ለወተትና የወተት ተዋጽኦ ጥራት የተሰጠ ዕውቅና
የማነ ብርሃኑ February 26, 2025 ምን እየሰሩ ነው? ሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ በብራንድ ስሙ ‹‹ማማ ወተት›› ካለፉት ሦስት አሠርት ዓመታት ወዲህ በተሻሻሉ የላም ዝርያዎች ወተትና የወተት ተዋጽኦ ምርቶች እያቀረበ ይገኛል፡፡ ድርጅቱ አሁን በቀን እስከ 65 ሺሕ ሊትር ወተትና የወተት ተዋጽኦ ምርቶች እያቀረበ የሚገኝ ሲሆን፣ በቀጣይ የመኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካና ሌሎችም የኢንዱስትሪ ምርቶች ላይ ለመሰማራት አቅዶ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡ […]
የአገር ውስጥ ምርቶችን የማስለመድ ተግዳሮት
ዘታቦር ትሬዲንግ ማኅበር ለደንበኞች የሚያቀርባቸውን ምርቶች ሲያስተዋወቅ ማኅበራዊ የአገር ውስጥ ምርቶችን የማስለመድ ተግዳሮት አበበ ፍቅር ቀን: February 26, 2025 ከውጭ የሚገቡ የኢንዱስትሪ ውጤት የሆኑ ምርቶችን በአገር ውስጥ ምርት ለመተካት ሥራ ከተጀመረ ዓመታት ቢቆጠሩም፣ ከሚፈለገው ደረጃ አልተደረሰም፡፡ በትልልቅ የኢንዱስትሪ ፓርኮች የሚመረቱ ምርቶችን ጨምሮ፣ በሌሎች ፋብሪካዎች የሚመረቱ ምርቶች ከውጭ አገር ከሚገቡ ተመሳሳይ ምርቶች ጋር የሚወዳደር ጥራትና አገልግሎት […]
በአየር ንብረት ለውጥ ሥጋት ውስጥ የታሰበው የናይል ቀን
የናይል ቀን አከባበር አንዱ ገጽታ የእግር ጉዞ ማኅበራዊ በአየር ንብረት ለውጥ ሥጋት ውስጥ የታሰበው የናይል ቀን በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: February 26, 2025 ‹‹ናይል የሚለው ቃል የሁለቱ አፍሪካውያን ወንዞች የወል ስም ነው፡፡ አንደኛው ናይል ነጭ ናይል የሚለው ሲሆን፣ ሌላው ደግሞ ዓባይ ብለን የምንጠራው ሰማያዊ ናይል (ጥቁር ናይል) ነው፡፡ ነጭ ናይል ካኔራ የሚባል ወንዝ ከሚመነጭበት ቦታ ፈልቆ፣ የቪክቶሪያን ሐይቅ ቆርጦ ሲመጣ፣ በተመሳሳይ ሁኔታ፣ ከጣና […]
ብሔራዊ ባንክ ለወርቅ ግዥ የሚያወጣው ከፍተኛ የብር አቅርቦት የዋጋ ንረትን ሊያባብስ ይችላል ተባለ
በአሸናፊ እንዳለ February 26, 2025 የብሔራዊ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለብሔራዊ ባንክ የሚቀርበው ወርቅ ከፍ ማለቱን ተከትሎ፣ ብሔራዊ ባንክ ለወርቅ ግዥ ብቻ ወደ ኢኮኖሚው የሚያስገባው የብር ገንዘብ አቅርቦት በሌላ በኩል የዋጋ ንረትን መልሶ የማባባስ ክስተት እንደሚፈጥር ተለገጸ፡፡ ክስተቱን ለመቆጣጠር፣ ብሔራዊ ባንክ ወደ ኢኮኖሚው የገባውን የብር ገንዘብ አቅርቦት ለመቀነስ ዕርምጃዎችን መውሰድ መጀመሩን አሳውቋል፡፡ […]
የከሰም ስኳር ፋብሪካ ከ3,700 በላይ ሠራተኞቹን ከሥራ አሰናበተ
በናርዶስ ዮሴፍ February 26, 2025 ከከሰም የስኳር ፋብሪካ ከሥራ የተሰናበቱ ሠራተኞች በአፋር ክልል ዱላሳ ወረዳ የሚገኘው ከሰም የስኳር ፋብሪካ፣ በክልሉ እየተከሰተ ባለው ለወራት የቀጠለ ተደጋጋሚ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰበት ይፋ ባደረገ በወሩ፣ ከ3,700 በላይ ሠራተኞቹን ከሥራ ማሰናበቱ ታወቀ። በክልሉ በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ በመጣው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ምክንያት ተፈናቅለው በካምፕ የተጠለሉ 3,750 ቋሚና ጊዜያዊ […]
ተመድ በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ ድጋፍ የሚያስፈልገውን ገንዘብ በሁለት ሳምንት ውስጥ ይፋ እንደሚያደርግ ታወቀ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ረዳት ዋና ፀኃፊ እንዲሁም በኢትዮጵያ የተ.መ.ድ ዋና ተጠሪና የሰብአዊ ድጋፍ አስተባባሪ ራሚዝ አላክባሮቭ (ዶ/ር) ማኅበራዊ ተመድ በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ ድጋፍ የሚያስፈልገውን ገንዘብ በሁለት ሳምንት ውስጥ ይፋ እንደሚያደርግ ታወቀ ናርዶስ ዮሴፍ ቀን: February 26, 2025 የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ለሚደረጉ ሰብዓዊ ዕርዳታዎች የሚያስፈልገውን የገንዘብ መጠን በሁለት ሳምንታት ውስጥ ይፋ እንደሚደረግ ተገለጸ፡፡ […]
የጀርመን መንግሥት በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት የሚውል ድጋፍ አደረገ
የጀርመን አምባሳደርና አገራቸውን በመወከል በአፍሪካ ኅብረት ቋሚ ታዛቢ የንስ ሀነፌልድ ማኅበራዊ የጀርመን መንግሥት በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት የሚውል ድጋፍ አደረገ ናርዶስ ዮሴፍ ቀን: February 26, 2025 የጀርመን መንግሥት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ኤጀንሲዎች በኢትዮጵያ ለሚያከናውኑት ሕይወት አድን የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት የሚውል ሃምሳ ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ ይፋ የተደረገው ትናንት ማክሰኞ የካቲት 18 ቀን 2017 […]
Todonyang massacre: Bodies of two Kenyans recovered as search intensifies – The Standard 12:10
Rift Valley By David Njaaga Two bodies have been recovered in the search for missing Kenyans following a cross-border attack in Todonyang along the Kenya-Ethiopia border, authorities said Wednesday. Interior Cabinet Secretary Kipchumba Murkomen said the bodies, identified as a man and a woman in their late 20s or early 30s, were found amid ongoing […]
በመሬት መንቀጥቀጥ “ከፍተኛ ጉዳት” የደረሰበት የከሰም ስኳር ፋብሪካ፤ ሰራተኞቹን በመጪዎቹ ወራት ሊያሰናብት ነው – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
February 26, 2025 በቤርሳቤህ ገብረ ባለፉት ወራት በተደጋጋሚ በተከሰቱ የመሬት መንቀጥቀጦች “ከፍተኛ ጉዳት” የደረሰበት የከሰም ስኳር ፋብሪካ፤ ከአንድ ሺህ በላይ ሰራተኞቹን እስከ መጪው ግንቦት ወር ባለው ጊዜ ውስጥ ለማሰናበት ቅድመ ማስጠንቀቂያ ሰጠ። የስኳር ፋብሪካው የሰራተኞች ማህበር በበኩሉ ሰራተኞቹ ሳይሰናብቱ ወደ ሌሎች ፋብሪካዎች እንዲበተኑ ለማድረግ ጥረት እያደረገ መሆኑን ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” አስታውቋል። ከአዲስ አበባ በስተምስራቅ በ250 ኪሎ […]
“ብልጽግና እግሩ ተቆርጦ ምላሱ ብቻ ቀርቷል!የትግራይ ሕዝብ እንዲረዳን እንፈልጋለን!አንድነት እስከ ወለጋ እየሰራን ነው!”
Ethio Focus _ኢትዮ ፎ.ኒውስ