እኛን ያሻገረ ሆዴን ባርባር አከው ባዶነት ተሰማኝ የቀረ ሰው አለ የለም […]
ኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ /ኢሕአፓ / በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልላዊ መንግስት በተደጋጋሚ የሚፈፀመው ብሔር ተኮር የዘር ማጥፋት ወንጀል ባስቸኳይ እንዲቆም ና የህግ የበላይነት እንዲከበር በአፅንኦት ይጠይቃል።
ኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ /ኢሕአፓ / በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልላዊ መንግስት በተደጋጋሚ የሚፈፀመው ብሔር ተኮር የዘር ማጥፋት ወንጀል ባስቸኳይ እንዲቆም ና የህግ የበላይነት እንዲከበር በአፅንኦት ይጠይቃል። ከዚህ በፊት ባወጣቸው አቋሙቹ እንደ ገለፀዉ የክልሉ ልዩ ሀይል አባላት በገለልተኝነት ሰላም ለማስከበር ከመጣር ይልቅ ለታጣቂ ቡድኖች መረጃ አሳልፎ በመስጠት የክህደት ና የስነምግባር ጉድለት እየታየባቸው መሆኑን ከተለያዩ ምንጮች አረጋግጠናል ፤ስለዚህ […]
ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን ተናግሯል..!

ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን ተናግሯል..! “ወልቃይት የመሬት ነገር ነው ገና እሳት ሆኖ ይወጣል..! … የቴዎድሮስ አገር ነው.,!” “ጠብ-መንጃውን ይዞ ወደ ሰሜን ነው የሄደው እርሱን አይፈልጉም ያያስቆጣቸው ምክንያቱም መሬት ለመውሰድ ነው የመጡት …!” “.. ሰው ወደማርስ የሚሄደው መሬት ፍለጋ ነው.! መሬት በጣም ጠቧል …!” “.. ወልቃይት የመሬት ነገር ነው ገና እሳት ሆኖ ይወጣል..! የቴዎድሮስ አገር ነው መሬት […]
በህገወጥ የሐዋላ አገልግሎት አገሪቱ በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠር ዶላር ታጣለች

በአገሪቱ ከባንክ ስርዓት ውጭ ከ113 ቢሊዮን ብር በላይ ይንቀሳቀሳል በአገር ውስጥና በተለያዩ የአለማችን አገራት በግለሰቦች በህገወጥ መንገድ የሚሰጡ የሐዋላ አገልግሎቶች አገሪቱን በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠር ዶላር እንደሚያሳጣት የተጠቆመ ሲሆን ይህም የአገሪቱን ኢኮኖሚ በእጅጉ እንደሚጐዳው የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡በአገሪቱ ከባንክ ስርዓት ውጪ የሚንቀሳቀሰው ገንዘብ መጠን […]
‘ዘ ሻዶው ኪንግ’ን ለመፃፍ አስር ፈታኝ አመታት እንደወሰደባት ደራሲ መዓዛ መንግሥቴ ትናገራለች

ጣልያን ኢትዮጵያን በወረረችበት ወቅት ከፍተኛ ተጋድሎ ያደረጉ ሴት የነፃነት ታጋዮችን በሚዘክረው ‘ዘ ሻዶው ኪንግ‘ መፅሃፏ ኢትዮጵያዊ–አሜሪካዊቷ ደራሲ መዓዛ መንግስቴ ለቡከር ሽልማት እጩዎች መካከል አንዷ ሆናለች። 20 መስከረም 2020, 10:21 EAT ለነፃነት በተደረገው ትግል ላይ የጥቂት ወንዶች ሚና በጎላበት ሁኔታ ሴት ነፃነት ታጋዮች ከታሪክ መዝገብ መፋቃቸውንና ግዙፍ አስተዋፅኦቸው ምን ይመስል ነበር በማለት አስርት አመታትን ወደ ኋላ […]
ቤንሻንጉል ጉሙዝ፡ መንግሥት የዜጎችን ደህንነት እና ሰላም እንዲጠብቅ ኢሰመጉ ጥሪ አቀረበ

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከሰሞኑ በደረሰው ጥቃት በርካታ ሰዎች መገደላቸውን፣ የአካል ጉዳት የደረሰባቸውና አስገድዶ መሰወር (እገታ) እንደተፈፀመባቸው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ፣ ኢሰመጉ በትናንትናው ዕለት፣ መስከረም 9፣ 2013 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። በክልሉ፣ ነሃሴ 29 እና 30 እንዲሁም ጳጉሜ 1 እና 2 ቀን ባሉ ቀናት ጥቃቶቹ እንደተፈፀሙ ያስታወሰው መግለጫው በመተከል ዞር ስር አስተዳደር ባሉት ጉባ፣ ዲባጢ፣ ቡለን […]
እነ አቶ መስፍን ወልደማርያም ያሳሳቱትን የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ ይጠይቁ!!!

አቶ መስፍን ወ/ማርያምን (ለፕሮፌሰርነታቸው ምንም ዓይነት መረጃ ስለሌለ እንደሆነ አቶ ያልኳቸው ግንዛቤ ይያዝልኝ) እና ሌሎች “የተማርን የተመራመርን ነን!” የሚሉ መሰል ግልብ ተደማሪ ግለሰቦች ፊደል እንደቆጠረ ሰው “ኧረ እስኪ ቆይ ገና ምንም ሳናይ ቀድመን ካመሰገንን ኋላ ለማማት ለመተቸት ይቸግረናልና ብንቆጠብ ይሻለናል!” ሳይሉ ወያኔ/ኢሕአዴግ ተሐድሶ፣ ጥልቅ ተሐድሶ ምንንትስ እያለ ሕዝብን ለማሞኘት የመዘዛቸው ካርዶቹ ስላለቁበትና ሲጨንቀው “ለውጥ!” የሚል […]
አሁንም ጊዜያዊ ሕዝባዊ የሽግግር መንግሥት!

መስከረም 9 ቀን 2013 ዓም(19-09-2020) ለአለፉት 47 ዓመታት በሕዝቡ የቀረበውና ብዙም መስዋእትነት የተከፈለበት ጥያቄ የጊዜያዊ ሕዝባዊ ወይም የሽግግር መንግሥት ምስረታ ጥያቄ ነው።ይህ የሕዝብ ጥያቄ ሥልጣኑን በጉልበት እየተቀባበሉ በያዙት አምባገነናዊ ስርዓቶች ሲደፈጠጥና መልስ ሳያገኝ እስከአሁን ድረስ እዬንተከባለለ የቆዬ አሁንም መልስ ያላገኘ ጎላ ብሎ የሚነሳ ጥያቄ ነው።የሚገርመው ነገር ጥያቄውን በመጥለፍ ሌሎቹም ህወሃትን የመሳሰሉ አገር አጥፊና የሕዝባዊ መንግሥት […]
How Italy’s Colonial War in Ethiopia Foreshadowed the Barbarism of World War II Jacobin 08:36 –

ByAnne Colamosca The Booker Prize shortlisting of Maaza Mengiste’s The Shadow King is the latest sign of rising interest in Fascist Italy’s colonial war in Ethiopia. The genocidal violence perpetrated against Ethiopians in 1935–6 was soon turned back onto European soil — and united Italian anti-fascists with the Africans resisting colonial aggression. In early 1934, […]
